Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የነብሰ ዋጋ ያድርግልን🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የኢትዮጵያን ህማማት የሕዝቦችዋን ስቃይ ፈጣሪ በቃ እንዲል እንጹም እንፀልይ።ከዚህስ የከፋ ዘመን እልቂት ይመጣል ወይ?እንዲህ ተጠላልተን... አይንና አፈር ሆነንበደል ጥፋታችን ... ይቅር በቃ ብሎንምህረትና ፍቅር ...እርቅን አውርዶልንእርስ በርስ መባላት... ጌታ ያርቅልን።እርሱን ተስፋ አድርጎ ያፈረ የለምናበሠላም... ትንሳኤ ያኑረን በደህና።
የዶክተር ቀሲስ ሰለሞንን የሰውህወቱ በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ የሚለውን ስብከት ፈልጌ ነበር ?
ሥጋ ደም ፈትቶ... ዓለም ያዳነበትቀራንዮ ቅድስት ቤተ ቤተከርስቲያን ናት።እዩት ኢየሱስን ከአንገቱ አዘንብሎተከታዩ ሁሉ...የለም እሱን መስሎ።ማርያም ዮሐንስ ...ጥቂቶቹ ብቻተገኙ አጠገብ በስቅለት ዘመቻ።ከህመም ፈውሶ ...ከሞት ያስነሳቸው አንዳቸውም የሉ አድረው ለሥጋቸው።ዛሬም ቀራንዮ ሄዶ የሚያከብረውሞትን በሞት ገሎት ሰለተነሳ ነው።እውነተኛም አማኝ በመከራ የፀናባይበዛም ይኖራል አልፎ በፈተና።ወደ ቀራንዮ መሄድ መመላስበከንቱ እንዳይሆን ህሊናንን መቀስቀስ።
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የነብሰ ዋጋ ያድርግልን🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የኢትዮጵያን ህማማት የሕዝቦችዋን ስቃይ
ፈጣሪ በቃ እንዲል እንጹም እንፀልይ።
ከዚህስ የከፋ ዘመን እልቂት ይመጣል ወይ?
እንዲህ ተጠላልተን... አይንና አፈር ሆነን
በደል ጥፋታችን ... ይቅር በቃ ብሎን
ምህረትና ፍቅር ...እርቅን አውርዶልን
እርስ በርስ መባላት... ጌታ ያርቅልን።
እርሱን ተስፋ አድርጎ ያፈረ የለምና
በሠላም... ትንሳኤ ያኑረን በደህና።
የዶክተር ቀሲስ ሰለሞንን የሰውህወቱ በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ የሚለውን ስብከት ፈልጌ ነበር ?
ሥጋ ደም ፈትቶ... ዓለም ያዳነበት
ቀራንዮ ቅድስት ቤተ ቤተከርስቲያን ናት።
እዩት ኢየሱስን ከአንገቱ አዘንብሎ
ተከታዩ ሁሉ...የለም እሱን መስሎ።
ማርያም ዮሐንስ ...ጥቂቶቹ ብቻ
ተገኙ አጠገብ በስቅለት ዘመቻ።
ከህመም ፈውሶ ...ከሞት ያስነሳቸው
አንዳቸውም የሉ አድረው ለሥጋቸው።
ዛሬም ቀራንዮ ሄዶ የሚያከብረው
ሞትን በሞት ገሎት ሰለተነሳ ነው።
እውነተኛም አማኝ በመከራ የፀና
ባይበዛም ይኖራል አልፎ በፈተና።
ወደ ቀራንዮ መሄድ መመላስ
በከንቱ እንዳይሆን ህሊናንን መቀስቀስ።