Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን
ሕግዚአብሔር ይመስገን እንትን የሰጠን
መድሀኒአለም ክርስቶስ የተሰቀለው ለአዳም ልጆች ሁሉ ነው ነገር ግን እንደከፈለልን ማመን መጠመቅና መቁረብ አለብን
Kalehiywet yasemalen
ወንድሞቼ ሆይ እባካችሁ አንቺ እየተባባላችሁ አትጠራጠሩ
Min chigire alew wetatochi Eko nachew ende
Wondmochachin kalehiwot yasemalinEnameseginalen
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚ/ር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ አለምን እንዲሁ ወዶአልና ዮሐ 3 : 16ሙሴ በምድረበዳ እባብን እደሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲያገኝ እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል ዮሐ 3 : 14 - 15በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው ዮሐ 3 : 36ልጁን አይቶ በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት እንዲያገኝ የአባቴ ፈቃድ ይሄ ነው ---- ዮሐ 6 : 40ልጁ ያለው ህይወት አለው ----------- 1ኛ ዮሐ 5 መዳን በሌላ በማንም የለም ------ሐዋ 4 : 12 ይላል እናም እነዚህንና እነዚህን የመሳሰሉ ጥቅሶች የዘላለም ህሕይወት የሚገኘው በእምነት ብቻ እንደሆነ ያስረድሉ ስለዚህ የዘላለም ህይወት በእምነትና በሥራ እንደማይገኝ በሁላችን ዘንድ የታወቀ ይሁን ግን ደግሞ ሥራ በቦታ አስፈላጊ ይሆናል ማለት በሰዎች ፊት የእውነተኛ እምነት ማረጋገጫ ሆኖ ያገለግላል ለዚህ ነው ጳውሎስ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና ይህም የእግዚ/ር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም የሚለው በኤፌ 2 : 8 - 9ላይ ስለዚህ ድህነት ከእኛ ሥራ ውጭ ነው ያዳነን ጸጋው በእምነት ነው
ኩራዙ እንደ እምነት ዘይቱ እንደ ስራ ይቆጠራል ማለት ነው
ስለ መስቀሉ ጉዳይ ግን አስቡበት። ዘመድኩን ግን የሚገርም ሰው ነው😮
አኬ በጣም አድናቂህ ሆኜ እያለሁ ግን ደግሞ ድህነት ታሪክን በማወቅ ማለት ክርስቶስ ሞተ ተነሳ አረገ በአባቱ ቀኝ ተቀመጠ ተመልሶ ይመጣል የሚለውን ታሪክ በማወቅም ሆነ ዶክትሪናል ነገሮችን በመማርና በማወቅም አይዳንም ነገር ግን በመንፈስ ቅዱስና በወንጌል አማካኝነት በተፈጠረ እምነት ነው የምንድነው ለዚህ ነው የእግዚ/ር ቃል የመንፈስ ቅዱስ መሣሪያ ነው የምንለው እና ከእምነት በኋላ ያልከውን ትምህርት እንማራለን እርሱን ደግሞ የደህንነት ትምህርት ወይም እምነት ማጽኛ ይባላል እነዚህን ትምህርቶች ከጨረስን በኋላ ቅዱሳት ሚስጥራትን እንፈጽማለን ማለት ነው እንጂ ታሪክና የቤተ/ክ ዶክትሪኖችን በማመን አይደለም የሚዳነው
ይሄ ልጅ ምንድነው የሚለው የአንተን ትምህርት ከመሬት አግኝተህው ነው ታሪኩ እንዲህ ነው ቤተ/ክ በ2 ተከፍለው ነው የኖሩት ከጥንት እነዚህም የምሥራቅ ቤተ/ክ እና የምእርራብ ተብለው የኢትዮጲያ ቤተ/ክ የምሥራቅ ቤተ/ክ ናት እናም ትምህርቷ የሚመሰረተው በምሥራቅ አባቶች ትምህርት ነው ለምሳሌ አትናቴዎስ ቄርሎስ ወዘተ-----ናቸው ተዋህዶ የሚለው ትምህርት የቄርሎስ ትምህርት እኮ ነው እኛ እራሳችንን የቻልን ነን ምንጭ የለንም ለማለት የቤተ/ክኗን አባቶች መካድ ልክ አይመስለኝም እኛም ፕሮቴስታንቱም እናንተ ትምህርታችሁን በምሥራቅ ቤተ/ክ አባቶች ላይ እንደመሠረታችሁ በምእራብ አባቶች ትምህርት ላይ መስርተዋል እና ምንም ምንጭ የሌላት ትናንት አንተ የጀመርካት ቤተ/ር አታስመስላት ከገድላችሁ ከድርሳንናችሁ ከመልካችሁና ከአዋልዳችሁ ውጭ የናንተ የሚባል ትምህርት የለም አትሳቱ ለማለት ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን
ሕግዚአብሔር ይመስገን እንትን የሰጠን
መድሀኒአለም ክርስቶስ የተሰቀለው ለአዳም ልጆች ሁሉ ነው ነገር ግን እንደከፈለልን ማመን መጠመቅና መቁረብ አለብን
Kalehiywet yasemalen
ወንድሞቼ ሆይ እባካችሁ አንቺ እየተባባላችሁ አትጠራጠሩ
Min chigire alew wetatochi Eko nachew ende
Wondmochachin kalehiwot yasemalin
Enameseginalen
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚ/ር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ አለምን እንዲሁ ወዶአልና ዮሐ 3 : 16
ሙሴ በምድረበዳ እባብን እደሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት እንዲያገኝ እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል ዮሐ 3 : 14 - 15
በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው ዮሐ 3 : 36
ልጁን አይቶ በልጁ የሚያምን የዘላለም ህይወት እንዲያገኝ የአባቴ ፈቃድ ይሄ ነው ---- ዮሐ 6 : 40
ልጁ ያለው ህይወት አለው ----------- 1ኛ ዮሐ 5
መዳን በሌላ በማንም የለም ------ሐዋ 4 : 12 ይላል እናም እነዚህንና እነዚህን የመሳሰሉ ጥቅሶች የዘላለም ህሕይወት የሚገኘው በእምነት ብቻ እንደሆነ ያስረድሉ ስለዚህ የዘላለም ህይወት በእምነትና በሥራ እንደማይገኝ በሁላችን ዘንድ የታወቀ ይሁን ግን ደግሞ ሥራ በቦታ አስፈላጊ ይሆናል ማለት በሰዎች ፊት የእውነተኛ እምነት ማረጋገጫ ሆኖ ያገለግላል ለዚህ ነው ጳውሎስ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና ይህም የእግዚ/ር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም የሚለው በኤፌ 2 : 8 - 9ላይ ስለዚህ ድህነት ከእኛ ሥራ ውጭ ነው ያዳነን ጸጋው በእምነት ነው