ሜሎስ ከራሱ አስተምህሮ ጋር ነው የተጣላው ~

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 31

  • @GenetTilaye
    @GenetTilaye 18 дней назад +2

    ልጆቼዬ አምላክ ከዚህ የበለጠ በፀጋና በሞገስ ያሳድግልንየቤተ ክርስቲያን አምላክ💒💚 32:46 💛❤🙏

  • @hideyat3960
    @hideyat3960 18 дней назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን መዝሙር

  • @HaymanotKebede-q4u
    @HaymanotKebede-q4u 18 дней назад +1

    የእውነት አምላክ ተመስገን ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ አመሰግንሀለው 🙏

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 13 дней назад

    ጎበዝ በስምአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ብሎ ጀመረ ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 17 дней назад

    ወንድሞቼ ሁልግዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በቤቱ ያፅናችሁ የቅዱሣን መላዕክት ተራዳይነት የቅሰማዕታት የሃዋርያት እንዲሁም የነብያት እንዲሁን የእመ አምላክ አማላጅነት አይለያችሁ አይለየን አሜን

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 18 дней назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን🙏

  • @TatekShibru-p9v
    @TatekShibru-p9v 18 дней назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መዝሙር

  • @BizuworkAsfaw-so1rx
    @BizuworkAsfaw-so1rx 18 дней назад +1

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @RomanYemane-er2pd
    @RomanYemane-er2pd 18 дней назад

    Amen Amen Amen sele hulum neger Egeziabher ymesgen kale hiwot yasemalen wenedmochachin bertu Emebrehan titebkachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ClawdyTessema
    @ClawdyTessema 18 дней назад +1

    በትፌዞ የግዛብሔርን መግስት አታሸንፍም እየሱስ በማመን ነዉ ጥያቄዋ ሰለጥምቀት አደለም ለዛ ነዉ እጄ ሰለእምነት ሰለጠየቀችዉ ነዉ ያመነ የተጠመቀ እደምድን ያምናል ያቃል አስተምሮናል ጥያቀዋን በትክል ለማስረዳት ነዉ በትፍዞ የለም

  • @tsedalmelkamu6062
    @tsedalmelkamu6062 18 дней назад

    Kalehiwote yasamalen

  • @kidistmehari5673
    @kidistmehari5673 18 дней назад

    እየሱስ ብቻውን ያድናል

    • @haymanotanagawu1102
      @haymanotanagawu1102 17 дней назад

      ይህን የፃፍከዉ ሰዉ እባክህ ከመፅሃፍ ቅዱስ እየሱስ ብቻዉን ያድናል የሚለዉን በጌታ ጥቅሱን ንገሩኝ

  • @NibretMengistu-o3u
    @NibretMengistu-o3u 18 дней назад +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ!!!!

  • @betelhemseyoumdersso6220
    @betelhemseyoumdersso6220 16 дней назад

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ።

  • @FesahAbay
    @FesahAbay 18 дней назад

    እውነት እውነት እላችሁ ኦርቶዳክስን ታደግችሐት እግዛብሄር እናንተን ላከልን ጌታ ላከልን ግን እንዳታበዩ ወንድሞቸ እርስ በራሳቹ ተዋደዱ አማኞች ከናንተ የሚጠበቅብን ሁሉ ማንም ሳይጠይቀን ሳንሰስት እናግዛቸው ሌሎች እምነት ቤቶች ከውጭ እርዳታ ስለሚታገዙ ነው እያጣመሙ ስራ ብለው የያዙት ህዝቡን ወደ ሲኦል የሚገፋት እነሱ አንዴ ሂልና ስለሸጡ ጌታ ይጠይቃቸው የኛ ልጆች ግን ማንም ስለላቸው በእግዛብሔር እለምናቹህ ወገኖቸ ከፍ ክፍ እናርጋቸው ለቀበሌና ለእግር ካስ እናዋጣ፡የለ እንካን ለእምነታችን ለኛው ልጄች ህሊናችን እናሰራው ዝም አንበል ህሊናችን ለመቸ ነው እነሱ እንደሆነ ከማስተማር ውጭ ላይናገሩ ስለሚናገሩ እኛው እናስብላቸው እንደነሱ ቁጭት ይኑረን ጌታ ይርዳን አሜን❤❤❤❤

  • @Yeroosan-l7b
    @Yeroosan-l7b 18 дней назад

    Kal hiyot yesamalen wendimachiin teberik❤😢

  • @ClawdyTessema
    @ClawdyTessema 18 дней назад

    ሜሎስ አንድ ብቻ ይበቃል ላስተዋለ ጥሩ አስተምራል እየሱስ ለአለም ሁሉ ሞታል አዋ ለሙስልም ሞታል

  • @HaymanotKebede-q4u
    @HaymanotKebede-q4u 18 дней назад +2

    ኑሀሚን ግን ምን ሆነሽ ነው ጥያቄ ከጠየቅሽ ቡሀላ ለምንድነው አቀርቅረሽ comment የምታነቢው ቀናብለሽ ብትከታተይ መልካም ይመስለኛል ለሚያስተምረውም ሰው ትኩረት ስትሰጪው ደስ ይላል ።

  • @TarekegnDeginet-og5mq
    @TarekegnDeginet-og5mq 18 дней назад

    ኑ በብርሃኑ ተመለሱ 🙏🙏🙏

  • @Kidusk.T
    @Kidusk.T 18 дней назад +2

    ስለእምነቱ የጠየቀ ሰው ኦርቶዶክስ ይሆናል ።ያልጠየቀ ግን መናፍቅ ይሆናል

  • @TDF-jn5ic
    @TDF-jn5ic 18 дней назад

    ወይኔ ኣለማወቅ ጠፍቼ ነበር

  • @SenayWedi21
    @SenayWedi21 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ClawdyTessema
    @ClawdyTessema 18 дней назад

    በማብላት መዳን የለም በየሱስ በማመን ነዉ

  • @SinkeTesfaye-iu2ws
    @SinkeTesfaye-iu2ws 18 дней назад +2

    ኤሬ ሜሎስ እኮ የት እንዳለ አይታወቅም

  • @GideonR-yl9tn
    @GideonR-yl9tn 18 дней назад +1

    አንድ ትያቄ አለኝ!
    ጸድቄአለሁና እንደፈለግሁ ልሁን የሚል እውነተኛ አማኝ ግን በየትኛው ቡድን ኖሮ ነው ይህ ክርክር የመጣው? (ማለቴ ኦርቶዶክስ/ፕሮቴስታንት በዚህ መፎካከር የሚያስችል ምንም መሰረት የላቸውም- እንደ ሃይማኖት ቡድን ማለቴ ነው)።
    እንደ ግለሰብ ግን ከሁለቱም ወገን ደካማም መልካም ሰውም አለ።
    ይቺ የአጋንንትን እምነት ከክርስቲያን እምነት ጋር ማወዳደር ግን ልክ አይደለም!!!!!!!

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 17 дней назад

    ወንድም ያሬድ በዳንበት እምነትና በሚስጥራት መሃል ልዩነት አለ ለዚህ ነው ከእምነት በኋላ ሚስጥራት የሚፈጸሙት ይሄ ማለት እንዳልከው ዋናው እምነት ነው ሌላው ነገር ሁሉ እምነትን ተከትሎ የሚመጣ ነው ለዚህ ነው ሳታምን ብትጠመቅ ይፈረድብሃል የሚለው ለዚህ ነው ለድህነት እምነት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ሌላው ሁሉ እምነትን ተከትሎ የሚፈጸሙ አሠራሮች ናቸው ያመነ የተጠመቀ ይድናል ሲል ጥምቀት ያድናል ማለት ነው? ወይስ ምሳሌአዊ ምልክት ነው ጥምቀት የእምነታችን የጽድቃችን ምልክት ነው እና ወንድም ያሬድ የሉተራንን ወይም የካልቪነስቶችን ስነ መለኮት የተማሩ ሰዎችን የምታገኝ ይመስላል ጥምቀት አዳኝ ሳይሆን የመዳናችንና የጽድቃችን ምልክት ከመሆኑም በላይ የእግዚ/ር አሠራር በውስጡ ስላለ ቅዱስ ሚስጥር ብለን እንጠረዋለን ከእምነት ውጭ ሲሆን ጥምቀት አሁንም ለድህነት ዋናው ነገር እምነት ብቻ ነው እንላለን ስለዚህ አንድ አማኝ ከመጥምቁ በፊት ስለ ጥምቀት በደንብ ማወቅ መማርና ማመን አለበት እላለሁ ሶላ ፊዴ(እምነት)ብቻ አሁንም ለድህነት አስፈላጊው ነገር እምነት ብቻ ነው ያለ እምነት ሁሉም ነገር 0 + 0 = 0 ስለሆነ እንደዚህ መረዳት ትክክል ነው ከዚህ ውጭ ያለው ትምህርት ኑፋቄ ነው ስለዚህ በማስተዋል እንሞግት ለማለት ነው እህታችን የአንቺን ሥነ ሥርአት ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ስለ ያቆብ መልእክትም ያላችሁን መረዳት በዚህ ልክ ማየት ይገባችኋል ሥራ እምነትን ተከትሎ የሚመጣ ነው እንጂ እምነት ሥራን ተከትሎ አይመጣም ስለዚህ ሥራም ቢሆን እምነት ከሌለ 0 + 0 = 0 ነው የሚሆነው ስለዚህ ከእምነት ውጭ የሆነ ሥራ ተቀባይነት እንደ ሌለው ሲገባን አሁንም ሶላ ፊዴ ወይም እምነት ብቻ እንላለን ይሄ ማለት ለመዳን ዋናው ነገር እምነት ነው ማለት ነው ሥራ የምንላቸው ሁሉ ከእምነት የሚመነጩ ስለ ሆኑ ነው እምነት ብቻ የሚባለው

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 18 дней назад +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @HaymanotKebede-q4u
    @HaymanotKebede-q4u 18 дней назад +2

    የእውነት አምላክ ተመስገን ኦርቶዶክስ ስላደረከኝ አመሰግንሀለው 🙏

  • @haimanotmesselefaris
    @haimanotmesselefaris 18 дней назад

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @martaketema1242
    @martaketema1242 18 дней назад

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ