Many Ethiopian women are represented in this story. You can begin your healing process by learning about narcissism and seeking counseling. There is no question that intimate partner violence is real, and sadly scripture is being used as a basis for reinforcing abuse against women. God be with you, and thanks for sharing your story.
She make me cry I live with crazy man but never touch me he just trough stuff when his angry. that’s not acceptable those Bad ass Ethiopia man make miserable.. women tears God count. my sister I fell your pain I love you ❤
Woman, can have luck of confidence due to wanting to have a good, family. Narcissistic man. Narcissistic men never change, please women, pray a lot to find a good husband, before you sleep, and live with this kind of men.
ሄራኒን ልጅዋን እናድንላት እባካችሁ ! ሊኩን በመጫን የአቅማችንን እናግዛት 👇
gofund.me/5fafa80c
ቪዲዮን ላይክ እና ሼር በማድረግ ተባበሩን 🙏
እግዚአብሄ ላንቺም ለልጆችሽም ይድረስላችሁ
እጅግ የሚያም ነው እኛ ለሰማነው ።ኪዲዬ እንዲህ ዓይነት አመጸኛን ወንድ ልክ ማስገባት እንጂ መለማመጥ አያስፈልግም ነበር።
ከእህታችን እንደሰማነው ከሆነ ሰውየው ከመጠን ያለፈ "ያስተዳደግ " ችግር ያለበት ነው። ቤተሰቦቹ ጋር እየኖረም እየበጠበጣቸው እያስጨነቃቸው እባክህ ልጄ አፈር ስሆን እየተባለ ፣ ከውጭ ሲገባም መጣ መጣ እያሉ የሚንቀጠቀጡ ወላጆችና ቤተሰቦች የነበሩት እንደነበር በግልጽ ያስታውቃል።
እንዲህ ዓይነት ተመሳሳይ ትዳር የማውቀው ስለነበረ ነው ። የሚስቱንም ልብ ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ልክ እንደቤተሰቦቹ እያስደነገጠ መኖር ነው የሚፈልገው ታድያ እንዲህ ዓይነት ወንዶች በውጭ ህይወታቸው በየቦታው መንዘላዘል ነው እና ሴቶች እህቶቼ ለቤታችሁ ሰላም የማይሰጥን ባል ማሰናበት ብቻ ነው የሚያዋጣችሁ። በምንም ዓይነት ግን ልጆቻችሁን ለአውሬ ጥላችሁ አትውጡ ።
እኝህ ገዳም ለገዳም የሚዞሩ ብዙ ሰዎች በጣም ብዙ ችግር እንዳለባቸው እሰማለው ብዙ ገዳማት ይዞራል ግራ የገባቸው እራሳቸውን ማረጋጋት አይችሉም ሀይማኖተኛ ለመምሰል ይሞክራሉ ነገር ግን አይደሉም እህቶቼ ተጠንቀቁ ከእንደዚህ አይነት ወንዶች
Exactly!
ምድረ ደጋሚ ጠንቋይ ተብትበውባት ይሆናል
@@YohaneseLemma-hi6jo stop freeing him from his crime as no one is responsible for his action.
አዉነት ነዉ በሃይማኖት ተደብቀዉ ብዙ ወንጀል ይሰራሉ በጣም ነዉ የምፍራቸዉ 😢
ደስ የምትል ልጅ እግዚአብሄር ይማርልሽ
በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ!!!!!!!!!!!!!
እንደ አንችም ያለ ጠንካራ ሴትም አለ!!!!!!
ለመፍረድ አይደለም ሴቶች ሸክም ለምን ታበዛላቹሁ አንዴ ሁለቴ አይታቹህ ውጡ ልጆቻችሁን ራሳችሁን አድኑ ፈጣሪ ይርዳሽ።
አንቺ አሪፍ ነሽ የጎደኛ ሚስት ባል እሱ ደግሞ ሚስት ሆነው ነው የሚኖሩትና እሶ ካለች ስልክ አያነሳም።መታሰርን ከመፍራቱ የተነሳ እና ሴቶች የሚያወሩት ሁሉ ማመን ይከብዳል
አይዞሽ እህታለም እንኳን በህይወት ቆየሽላቸው ሁሉም ነገር ከፈጣሪ ጋር ይስተካከላል
እግዝያብሄር ይርዳሽ እህቴ
Antemi iridawu
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው
Many Ethiopian women are represented in this story. You can begin your healing process by learning about narcissism and seeking counseling. There is no question that intimate partner violence is real, and sadly scripture is being used as a basis for reinforcing abuse against women. God be with you, and thanks for sharing your story.
እግዚኦ ሁሉን የሚችል አምላክ እግዚአብሔር ይድረስልሽ ...😔🙏
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ። አዎ ሰይጣን ሊሆን ይችላል ግን ባሎቻችን ራሳቸውን መጠበቅ የልባቸውን ር መዝጋት አለባቸወ። ሁለተኛ የኛ ሀገር በዐል በጣም መጥፎ ነው ቻይው የሚባለው አማርኛ ነው እኛን የጎዳን። እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ ልጆችሽንም እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ
መቻል ሲበዛ በሽታ ነው ።it is to much NO ሴት ዝም ብላ መኖር አለባት ??? እንደዚህ አይነት ማስታረቅ የለም። እግዚአብሔር ልጅሽን ይማርልሽ ።ሰውየው በመተት ነው የእራሱ ያደረገሽ ሊታነቅ አልሞከረም ውሸት ነው ።3ቀን ከቤት ሳትወጪ የተቀመጥሽው ለምንድነው ? መተት
ትምህርት ሰጭነቱ አልገባኝም ።እሮሮነቱ ይበዛል
Ayezoshe ehetie besebele yedenale ❤❤❤❤❤❤😢😢😢
አመሰግናለሁ ኪዲ፣ እንዴት ነው አንድ ሰው እየደበደበ ያፈቅረኛል ብሎ የሚያስበው? ይህ ሰው ሲያድግ አባቱ እናቱን ሲቀጠቅጥ ይመለከት ነበር።
እህቴ እዬ እርኩስ መንፈስ ነዉ መስተፋቅር ነዉ ፁሚ ፀልይ ስገጂ።በቤትሽ የ ፀሎት ቦታ ይኑርሽ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጪ
ሄራኒ ስምሽ መልካም ነው ቅድስትም ሙሉስምሽን ብትጠሪበት መልካም ነው ኪዲ ይጠቅማል
መድሃኒዓለም ይድረስልሽ ላንቺም ለልጆችሽ!
ከኔ ተማሩ ከኔ ተማሩ አስተማሪ እንጂ ተማሪ እኮ የለም ያሳዝናል።
“Balegen Kasadeg Yegedel tsedek “ -Ethiopians Proverb
ቤተክርስቲያን ዉስጥ ሚዉደለደሉ ወንዶች አስመሳዮች ናቸዉ 😢ነገር ግን በአንድ ልጅ ነቅሎ መጣል ነዉ ልጅ ያስተካክለዋል ብሎ መጃጃል ዋጋ ያስፈልጋል
Betam yemtandgiy Enate neshe!!!!!
Kidi gen lemendenew vlog mesrat yakomshiw ere tey gen
She make me cry I live with crazy man but never touch me he just trough stuff when his angry.
that’s not acceptable those Bad ass Ethiopia man make miserable..
women tears God count.
my sister I fell your pain
I love you ❤
😢😢😢
Marry African brother
be amarigna ayishalishim? b
Uuuuuufffffff endt yale mekra new 😢😢😢
Kedye thank you my sis how you can leave kids with the man that you described like a monster no one mother should give on her kids
Kidiye yemin gud new yemitasemin.? Sinit gud ale ?
በጣም ጉድ ነው የሚሰማው
Veteley belijinet atagibu wiket aynorachihum lelaw setoch rasachihun chilachu nuru.
I always tell them, but they think they know best only to be burnt. no marriage or childbirth before 30yrs
እ ህቶቼ:አዎ: እኞ:ወ ንዶች:መቀየር:አለብን:: ግን:ሴቶች:መጀመሪያ:ቀን:ወንድ : እ ጅን:ሲያነሳ: ውልቅ:በሉ አለበለዚያ:ሲደጋገም: ጥሩ: አ ይደለም!!
Kidi you right
የፈተና ሔወት
BETAM YASZEN 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
selam kidiy❤❤❤
Ayzosh ehete kidus gebreal yerdash
በኢየሱስ ስም ምን አይነት ወንዶች አሉ አይ ሀገረ ኢትዮጵያ🤔
Woman, can have luck of confidence due to wanting to have a good, family. Narcissistic man. Narcissistic men never change, please women, pray a lot to find a good husband, before you sleep, and live with this kind of men.
ሲጀመር ሳትፈልግ ያገባችው በመስተፋቅር ነው።
EGTHABHER YERDASHI😭😭😭
ቤተክርስቲያን ገዳም ለገዳም የሚሄዲ ሰዎችን ጠርጥሩ የኔ እህት ገዳም ለገዳም የሚሄድ ምንም ሱስ የሌለበት ቡና እንኳን የማይጠጣ ከሷ በትምህርትም በስራም ዝቅ ያለ ሀይማኖተኛ ነው ብላ አግብታ ስንት አመት የለፋችበትን ልጆቼን አሳድግበታለሁ ያለችውን ንብረቷን ቀምቶ በልመና በሚልክላት ብር ለትምህርትቤት ብቻ እየከፈለች መስራት የማትፈልገውን ስራ እየሰራች አ አ ትኖራለች እሱ ልጆቹን ጥሎ ምን እንዳገኘ ሰው ሊኖርበት የማይፈልገው በረሀ ይኖራል
ገዳም ለገዳም የሚዞሩ ብዙ ግዜ አስመሳይ መተተኛ ናቸው
😢😢😢😢
😢 ye sat lij mekera💔
Sewu video hyto saychers comment yadergal gena video 27 dekika nw keteposete
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔ ግን ሰዉ እንዴት ሚሰቱን ይመተታል በእዉነት ይህ መንፈስ ነው አንቺ ደግሞ እራሰሸን ለመትራፊ ልጆችን በእሱ ላይ ጥለሸ መዉጣትሸ ስህተት ነው
ሴቶች ሆይ ም😅ዲያ ላይ ወጣችሁ የልጆቻችሁን አባት ስም ከማጥፋት ና ሌላ ሌላ ቁስል ና በሽታ ከመስጠት ጸበል ውሰዱት፡እባካችሁ እኛ ወጠን ሚዲያ ላይ ስለእናንተ ክፉ አናወራም እረ በህግ አምላክ በስደት አታሰቃዩን
ስሙ እንዳይነሳ የሚፈልገ ወንድ ጥሩ ባል ጥሩ አባት መሆን አለበት ሚስቱን ከጠላ መፋታት እያለ ለምን ዱላ ??? እሺ ልጆቹ ምን አደረጉት ሁለቱ ባመጧቸው ??? በአለም ላይ እንደ አንዳንድ የኢትዮጵያ ወንዶች ምስቶቻቸውን የሚቀጠቅጡ የሚያቋሽሹ አላየሁም።
ሲጀመር ሳትፈልግ ከገባች በመስተፋቅር ነው
ልጅ ከተወለደ በዃላ ለልጅ መኖር ነው ባልና ሚስት ተከባብረው ስናደርግ የነበሩትን መጥፎ ነገሮች ሁሉ መተው ግዴታ ነው ሁለት ወዶ አይሆን
ነገሮች ከተበላሹ በኋላ መለያየት ላይቀር በሽታ ላይ ሳይወድቁ በፊት በጤና መፋታት ነው የሚሻለው።
Beshtegna new yihe,kesu alfo anchin rasu traumatiz adirgoshal,you need a therapy my sister.
የምዕራቡ ዓለም የምድር ሲዖል ነው። ኢትዮጵያ ቁ'ጭ' ብለን የሃሊውድ ፊልም ላይ ዕንደምናየው ዓይደለም።
የምድር ሲኦል ያለው ውጭ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው
ለድሀ አይመችም@@engidateshale9521
እርግጠኛ ነሽ ገዳም ብቻ ትሄጂ እንደነበር??
ወደ Canada ለመምጣት በsafari travele bkule ልሄድ ነበር 600000 አሉኝ እህቴ ብትነግሪኝ
@@burktawitLegese ሀገርሽ ስሪበት ይሄ ገንዘብ ካለሽ
በዚህ አጋጣሚ እውነት እምባን የሚያብስ የእውነት አምላክ ክርስቶስ ኢየሱስን እንደ ግል አዳኛችሁ አድርጋችሁ ተቀበሉት ቤታችሁም እናንተም ሰላም ትሆናላችሁ❤
Metet aseretobat yehonal. Metewedew ... eyemetat
ባትወደውም ምርጫ አልነበራትም።
Minmi ligabba alichalmi
Gaby yemitbal weregna lemin tefach
ገደም የምትሉት ጋ ተገነኛን በምል ሰበብ የስንቱ ህይወት ታበለሸ
ግን ጤነኛ ነው
እናቴ አንድ ምክር ልምከርሽ መቶ በመቶ የሚሰራው ጌታ እየሱስን ተቀበይ ከሁሉም ችግርሽ ያሳርፍሻል
Betkekel le ljwam lerswam wanawe Getan mkeble new
He is a narcissist if he tried to end his life, because he couldn’t be with you.
ኢትዩጵያ ውስጥ ሰው በሰው ሲጎዳ ተቻችሎ ነው መኖር ቻይው ተይው መተወ ነው ያለፈውን ማንሳት አያስፈልግም እያሉ የስንቱን ሕይዎት አበላሹት
ሴት ልጅ አጠፋችም አላጠፋችም በቀን 3ቴ መገረፍ አለባት ከሚል ማ/ሰብ ነው የወጣው ወንድሜና አትፍረጅበት
ወዶ አይደለም የሆነ ነገር ችግር አለበት አትፍረዱ
ከ ሴት ጋር እየጨፈረ ወዶ አይዶለም የምትሉት ነገርሰ
ድግምት ወይ ጥንቆላ ነው እንዲህ የሚያደርገው
እሶስ አታሳዝንም ?
Atefredu? Excuse me whatever 😏
ይቺ:ሴት:የማትረባ:ሰዉ:ነች።ከእሷ:ምንም:መማር:አይቻልም።በገዛ:ጥፋቷ:ነዉ:ሲኦል:የገባቺዉ።
አዉራ ነሽ በጣም ልጅ አዴት አዉሬ እራስ ወዳድ
😒😒አይ አበሽ ለ መፍረድ አንደኝ 🤮🤮በራስ ሲደርስ ብቻ አካኪ ዘራፍ🤮🤮
አይባልም 😮
Can you share how you grow up ?
Yagatemsh ena eywe😢😢
የባልየው ሚስት ነሸ እንዴ
ልጅ ከተወለደ በዃላ ለልጅ መኖር ነው ባልና ሚስት ተከባብረው ስናደርግ የነበሩትን መጥፎ ነገሮች ሁሉ መተው ግዴታ ነው ሁለት ወዶ አይሆን