Ethiopia - "ሐሰን ከረሙ የቆላው መብረቅ፣ ያልተሰሙት የገበሬው ጀነራል ጀብዶች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 274

  • @ኡሙሚፍታህየሀይቋ
    @ኡሙሚፍታህየሀይቋ 2 года назад +17

    ይመችህ ፈታየ እንድህ ስለ እውነተኛ ሀገር ወዳድ ጀግኖቻችን ተርክልን

  • @neimayoutube3380
    @neimayoutube3380 2 года назад +31

    አላህ ይጠብቃቸው ጀገና ናቸው
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህለሳውዴ እሰር ቤት ለሚሰቃዬ ወገኖቻችንንንንን👆😭😭😭😭😭😭😭

  • @khadjakhadja4599
    @khadjakhadja4599 2 года назад +10

    እሰይ እባባ አላህ ከናተጋር ይሁን የአማራ ወጣት ከአባቶቻችን መማር አለብን በየቦታው ወጋ እያስከፈን ነው እንቃ እባከቹህ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +5

    ጀግና አባታችን አሏህ እድሜ ከጤና ጋር አሏህ ይዎፍቀዎት💞💓💓💕💖🇪🇹🇪🇹🇪🇹የኢትዮጵያ ጀግና😘😘😘😘🇪🇹💖🌹💐🌷💪

  • @مريماحمد-ح9ن
    @مريماحمد-ح9ن 2 года назад +21

    ድል ለአማራ ልዩ ሀይል እናፋኖ ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ፍትህ ፍትህ ፍትህበሳውድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭

  • @asbsewnek9753
    @asbsewnek9753 2 года назад +13

    ኢትዮጵያ ዛሬም ልጆች አሏት 🇪🇹🇪🇷🇸🇴አንድ ሁኑ 💪

  • @ፍትህበሰርለሚሠቃየውወገኔ

    ድል ለጅግናው አባታችን አላህ ይጠብቅህ

  • @እሙፉአድ-ጘ8አ
    @እሙፉአድ-ጘ8አ 2 года назад +5

    መሻአላህ የኔጀግና አላህ እሪሚና ጥና ጨመሩ ጨማመሩ የስጠዉ ላባታችን

  • @MA-uo8cp
    @MA-uo8cp 2 года назад +6

    እውነትም አንበሳ!!! ጀግንነታቸው ፊታቸው ላይ ይታያል። ማሻአላህ። እድሜና ጤና ይስጠዎት።

  • @samutube8551
    @samutube8551 2 года назад +20

    ፍትህ በሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ሰላም ለእምየ አገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +5

    ፍትህ ለሳውዲ አራቢያ እስረኞች 🙏🏿
    ድል ለዕናት ሀገራችን ኢትዮጵያ 🙏🏿💪🏿

  • @ajmanajman7738
    @ajmanajman7738 2 года назад +7

    ኑሩልን አባታችን

  • @hayatislam8513
    @hayatislam8513 2 года назад +4

    አላህ ይጠብቃችሁ እየእኛ አንበሳውች አላህ እረጀም እደሜ ይስጥልን
    ግን የሀገራችን ስም ብዙ ነው ሡበሀን አላህ

  • @toyba5347
    @toyba5347 2 года назад +4

    ጀግኖቹ ድሉ የናተነው ኢትዮጵያ ብዙ ጀግኖች ወልዳለች ከትልቅ እሥከ ትንሽ 🇪🇹🇪🇹💚💛❤💪💪💪🦁🦁🦁

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +4

    ሰላም ለኢትዮጵያ እና ለህዝባችን አሏህ ሆይ ኢትዮጵያን ጠብቃት💐🌹🇪🇹👍🙏💖🇪🇹💖👍🇪🇹

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +1

    ፈታ በጣምምምምም እናመሰግናለን ስጀግናዉን ሀሰን ከረሙ ፈጣሪ ይጠብቀዉ

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 года назад +15

    ከድል ቡሃላ ጀግኖችን ማሞገስ ማድነቅና እውቅና መስጠት ተገቢ ነው ጀግኖቻችን ክብር ይገባችኋል። በጎንደር በኩል ያለው ጦርነት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ጎንደር ሲጠቃ በሸዋ በጎጃም በወሎ ያለን ሁላችንም ወደ ጎንደር መዝመት አለብን የትግራይ ወራሪ የዘራፊ ቡድን ጎንደርን ለመዝረፍ በሰው ማእበል እየመጣ ነው

    • @teybahussein6143
      @teybahussein6143 2 года назад

      ኦነግ ሸኔ በደራ አማራን እየጨፈጨፈ ነው አሉ ምን ያክል እውነት ነው ?
      የሚያውቁ ከሆነ

  • @Alhamdulilah244
    @Alhamdulilah244 2 года назад +24

    ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭

    • @seadaaalov7238
      @seadaaalov7238 2 года назад

      አሏህ ይጠብቃቸው እድሜና ጤናጋ አሏህ የሀገራችንን ጥላቶች ያንሳልን ጥርግ አርጎ ተዱኔያ ምድር ያሳቸው ያረብ

  • @የትምልኑርስደተኛነኝ
    @የትምልኑርስደተኛነኝ 2 года назад +16

    ፍትህ በሳኡድ አርቢያ እስር ቤት ለሚስቃዩት ኢትዮጵያ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦😭😭😭😭😭😭😭ክብር ለሺርጣሞች ክብር ለፋኖ ድል ለእማማ ሀገራችን ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹💪🙏

  • @ዜድነኝየወልድያዋ
    @ዜድነኝየወልድያዋ 2 года назад +4

    ፈታ ውስጤ ነህ ንግግርን ተናገረው ሀስን ከረሙ ከልብ ጀግና ነው ወሎ ጀግና ሞልቶል እማማ ኢትዩ አላህ ይጠብቅልን❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @Hayat-vs7ld
    @Hayat-vs7ld 2 года назад +45

    ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስረኞቾ በብርድና በርሀብ ለሚሰቃዮ ወገኖች ድምፅ እንሁን 💔😢💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @meditube4525
      @meditube4525 2 года назад

      እር የአላህ ፍትህ

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 года назад

      Wellahy beallah semi mellalew weyanin agetw akort asew leji ehaniw asew leji yeha new atadll malet weyana aganet new eswn adgf yaw aganit ne eswn akort asew leji new

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 2 года назад +4

    አበሳው ሀሰንከረሙ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ አባት😍😍😍😍😍

  • @legabotube6548
    @legabotube6548 2 года назад +9

    ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች ሁላችንም በየእምነታችን ዱአ እናድርግላቸው ለሰው ብንጮህ ምንም ሰሚ የለም ሰሚ የሆነው ጌታ እዝነቱን ያውርድላቸ በራብ እና በብርድ ተሰቃዩ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @nuredensejdk453
    @nuredensejdk453 2 года назад +17

    ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @ሠሚራየናቷልጅ
    @ሠሚራየናቷልጅ 2 года назад +1

    የበረሃው አንበሣ ሀሠን ከረሞ🇪🇹💚💛❤🇪🇹

  • @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ
    @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ 2 года назад +16

    ፍትህ በሳኡዲ እሰርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን😭ሠሚ ያጣ ጩኸት🇪🇹💔

  • @saudisaudi2250
    @saudisaudi2250 2 года назад

    ፈታ እናመሠግ አለን ድል ለሀገራችን ጀግና ይኑር ዘላለም አገር አሥከባሪ ነው ጀግና ይኑር ዘላለም👏👏👏👏👏👏👏

  • @redi_tube
    @redi_tube 2 года назад

    ወጣቶች ጀግኖችን በፍትሐዊነት ማድነቅን ከፈታየ ተማሩ ለአንተ ቃል የለኝም አንተ እራስክ ጀግና ነክ 👍👍❤❤

  • @HassanAli-iy2zy
    @HassanAli-iy2zy 2 года назад +17

    ፍትህ ህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ በሳኡዲ ለሚገኙ እስረኞች

  • @ሪምነኝቲማቲሟ
    @ሪምነኝቲማቲሟ 2 года назад

    ድል ለኢትዮጵያችን
    ጀግናወ ባለ ሺረጡ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @asghadfd4929
    @asghadfd4929 2 года назад +2

    ድል። ለፍኖ። ድል። ለጀግኖች። ሸሀሠን። ከረምን። አላሕ። ያረግልን

  • @ሀስቢአላህወሚነልወኪል

    ፈታየ እናመሰግናለን ለመረጃህ በርታ ድል ለእምየ 🇪🇹🤛🇪🇹🤛🇪🇹🤛🇪🇹🤛🇪🇹🤛🇪🇹🤛🇪🇹🤛🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤛🇪🇹🤛🇪🇹🤛🇪🇹

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ 2 года назад +5

    ፍትህ ለሥረኞች ፍትህህህህ አረ ብርድና እረሀብ ገደላቸው ሥት ዘመዶቻችን አለቁ በረሀብ በብርድ ፍትህህህህህ

  • @መቅዲየተዋህዶልጅኦርቶዶክ

    እድሜና ጤና ይስጥልን ለዚህ ጀግና አባት

  • @TK-sf8rr
    @TK-sf8rr 2 года назад

    መሰሎቻቸውን ያብዛልን
    በጣም አናመሰግናለን

  • @mohammedjaffer6521
    @mohammedjaffer6521 2 года назад +4

    አላህ እድሜያቸውን ከተሟላ ጸጋው ጋር ያርዝምልን!

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 2 года назад

    የኢትዮጵያ ጀግና ሀሰን ከረሙ ጀግኔ ኑርልን

  • @محدملى-ن8غ
    @محدملى-ن8غ 2 года назад +4

    ጀኔራል ሐሰን ከረሙ መቸም የማንረሳቸው ጀግናችን ናቸው አላህ ይጠብቃቸው 💚💛❤

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 года назад

      እይወላ አሚንን እድሜየ ከጤናጋ

  • @Tube-mw4kd
    @Tube-mw4kd 2 года назад +3

    ፍትህ ለሣኢድ እሥርኞቺ። ያርብ አገራቸንን። ሠላም አድርግልን

  • @konjokonjokonjo4455
    @konjokonjokonjo4455 2 года назад

    መሻአላህ የኛጀግና አላህ እረጂም እዴሜና ጤናይስ
    ጣቸው

  • @tseganeshyeferu9852
    @tseganeshyeferu9852 2 года назад +2

    ጀግና ናቸው! ጤናይስጥዎት

  • @اياببتا
    @اياببتا 2 года назад +3

    ክብርላሰንከረሙ

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 2 года назад +1

    የኔ አባት እረጅም እደሜና ጤና አብዚቶ ይስጥህ ጀግናዬ

  • @aaaa4968
    @aaaa4968 2 года назад

    ጀግናው ሀሠን ከረሙ አበሣው ሀሠን ከረሙ ያማራው ዎልታ.ምሠሦ አላህ ይጠብቅህ በለህበት ከነ አጋሮችህ ክብር ሀሠን ከረሙ ክብር ለፋኖ ክብር ልዩ ሀይል ክብር ለሚኒሻወች ክብር ለአፋር ፈታድል እናመሠግናለን የኛ ጀና አበሣው እንወድሀለን ለሠላምህ ይብዛ ሣላደቅህ አላልፍም

  • @ዙዙነኝ-ኸ7ፀ
    @ዙዙነኝ-ኸ7ፀ 2 года назад +4

    መሽአሏህ ጀግናው አባታችን ጀነራል ሀሰን ከረሙ እድሜው ይርዘምልን አሏህ ይጠብቀው ያረብ
    ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ኢላይሂ ሰላሙን አምጣልን ያረብ

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 2 года назад

    የኛ ጀግና አባት አላህ እድሜወትን ረጂም ያድረግለወት💓💓💓💓💓

  • @muhamednure8145
    @muhamednure8145 2 года назад

    ጀግኖች አሏህ አረጅም እድሜ ከጤናጋ አሏህ ይስጠወት አበሶች ጀነራል ሸህ ሀሰን ከረሙ

  • @ኡሙአቡኬ
    @ኡሙአቡኬ 2 года назад +1

    ድልለሀገራችን ያራብ። ፈታየሰለም

  • @samirahmohammed606
    @samirahmohammed606 2 года назад +6

    ፍትህ በሣኡድ አረቢያ በእሥር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ፍትህህህህህህህህህህ 🇸🇦🇸🇦👈😢😢😢😢😢😢🇪🇹

  • @ክብሬነሽእናቴ
    @ክብሬነሽእናቴ 2 года назад

    ፈታ በርታ ሀሰንከረሙ አላህይጠብቃቸው

  • @lubabalubaba4245
    @lubabalubaba4245 2 года назад

    ጀግኖቺቺንን አላህ ይጠብቅልን
    ሀገራቺንን አላህ ሰላም ያድርግልን
    ፍትህ ለሳኡዲ እሥረኞች ፍትህ

  • @jemalgetisohassen1810
    @jemalgetisohassen1810 2 года назад

    ፈታ በጣም እናመሰግናለን

  • @የድንግልማሪያምልጅጥጋቡገ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡዲ ለሚገኙ ወንድም እህቶቻችን እባካችሁ ድምፅ እንሁናቸው ለመንግስት አሰሙልን ድል ለኢትዮጵያ አሸናፊ ናት ኢትዮጵያ

  • @samiraahmed2446
    @samiraahmed2446 2 года назад

    ያአላህ ያአላህ ያአላህ ያረብ እባክህን ሰላም አሰማን ሀገራችንንም ቤተሰቦቻችንንም ሰላም አድርግልን ሰላም አይጠገብም

  • @redi_tube
    @redi_tube 2 года назад

    ያረብ የአለህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 года назад +4

    ፍትህ ፍትህ አረ ፍትህ ወገኔ አለቁ በሳኡድ እስር ቤት ፈተናችን በዛ በሀገር ቤትም በዉጭም ወዴት እንጩህ ያረብ

  • @abdiabdella7248
    @abdiabdella7248 2 года назад +1

    Mashallah jegna

  • @jinatjinat6402
    @jinatjinat6402 2 года назад

    ድል ለኢቶጲያ ክብርርር ለጀግኖቻችንንን በጣም ትሩ ምልከታነው ፈታ ደላዎች ፍፍፍፍፍትትትትህህህህህ በሳውዲ አረቢያ ለሚሰቃዩት ወገኖቻችንን

  • @Tube-wm4dl
    @Tube-wm4dl 2 года назад +8

    ውድ የፈታ ዩትዮብ ቤተሰቦች የነብያችን ሶለላሂ አለይሂ ወሰለም ኡመቶች ከንግግሮች ሁሉ በላጩ የአላህ ቃል ቁርአን ነው አንድ ሀርፍ ካነበበን አስር ሀሰና እናገኛለን ኑ !
    ከአልቃኢዳቱ ኑራንያ ጀምረን ቁርአንን በተጅዊድ አስተካክለን እንቅራ ? ፕሮፋይላችንን ጫን ብብለው ይቀላቀሉ

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 2 года назад +1

    ፈታ የኔ ምርጫ ምርጥ ድምፅ ምርጥ አገላለፅ እውነተኛ ዜና ኑርልን

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 года назад

      በጣም ስወደው በጉጉት የምጠብቀው ዜና ቢኖረ ፍታብቻነው።

  • @ቀመርያዩቱብ
    @ቀመርያዩቱብ 2 года назад +9

    ፍትህ በሳኡዲ ለሚገኙ እስረኞች🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኰ1ከ

    አቤት ጀግንነት አላህ ይጨምርላቸው ለሸህ ሀሰን ከረሙ እድሜና ጤና በጅጉ ይስጣቸው ምን ይባላል ሌላ

  • @FM-mg6ww
    @FM-mg6ww 2 года назад +1

    ዘጋቢ ጋዜጠኛውንም አንተን ፈታ ደይሊንም በአድማጮች ስም አመሰግናለው አባታችን ሀሰን ከረሙንም በአላህ ስም አመሰግናለው🙏🙏🙏

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 2 года назад

    ጥሩ አገላለፅ ነው። አመሰግነዋለሁ። የኢትዮጵያ ቁርጥ ቀን ልጆችን ጀግንነት መንገርህ የሚመሰገን ሥራ ነው። አበረታታ። አንተም በርታ። ማበረታቱ አስፈላጊ ነው። ታውቀዋለህ። የማላልፈውና ትልቅ ግንዛቤ እንዲኖረን የሚገባው የባህልን ክበርነትና ትልቅ ሐብት መሆኑን ነው። ከዚህ ከራያና ከአፋር ሕዝብ የምንማረው ሁለቱንም አንድ የሚያደርጋቸው እንቁው ባህላቸው ነው። ሁሉም ከልጅነት ጀምሮ ከመሳሪያ ጋር ተዋውቀው በባህላቸው ተኮትኩተው ማደጋቸው ነው። ይሰመርበት። ጀግና እንዲሁ ተመዞ አይወጣም። ጥረት፣ ልፋት፣ መንከባከብና ማሳለጥ ይጠበቃል። ባህላቸው የገራቸው፣ ባህላቸው የኮተኮታቸው ውድ ብርቅዬዎች ናቸው። የኢትዮጵያ ዘበኞች በፀሐይ ሐሩር፣ በቁር፣ በውሃ ጥም ተፈትነው ያደጉ ቁርጠኞች ናቸው። ይሰመርበት። ማንም ጠቃሚ ነገር በዋዛ አይገኝም። አገሮች ከፍተኛ ወጭ አውጥተው የሚያሰለጥኑት ጫፍ አይደርስም። ባህልን ማዳበር፣ ማክበርና መንከባከብ የግድ ይላል። ኢትዮጵያ ለምን ቅኝ አልተገዛችም የሚሉ ሚስጢሩ ባሕላችን ነው። ይሰመርበት።

  • @ajmanajman7738
    @ajmanajman7738 2 года назад +2

    ሰላም ላገራችን

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን ሰላም ለሃገራችን አውርድልን

  • @እሙእረያን-ጀ8ጨ
    @እሙእረያን-ጀ8ጨ 2 года назад +4

    ፍትህህህ'ለሳኡዲእስረኞች

  • @hi-vj7jl
    @hi-vj7jl 2 года назад

    ሸህሀሠንከሪሙናፋኖዉለታአለብንየኔጀግኖች

  • @tebah1247
    @tebah1247 2 года назад +2

    ጀግና የወለዴ ዘሩ ጀግናይሁን ጧት የወጣዉ ልቤ አልገባም እስካሁን ጀነራሉ አሰን ክረሙ የኛ ጀግናባት እረጀም እድሜ ከጤናጋ አሏህ ይስጥልን በጣም አለማድነቅ ንፍቅናነዉ አባታችንን ከሱ አካባቢ በሆኩ እላለሁ ጀግና ዴስ ይላል

  • @admash8970
    @admash8970 2 года назад +1

    ጀግና! እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @fethiahabib5999
    @fethiahabib5999 2 года назад

    ማሻአላህ የኛ ጀግና ረጅም እድሜ ሙሉ ጤና አላህ ይስጦት

  • @wenyasrat4101
    @wenyasrat4101 2 года назад

    እናመሠግናለን

  • @ejdhd3666
    @ejdhd3666 2 года назад

    ክብር፣ለጀግኖቻችን፣ድል፣ለጀግኖቻችን

  • @meditube4525
    @meditube4525 2 года назад +4

    ፈታወች ከልብ እናመሰግናል የሠሩን ማሞገስ ትልቅነት ነው

  • @ሀስቢአላህወሚነልወኪል

    አላህ ይጠብቃችሁ የኛ ጀግኖች

  • @seidwaleyuw8921
    @seidwaleyuw8921 2 года назад +5

    ፍትህ በሳኡድ አርቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

  • @አልሚነኝከሸዋ
    @አልሚነኝከሸዋ 2 года назад +4

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዮ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @anshatube
    @anshatube 2 года назад +3

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ፍትህ ፈትህ ፍትህ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ለሳውዲያ እስረኞችይ

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 года назад

    Egzabehir Edmiye Tena ystachw Amen

  • @ጦይብነኝየውሎልጅየአባሰሎ

    የኛ ጀግኖች አባት ሀሰን ከርሞ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @عبدالرحمانسراج-غ5و
    @عبدالرحمانسراج-غ5و 2 года назад +6

    ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን አረ እስከመቸ ሰላም ለኢትዮጵያ

    • @dyydhjxfjfi1303
      @dyydhjxfjfi1303 2 года назад

      ድል ለፋኖ ለፋኖ ለፋኖ ድል ለዩ ሀይላችን ድለ ለመከላከያችን 💚💛❤🇪🇹🇪🇹

  • @ኡሙፍርዶስቲዩብ
    @ኡሙፍርዶስቲዩብ 2 года назад +6

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰውዲ አሲር ቤት ለሚገኙ ኢሂት ወዲሞቸቺን

  • @zdtube6056
    @zdtube6056 2 года назад +5

    ፍትህ በሳኡዱ እስር ቤት ለሚሰቃዩት ድምፅ ሁኗቸው

  • @ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ

    ፍትህ በሳኡድ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @rahmayy1313
    @rahmayy1313 2 года назад

    Adatachn. Hasen Jeremy. Alah. Erejim. Edimi eina. Tina. Enmeglen 💪💪💪😍😘😍😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @famitube6801
    @famitube6801 2 года назад +2

    ምርጥ ባል🌹 ምርጥ አባት🌹 ምርጥ አፍቃሪ 🌹 አዛኝ ናፋቂ 🌹ምርጥ ነብይ ሥለላሁ አለይሂ ወሠለም ። ቁረአን ኢሥላማዊ ጥያቄ ና መልሥ የኡሥታዞች ግብዣ አለ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ሙሥሊሞች እህቶቸ ወዲሞች 🌹i

  • @twinklestar2448
    @twinklestar2448 2 года назад +1

    የኔ አባት 1000 ኑሩልን

  • @nurnur4504
    @nurnur4504 2 года назад

    ጎበዝ ጋዜጠኛነህ በርታ ወድሜ

  • @ሰላምለኢትዮጲያይሁን
    @ሰላምለኢትዮጲያይሁን 2 года назад +3

    ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇸🇦

  • @indianahungariangirl3840
    @indianahungariangirl3840 2 года назад +4

    الله كبر 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayathahmad9714
    @hayathahmad9714 2 года назад +2

    የኛ ጀግና

  • @ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 🥺🥺🥺🥺

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 года назад +1

    ፊታዪ እነመሰግናል እዴዝህበሚያምር ቅላፄ ስለግለፅካቸው

  • @امسلمان-ث9ه
    @امسلمان-ث9ه 2 года назад +3

    ፍትትትህህህ ለሳኡድ በግፍ ለሚሰቃዩ

  • @babibabi4471
    @babibabi4471 2 года назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቸው ያረብ

  • @ማሜወሎየው-ኀ9ቨ
    @ማሜወሎየው-ኀ9ቨ 2 года назад

    ጀግናየ አላህ ይጠብቃችሁ የሞቱትን አላህ ይማራቸው አብሸሩ አላህ ከናተ ጋር ነወ

  • @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ
    @ዜድየአላህባሪያ-ደ2ቨ 2 года назад +2

    ምርጥ ባል🌷ምርጥ አባት🌷ምርጥ አፍቃሪ🌷አዛኝ ናፋቂ🌷ምርጥ ምሪ🌷ምርጥ ነብይ🌷ነብያችን ስለላዋለይ ስሉ አለ ነብያችን🌷ጉድ የሚያስብል🌷እልህ የሚያስጭረስ🇪🇹ኢትዮጵያ🇸🇦ሳውዱ🇦🇪ዱባይ አሜሪካ ኩይት ኡማን እስላማዊ ጥያቄ መልስ ውድድር አለ ፍሎፍይሩን ተጨናቹ ግቢ እዳያመልጣቹ ሁሉም🇪🇹ሀገር ውክላቹ ተውዳዳሩ

  • @ኩሩሀገርyouTube
    @ኩሩሀገርyouTube 2 года назад

    ዋዉበጣም💚💚👍👍👍ቶምርት አብሽር

  • @hawadawed9588
    @hawadawed9588 2 года назад +2

    እስኪ ሄይሩን አሰማን 🇪🇹🇪🇹😢😢😢

  • @lbabasyad8020
    @lbabasyad8020 2 года назад +3

    ፍትህ በሳኡድ ለምንገኘዉ ስደተኞች😭😭😭