ከደሴ ድረስ የመጣችው ድንቅ ልጅ!! comedian Eshetu Ethiopia Donkey tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • DONKEY TUBE'S SPONSORS
    =======================
    Purpose black
    www.purposebla...
    ***********************************
    Ashewa Technology
    ፈጣን አስተማማኝ ትራንስፖርት ጋር
    ምቹ እና በርካታ የክፍያ አማራጮች አሉን።
    ለመገበያየት ፡ www.ashewa.com
    ለአክሲዮን ሽያጭ ፡ www.ashewatech...
    የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ፡ t.me/ashewatec...
    ስልክ ፡ 0976005100/0976005500
    ************************************
    INFO
    *****
    #ComedianEshetu
    #ethiopiantiktok #ethionews
    Join this channel to get access to perks:
    / @comedianeshetu
    #dinklijoch
    #comedian_eshetu
    #ComedianEshetu
    The creator and producer of this show is comedian Eshetu.
    contact :- comedys27@gmail.com
    Facebook: / comedianeshe
    tiktok : @comedianeshetu0
    0913610673
    0938212020
    #Addis_Ababa
    #comedy
    #comedian eshetu
    #eshetumelese
    #ethiopiantiktok
    @Comedian Eshetu Melese - OFFICIAL
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
    • ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 года назад +360

    በቃ ምንም ማየት አልፈልግም ድንቅ ልጆችን ብቻ። የኔ ጣፋጭ እድግ በይ።
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችከ። መልካም በአል።

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 года назад +4

      አሜን ላንቺም🙏🙏🙏

    • @MM-io2es
      @MM-io2es 2 года назад +1

      የረሱ ሀይመኖት የለከበረ የሰው ሀይመኖት አየከብርም

    • @user-kr1gb9fm7k
      @user-kr1gb9fm7k 2 года назад +1

      አሜን እህታችን ላንችም መልካም ባአል ይሁንልሽ

    • @user-kr1gb9fm7k
      @user-kr1gb9fm7k 2 года назад +1

      @@MM-io2es ምን ማለት ነው?

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 года назад +2

      @@MM-io2es የፃፈችውን ደግመሽ አንቢው ያለችው ገብቶሻል? ድንቅ ልጆችን ብቻ ነዉ እማየው ሌላ ምንም አላይም ማለቷ ነዉ ወደግራ መጠምዘዝ ስትወዱ ሃይማኖት የሚል አለ እዚጋ ⁉️

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 2 года назад +45

    "አላህዋ ኢትዮጵያን ሰላም አርጋት🤲 " እውሽ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር ያሳድግሽ 😍😍😍😘😘

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 года назад +189

    ደሞ የዛሬወቹ ልጆች ጣፋጭ ናችሁ አላህ ያሳድጋችሁ እሸቱም ምርጥ ሰው ኑርልኝ ወድሜ

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 2 года назад +19

    ማንን ማመስገን ትፈልጋለሽ አላህን የኔ ጣፋጭ አላህ በጥበቡ ያሳድግሽ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 года назад +557

    ቢስሚላህ ማሻአላህ ቃል አጣው ሙሉ ቤተሰቡ እንደት ውብ ናቸው አንደበታቸው ጣፋጭ አላህየዋ ኢትዮጵያን ሰላም አድርጋት አለችኮ የኔ ጣፋጭበፍቅር የተሞሉ የኔ ወሎየወችኢላሂ ያሳድጋቹ ይጠብቃቹ💙💙

    • @user-sy2ex8br1j
      @user-sy2ex8br1j 2 года назад +7

      አሚንን ያርብ ደምሪኝ ዜድ

    • @hanantube259
      @hanantube259 2 года назад +2

      @@user-sy2ex8br1j ነይ ውደ እንደመር

    • @fhtfhg8468
      @fhtfhg8468 2 года назад +4

      ማሻአላህ አላህ ያሣድጋት ምንም ቃላትየለኝ በጣም ጣፋጭ አላህዋ ኢቲጰን ሠላም አድርጋትሥትልእባየነዉ የመጣዉ

    • @konjokonjo1187
      @konjokonjo1187 2 года назад +2

      @@user-sy2ex8br1j a

    • @kidaneteshome1117
      @kidaneteshome1117 2 года назад +2

      አሜን አቦ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +32

    ሱበሀን አላህ እንዴት ደስ ትላለች መጀመሪያ ምስጋና ለአላህ ድአ ኢትዮጵያን አላህ ሰላም ያርጋት

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 года назад +123

    ለነዚህ ንፁህ ህፃናት ሲል አገራችንን ስላም
    ያርግልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @seblewolde844
      @seblewolde844 2 года назад

      Amen Amen

    • @hayatyemer3343
      @hayatyemer3343 2 года назад

      Amen

    • @simintegnawshi4555
      @simintegnawshi4555 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን
      እውነት ነው በዚህ ክፉ ዘመን ንጹህ እግዚአብሔርና ህጻናት ብቻ ናቸው።

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede9203 2 года назад +14

    የኔ ጣፋጭ አላህ እዋ ኢትዩጵያን ሰላም አድርጋት ስትል አፌ ቆርጥ ይበልልሽ አላህ ያሳድግሽ የኔ ማር

  • @user-dr3ss3tt2r
    @user-dr3ss3tt2r 2 года назад +87

    አሏህ ያሳድጋቸው ቆንጆ ልጆች ናቸው ያረቢ ለኛም ሷሊህ ልጆች ሰጠን ከሰድት መልሰህ ያረቢ

  • @ltube3292
    @ltube3292 2 года назад +171

    በወሎ ልጅ ተበላህ ዛሬ
    ደሴዎች እንድህ ነን
    ፍቅር
    ፍቅር
    ፍቅር ብቻ።

  • @nitsmydam6742
    @nitsmydam6742 2 года назад +85

    ውይይይ ሲያምሩ እኔም ብስማቸው ብዬ ተመኘሁ መች ይሆን እንደነዚህ ጣፋጭ ልጆች የሚኖሩኝ ያረብ አላህ ያሳድጋችሁ ለቁምነገር ያብቃችሁ

    • @Zainab-ud3xe
      @Zainab-ud3xe 2 года назад +4

      አብሽሪ አሏህ ይወፍቀናል የሁላችንም ምኞት ነው

    • @nitsmydam6742
      @nitsmydam6742 2 года назад

      @@Zainab-ud3xe ኢንሻ አላህ እህት🌺

    • @rahelmamo6197
      @rahelmamo6197 2 года назад

      ነኢም የአባይ ንግሰታ ደና ነሺልኝ እህታለም ያሰብሽውን ፈጣሪ ይስጥሽ ለሱ የሚሳነው ምንም የለምናአ

  • @user-os7qs7pk6j
    @user-os7qs7pk6j 2 года назад +51

    ወይኔ ደስ ሲሉ በማርያም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድጋችሁ 😍😍❤️❤️

  • @user-li6ip3qk9r
    @user-li6ip3qk9r 2 года назад +138

    አላህዋ ኢትዮጵያን ሰላም ያርጋት አለች✅
    የኔ ማር አላህ ያሳድግሽ🍇🌺💐🌺🌺🌺

  • @foziyj8681
    @foziyj8681 2 года назад +7

    ሱብሀን አላህ ደስ ሲሉ አላህ ያሳድጋችሁ ወላሂ ሁሉም ሰው ከወሎየዎች ፍቅርን ተማሩ የወሎ ሰው እንደዚህ ነው ከህፃንነቱ ጀምሮ ነው ፍቅርን እሚያውቀው ያረብ አገራችንን ሰላሟን አብዛልን አልሀምዱሊላህ የደሴ ልጅ በመሆኔ ልዩ ነው ደስታየ

    • @user-kd4xk8gp2t
      @user-kd4xk8gp2t 2 года назад

      በጣም በቃ ወሎየ ስለሆንኩኝ ደስስስ ይለኛል ማንንም መውደድ ማክበር ስለምችል

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 года назад +69

    አላህየዋ ኢትዮጵያን ሰላም አድርጋት የኔ ማር አፏ ሲጣፍጥ ሰላም ባስ እራሱ እንዴት ደስ እንደምትል እህቷን እየደጋገመች ስትስማት አንጀት ትበላለች አላህ ያሳድጋቹ

  • @userLubaba-iq3po7cj1e
    @userLubaba-iq3po7cj1e 2 года назад +11

    ይሄ ፕሮግራም ሱስሆኖብኛል ጣፋጭ ልጆችናቸው እሚያቀርባቸው
    እሼም ምርጥ ሰው ነው አቀራረብ ይችላል. ኢንሻአላ የኔምልጅ ከወሎ አንድ ቀን እዛ እንዲቀርብ እሞክራለሁ

  • @sikosilo6003
    @sikosilo6003 2 года назад +81

    ደሴ ያምረጦች ሀገረ እንወደቹሀለን ደሴዎች ያደብብ ክልል ልጂናኘ

    • @jemilakasayoutub4281
      @jemilakasayoutub4281 2 года назад +1

      እናመሰግናለን እኛም እንወዳችኋለን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ

    • @burtukana5675
      @burtukana5675 2 года назад

      አለንማርአብሺሪ

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 2 года назад

      እኛም ውድድ

    • @user-lu3em9wo3o
      @user-lu3em9wo3o 2 года назад +1

      እኛም ውድድድድድ

    • @user-vr7py1ng5g
      @user-vr7py1ng5g 2 года назад +1

      እኛም እንወድሻለን

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 2 года назад +11

    በጣም ውብ እና ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ናቸው ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ!!!! እሸቱዬ ምርጥ ሰው ነህ ኑርልን!!!!!

  • @user-nw4kv2uj2o
    @user-nw4kv2uj2o 2 года назад +379

    ደሴወች እኮ ፍቅር ናቸው እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድጋቹ 🌹

    • @alimetalemu8377
      @alimetalemu8377 2 года назад +4

      እዳው ድብርቴን ነው ያስለቀቁኝ ውይ ልጂ እድህ ደስ ይላል እደ

    • @user-lu3em9wo3o
      @user-lu3em9wo3o 2 года назад +2

      🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔

    • @user-nw4kv2uj2o
      @user-nw4kv2uj2o 2 года назад +2

      @@ewnettube2001 እሽ ውዴ🌹

    • @user-nw4kv2uj2o
      @user-nw4kv2uj2o 2 года назад +1

      @@kamilawollo7528 እሽ ውዴ🌹

    • @mesemse6172
      @mesemse6172 2 года назад

      ደምሪኝ የኔ ቆጆ

  • @truelovetube2984
    @truelovetube2984 2 года назад +8

    አላህየ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት ስትል የተለየ ደስታነው የተሰማኝ የኔቆንጆልጅ 🙏🙏🙏

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 года назад +70

    የኔ ቆንጆ እድግ በይልን የእናንተ አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ደሴንም አስጠራሽልን ❤️❤️❤️❤️

    • @lala1793
      @lala1793 Год назад

      የኔ ቆንጆ እድግ በይልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 2 года назад +11

    እውይ የኔ ማሮች ሢያምሩ ወሎየ መሆን እኮ መታደል ነው አላህ ያሣድጋችሁ የኔ ጣፋጮች ለእናንተ ሢል ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @user-ub2cf6ob9r
    @user-ub2cf6ob9r 2 года назад +39

    የኔማር እውነትም ድንቅ ልጆች🌹 ፈጣሪ ያሳድጋችሁ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 2 года назад +9

    እር ደሴ ደሴ ገራዶ ገራዶ አለቀልህ ልቤ ተንዶ ተንዶ በርቱ ደሴዎች ወልደያም ተሳተፋ ቅመም የሆኑ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ 💚💛❤🌷🕊

  • @mekidiyedenegellejtube
    @mekidiyedenegellejtube 2 года назад +197

    ፍትህ በሳአውድአረቢያ በእስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን ፍትህ ሚጣዬ እድግ በይ ለቁም ነገር ያብቃሽ የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለብርሀነ መስቀሉአደረሣችሁ አደረሠን አሜን

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 2 года назад +11

    በጣም ወላጆች ልትመሰገኑ ይገባል በስርአት በእርጋታ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ስላም ባስ ቆንጅዪ።

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke9248 2 года назад +45

    የኔ ማር ጣፋጭ እድግ በይልን❤❤❤❤❤❤❤ ዉድ ዛሬ ደሰ ብሎኛል በወሳና 3 አመት ያህል መሰቀል ጥምቀት አልነበረም ዛሬ ግን ሁሉም አለፈ ወደ ቀድሞ በታቸዉ ካርታ ተሰጣቸዉ ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን

    • @SuperTubeሱፐርቲዩብ
      @SuperTubeሱፐርቲዩብ 2 года назад +1

      Demrign haymi

    • @mekdesmekdes5180
      @mekdesmekdes5180 2 года назад +2

      እልልልልል ክርስቲያን ተስፍ አይቆርጥም እምንለው በምክንያት ነው።

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 2 года назад

      @@mekdesmekdes5180
      ❤❤❤💯

    • @user-pk2ho7wb9u
      @user-pk2ho7wb9u 2 года назад +2

      ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-zm6ym5xw6z
    @user-zm6ym5xw6z 2 года назад +8

    ما شا ء الله ማመስገን የምትፈልጊው ሲላት አላህን አለች መጀመሪያ❤❤❤

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 года назад +57

    እውነት ነው መምህራኖች ልጆቻችንን ከሚሰድቦቸው በአግባቡ መቅጣት አለባቸው

    • @user-sy2ex8br1j
      @user-sy2ex8br1j 2 года назад

      ደምሪን እህት

    • @Kiyakakery
      @Kiyakakery 2 года назад

      @@user-sy2ex8br1j ነይ እንዛመድ ውዴ

    • @selam7643
      @selam7643 2 года назад

      ወላጆችተደብቀው ይመጡና ፀጉሯን አልሠራ አለች ምግብ አልበላ አለች አላጠና አለች ተቆጡልን ይሉናል ከዛ ክፍል
      እገባና ነገ ፀጉሩን ሳይሰራ የመጣ ምግብ አልበላም ያለ አላጠናም ያለ ወየሁለት እላለሁ😁😁😁😁😁😁

  • @user-pl6he1xp1j
    @user-pl6he1xp1j 2 года назад +6

    ማሼላህ እዴት ደስ ትላለች አላህዬ ኢትዮን ጠብቅልን አለች እኩ በንፁሀሸ ልቧ አላህ ያሳድግሺ የኔ ጣፉጭ ፍትህ ለሳኡዲ እስረ ቤት❤️❤️😘😘🥰🥰🌹🌹🌹

  • @rahmam.d5380
    @rahmam.d5380 2 года назад +19

    የኔማር አላህ ያሳድግሽ ፀሎትሽንም አላህ ይቀበልሽ ሀገራችንንም ሰላሟ ይመለስልን

  • @የሀሞናእናትዉቤ
    @የሀሞናእናትዉቤ 2 года назад +8

    አላህዋ ኢትዮጵያን ጠብቃት🥺🙏የኔ ጣፋጭ💛

  • @Sarasara-sb8rl
    @Sarasara-sb8rl 2 года назад +17

    እውይ ሲያምሩ እጇን ዘርግታ አሜን አለችኮ ወሎየዋ

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c 2 года назад +12

    ሙስሊሞች የዛሬወቹ ያሰላም ያውም ከወሎ ደሴ ቅመሞች ማሻአላህ አላህ በድናችሁም ጎበዞች እድሁትሆኑ ይርዳችሁ
    😍😍😍

  • @peaceteame7472
    @peaceteame7472 2 года назад +51

    ወደፊት እኔነኝ ያሉ መሪዎች እንደምናገኝ አልጠራጠርም ድንቅ ልጆች 👍👍👍👍👍👍

    • @user-lr5bl4by5y
      @user-lr5bl4by5y 2 года назад

      ያው ማህበረሰቡ ካላበላሻቸው ክፍቱ እውነት የሚያወራ አይቆይም ሀገራችን

    • @rabiahwali5839
      @rabiahwali5839 2 года назад

      የኔቆጆ አላህ ያሣድግሽ የኔጣፍጭ

    • @lbabaamr8340
      @lbabaamr8340 Год назад

      0 she 00990

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 2 года назад +5

    👏👏👏ህፃናቶች ባይወዱህ ነው የሚገርመኝ ምክንያቱም ልበ ንፁህ ናቸው ልብ ልብን ያነባል :: 🧡🧡🧡

  • @mamimylove8905
    @mamimylove8905 2 года назад +16

    አላህዋ ኢቲቦያን ሰላም አርጋት እውነት ነው የኔ ጣፋጭ😊😘

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 2 года назад +14

    በ ኢትዮጵያ ፕሮግራም ሰቅነ ደስታ ምጋኘው ባዝ በልጆች ግዜ ብቸ እግዚአብሔር የሰድገችሁ ❤️❤️❤️

  • @kubratube6293
    @kubratube6293 2 года назад +8

    ማሻ አሏህ ከሁሉም በፊት ሊመሰገን የሚገባው አሏህ ነው። አሏህ ያሳድግሽ።

  • @selamawitadise4375
    @selamawitadise4375 2 года назад +7

    የእኔ ቆንጆዎች እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በእዉነት ደስ ሲሉ እዉነትም ድንቅ ልጆች ወሎየዎች ፍቅር ብቻ😍😍😍
    ለመላዉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ

  • @elhamnegn8510
    @elhamnegn8510 2 года назад +29

    አላህን አስቀድማ ማመስገኗ የእኔ እመቤት

  • @user-ui6pd3yc3o
    @user-ui6pd3yc3o 2 года назад +6

    በማርያም እድለኛ ነው ከልጆች ግዜው ማለፉን ልጆቹ ጣፋጮች በናፃነት ነው የምጫወቱት🥰🥰🥰

  • @user-ro5je1si3d
    @user-ro5je1si3d 2 года назад +218

    ለኛም ከስደት መልስ እንድህ ድንቅ የሆኑ ልጆች ይስጠን የመደም ያልብ ካውያዎች አሚን በሉ

  • @genetbekele5812
    @genetbekele5812 2 года назад +5

    የኔ ማር ፈጣሪ ያድግሽ ለነዚህ ልጆች ሲል አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 2 года назад +21

    በጣም ደስስስስስ ይላሉ እግዜር እነዚህን ልጆች ይባርክ

    • @zeharahussen3449
      @zeharahussen3449 2 года назад +1

      ማሻአላሕየኔቆጆ🥰😘🤲💐💐🌹😘💐💐💐

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 2 года назад +4

    የኔ ማሮች በጣም ደስስ የምትል ልጂ ከነ እህቶ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሣድጋችሁ😘😘😘

  • @kallethiotube1068
    @kallethiotube1068 2 года назад +101

    በወንጌሉ ያመናችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ

  • @user-kh4je2eb9o
    @user-kh4je2eb9o 2 года назад +5

    የኔማር አላህ ያሳድግሽ ቅመም የሆነች ልጂ አላህዋ ኢትዮ🇪🇹ያን ሰላም አድርጋት አለች አሚንን ያረብ

  • @user-gq7xm3sg4n
    @user-gq7xm3sg4n 2 года назад +18

    በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳሽሁ

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 года назад

      አሜን

    • @user-ny7up8sp1v
      @user-ny7up8sp1v 2 года назад

      አሜን፫እኳን አብሮ አደረሠን

  • @user-kh4je2eb9o
    @user-kh4je2eb9o 2 года назад +7

    😂😂😂😂😂😂እእፍፍ በሳቅ ገደሉኝ እድግ በሉ የናንተን ልብ አይቶ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በህፃንነት ክፉ ደጉን በማያውቁ ህፃናት ይኼ ባንዳ ገዳይ አእምሯቸው ላይ የሀገራቸውን ሰላም አሳስቧቸው ሲያወሩ አያስለቅስም ግን😥😥😥

  • @user-qo3st2hl2g
    @user-qo3st2hl2g 2 года назад +9

    ታድለህ አሸ ልጂ ጋ መዋል እኮ መታደልነዉ ጣፋጭ የሆኑ ለጆች

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 года назад +5

    ሚጥዬ እግዚአብሔር አምላክ በናንተ ይሁንበት ሀገራችንን ስላም ያርግልን በመጀመሪያ ያመስገነቸው ፈጣሪን ስለሆነ በሞገስና በጤና እደጊ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹

  • @bilagiyimer2689
    @bilagiyimer2689 2 года назад +27

    የኔ ወርቆች እድግ በሉ💝 በነገራችን ላይ ደሴ በደብ ኔቶርክ ስለማይሰራ ነዉ

  • @nesanetbelay8043
    @nesanetbelay8043 2 года назад +1

    የእህቴ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ እንደእናታችሁ ሰውን የምትረድ ለሰው የምትደርሱ የወደቀን የምታነሱ ያርጋችሁ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluyeeyasulji2681
    @muluyeeyasulji2681 2 года назад +20

    የኔ ቆንጆ እግዛብሄር ኣምላክ በጥበብ በሞጎስ ያሳድግሽ የሀገራችን ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹ሰላም ይመልስልን 🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @hadi8301
    @hadi8301 2 года назад +2

    ወይኔ ደስ ሲሉ ሁላቸዉም ደስ ሲሉ አለባበሳቸዉ ከሁሉም ልጆች ለየት ፅድት ያለ ደሞ ፍቅራቸዉ የኔ ወሎየዎች 🧚‍♀️🧚‍♂️💋💋💋💋💘💘💘💘💘

  • @user-uv4mo4hk9w
    @user-uv4mo4hk9w 2 года назад +93

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳኡዲ ለሚሰቃዩት ወንድም እህቶቻችን😭😭😭

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 года назад +4

    እሼ ብዙ ችሎታ ያለህ ድንቅ ወጣት ነህ::በተለይ? ግጥምህ በጣም ልዩ ነው::Thankyou.🙏🏾

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 2 года назад +9

    የኔ ወርቅ አላህ ያአሳድግሽ ስታምር ወሎዬዋ ደሚዬ😘❤

  • @adanechshlbiru1495
    @adanechshlbiru1495 2 года назад +5

    ድንቅ ልጆች ኑሩል
    እግዚአብሔር ያሳድግሽ

  • @rabiayimam3430
    @rabiayimam3430 2 года назад +7

    የኔ ፍቅር እድግ በይ አላህዋ ኢትዮጵያን ሠላም አድርጋት አለች

  • @rehetmohammed6797
    @rehetmohammed6797 2 года назад +3

    የኔ ቅመም አላህ ያሳድግሽ ጣፋጭ የሆነች ልጅ

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 2 года назад +17

    የኔ ቆንጆ የደሴዋ ቅመም እድግ በይ💋💋💋💖💖

  • @kabodtv-pastorhiwotfekede8916
    @kabodtv-pastorhiwotfekede8916 2 года назад +1

    እሸቱ መምህር በዱላ እንዲመታ እንዲት ትክክል ነዉ ትላለህ ልጆች ስነ ልቦናቸዉ ይጎዳል መምህራን ማክበር እንጂ መፍራት የለባቸዉም

  • @aminathussen8595
    @aminathussen8595 2 года назад +10

    የደሴዋ ቆንጆ ስታምር ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @oumermussa417
    @oumermussa417 2 года назад +7

    ዘና ብሎ መቀመጥ ዝነኛ ያደርጋል እውነትም ድንቅ ልጅ እውነትም ድንቅ ልጅ

  • @martayemaryamlij6984
    @martayemaryamlij6984 2 года назад +33

    እናንተን ሳይ ሁሉንም እረሳለሁ እደጉ በሉ እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድጋችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን የኔ ጣፋጭ ፈጣሪ አምላክ በጥበቡ በመገሱ ያሳድግሽ እሽዬ መልካም ሰው

  • @አቢቲነኝስደተኛዋ
    @አቢቲነኝስደተኛዋ 2 года назад +6

    እዉይ የኔ ወርቅ ስታምር 😍😍😍😘😘😘😘❤❤❤❤ ሲያምሩ እህትትማማች ያገሬ ልጆች ወሎዬወቹ ❤❤❤

  • @GLOVE1205
    @GLOVE1205 2 года назад +7

    እድግ በይ እረ በየቀኑ አድርጉልን ድንቅ ልጆችን አንደበታቸዉ ሲጣፍጥ

  • @user-pe4qz1qz6b
    @user-pe4qz1qz6b 2 года назад +4

    የኔ ማር ጣፉጭ አላህያሳዲግሽ አላህዋ አገራችንን ሰላምአርግልን

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 2 года назад +8

    እሼ ምርጣችን እባክህ ኤባፍ ዩቱይብን አንተላይ አቅርብልን አንተ እንደምታቀርባቸው ሁለት ልጆች አላት ዝርዝሩን ከእናትየውተረዳ እናከብርሀለን ።

  • @mesitube6372
    @mesitube6372 2 года назад +19

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የእኔ ቅመም😍😍😍😍ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ላሉ

  • @rahmarahma3841
    @rahmarahma3841 2 года назад +2

    ዉይይይይይይይ ማሻአሏህ አሏህ ያሣዲጋችሁ ደሤዎች ሰታምሩ እሸቱ ምን ነበረበት ብዙ ብትመርቃት 😍😍😍😍😍አሚን ስትል ስታምርርር

  • @user-ml4di3mu5z
    @user-ml4di3mu5z 2 года назад +11

    ውድ የኢስላም እህት ወድምቸ ሀሩንንአለንህ እንበለው አዝኖብናል

  • @leyowesame8040
    @leyowesame8040 2 года назад +5

    የኔ ማር ዛሬ አንቺን ካየሁ በሁዋላ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱን ታውቂያለሺ የኔ አይናማ የትውልድ አገሬን 20 አመት ሳላያት የናፈቀችኝን ውቢቷን የምወዳትን አገሬን አንቺ ውስጥ ስላየሁዋት የኔ ቆንጆ በፍቅር በሰላም በጤና እድግ እድግ እድግ በይልኝ ውድድድድድድድድ

    • @hanannuru8757
      @hanannuru8757 2 года назад +2

      አላህ ታአምሩ ብዙ ነውና የልብሽን መሻት ሞልቶልሽ ላገርሽ ያብቃሽ እህቴ

  • @tsiongezahegn3054
    @tsiongezahegn3054 2 года назад +8

    ውይ ደስ የምትል ህፃን ደግሞ የዱላዋ ስም ማማር ጣፋጭ የልጄ ት/ት ቤት ደግሞ ቸኮሌት ይሏታል

  • @user-sr1vm6dr5u
    @user-sr1vm6dr5u 2 года назад +4

    አሜን። እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ጣፍጭ የሆኑ ልጆች

  • @user-kp4fd1sj5p
    @user-kp4fd1sj5p 2 года назад +5

    እሼ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ ያራዳ ልጅ

  • @sami5868
    @sami5868 2 года назад +2

    ማሻአለህ ልጅቷ በሰለናት ማንን መማስገነ ትፈልግያለሽ ስትበል አስቀድማ አለህን ምጣዬ የኔጠፈጭ 🙏♦♦♥♥

  • @user-pi9lr2hj3l
    @user-pi9lr2hj3l 2 года назад +11

    የኔ ቆንጆዎች እደጉ🥰😘😘😘😘😘..... አዚ ዪሮፕ እንደዚ መሳሳም ብርቅ ነው እንድውም አይታሰብ።

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 2 года назад +6

    የእኔ ማሮች ሲያምሩ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ህጻናት ባለ ንጹሕ ልብ ውይ በጉጉት ነው የምጠብቀው እኛም ከስደት ተመልሰን ያማሩ ፍሬዎችን የምናፈራ ያድርገን አሜን

  • @user-sj4lj5io8e
    @user-sj4lj5io8e 2 года назад +5

    ዋው ዋው የኔ ማሮች እድግ በሉልኝ 😍😍😍😘😘😘😘😘እሼ የማስታወቃያው ግጥሞች ይገርማሉ አቤት ጭንቅላት ዋው ዋው👏👏👏👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @selam801
    @selam801 2 года назад +8

    አቤቱ ጌታየ ሆይ እንደ ህጻናት ንጹህ ልብ ሰጠኝ

  • @yeshewerkbelay24
    @yeshewerkbelay24 2 года назад +75

    ወለየወች የት ናችሁ😍😍😍😍😍

  • @jamatube8171
    @jamatube8171 2 года назад +7

    የኔ ጣፋጮች እድግ በሉ 🥰አላህ ሀገራቺንን ይጠሠላሟን ይመልስልን🇪🇹😥❤

  • @hayat3188
    @hayat3188 2 года назад +5

    የኔ ቆንጆ ማን ነው የምታመሰግኒው አላህ ......
    እድግ በሉንኝ

  • @user-ir9nc6nt4s
    @user-ir9nc6nt4s 2 года назад +1

    እደዚህ ፕሮግራም ብሎ የተመቸኝ የለም የኔ ጠፋጭ አሏህዋ ኢቶጲያን ሠላም አርጋት ነው እምለው አለች የኔ ውድ አሏህ ያሳድግሽ ማመዬ

  • @user-df6vc4vu5n
    @user-df6vc4vu5n 2 года назад +6

    ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ እድግ በይ ማማዬ❤

  • @user-se4iy2wp6l
    @user-se4iy2wp6l 2 года назад +3

    ዶንኪ ቱይብ ምርጥ አቀራረብ ልጆች በዚህ እድሜ ፀሎት ዱአ ማረግ ከጀመሩ እኛስ ኢትዮጲያዬ ሰላምሽ ይብዛ ተስፋ አለሽ በልጆችሽ

  • @hayuhabshawit2386
    @hayuhabshawit2386 2 года назад +4

    ማሻ አላህ ተባረከላህ እንዴት ያምራሉ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-sk9uj2rx6d
    @user-sk9uj2rx6d 2 года назад +1

    ማሻአላህ የኔ ጣፋች ከነቤተሰቦችሽ አላህ ይጠብቅሽ በቅድሚያ አላህን ማመስገን በዚህ እድሜሽ የኔ ቅመም እድግ በዪልኝ

  • @user-qf1wd5iv5c
    @user-qf1wd5iv5c 2 года назад +7

    ልጆቹ ሲያምሩ ውይ እድግ እድግ በሉ ♥♥

  • @sjjsj6577
    @sjjsj6577 2 года назад +1

    የኔ ቅመም ውይ አላህ ያሳድግሽ። ሀገራችንንም ሰላሟን ሙሉ ለሙሉ ሰላሟን ይመልስልን ያርብ ለነዚህ ህጻናቶች ሲል። የአላህ

  • @bayushdejene8122
    @bayushdejene8122 2 года назад +6

    ድንቅ ልጆችን ሳይ ልጅ ያምረኛል ሁፍፍ እድግ በሉልኝ ❤️

  • @seadahosein1088
    @seadahosein1088 2 года назад

    የኔ ምርጥ እንደው አሏህ ያሣድግሽ አሏህዋ ኢትዮጵያን ሰላም አድርጋት አይ ማሻአሏህ አጂብ ነው ማነን ታመሰግኛለሽ ሲላት በመጀመሪያ አሏህን አመሠግናለሁ አለች አሏሁ አክበር ቁርዓን አስቀሯት በመጀመሪያ ማነን ማመስገን እንዳለባት ራሡ ታቃለች

  • @abditube7845
    @abditube7845 2 года назад +5

    በጣም የምወዳት ድንቅ ልጅ አለችኝ ግን ለ5 አመታት አላዩትም በጣም ነው የናፈቀቺኝ

  • @simintegnawshi4555
    @simintegnawshi4555 2 года назад +1

    በጣም ያሳቀኝ "ሰላም ባስ "የሚለው ስም ነው
    በቃ እኮ ከዚህ በኋላ ህጻኗን ሰላም ባስ እያሉ ነው የሚጠሯት
    ለማንኛውም የኔ ጣፋጭ ሰላም ባስ አንቺም እድግ በይልኝ!

  • @sarah-kp8uu
    @sarah-kp8uu 2 года назад +43

    እንኳን ለብርሃነ መሰቀሉ አደርሳችሁ አደረስን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችው በጉጉት የምጠብቅው ፕሮግራም

    • @rajrajuraj9858
      @rajrajuraj9858 2 года назад +3

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን (3)ይቅረታ ጥምቃቱ በይ ዬኔ ዉድ ።❤❤❤

    • @amenamen3751
      @amenamen3751 2 года назад

      Amen enkan abro aderesn letimket mamaye

    • @user-pz1pg1di3l
      @user-pz1pg1di3l 2 года назад

      አሜን እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ

  • @hiwathiwat5080
    @hiwathiwat5080 2 года назад +2

    ደስ የሚሉ ቤተሰቦች እሼ የኔ ምርጥ ሰው ስወድህ ዘመንህ ይባረክ😍😍😍😍