Proud of Ethiopian Airlines. Hope the tragedies with MAX in Indonesia and Ethiopia will never happen again. Boeing should settle with the lawsuits ASAP, not drag on, and not prolong the pain and suffering of victims' families and friends. I am proud Ethiopian has taken the time to start flying the Boeing 737 MAX. Whenever I have choices, I take Ethiopian. LET'S MOVE ON AND DO BUSSINESS.
The way Boeing acted during the initial investigations was pretty sad… trying to blame pilots, while it was clearly a defective aircraft! I’m glad to hear Ethiopian took extra time to ensure the “improvements” to the design and safety features of this aircraft, but I still don’t trust Boeing. RIP to all who perished in this unfortunate accident 🥲
ድጋሚ አደጋ አያሰማን። መቼም ቢሆን የምንወዳቸውን አንጣ። አየር መንገዳችን ሁሌም አንደኛ ይሁነ።
ህዝባችን ወገናችንን መሞት ይቅር ሌላ አንፈልግም ደሀ ወገናችን በወለጋ በአፋር በአማራ
መቼም አልረሳውም ነፍሳችውን💔😢😢😢 ይማርልን እግዚአብሔር. ከእንደዚህ አይነት አደጋ ይጠብቅ 💚💛❤ 🌍✈ እግዚአብሔር በምትኤዱበት. ይጠብቃችው
እግዚአብሔር ይመስገን ዕቃ እንዲህ ተጠግኖ ወደነበረበት ቦታ ተመለሰ ምን አለ ህወታቸዉ ያለፈ ወገኖቻችን ቢመለሱ አይ ትዝ አለኝ የብዙዎች መሪር ሃዘን ነበረ ነፍስይማር 🙏
እንኩዋን ደስ አላችሁ 💚💛❤🙏
ከክፉ አደጋ ፍጣሪ ይጠብቀን በስደት ያለን ለሀገራቺን ያብቃን ሻሻ የሚሰሩትን ከምድር ያጥፋልን ሀገሬ ናፈቀኝ
አሜን ወይኒ ያብቃን
Wonderful job. All my customers in USA 🇺🇸 appreciate Ethiopian Airline. I’m so proud of you guys. Thank you for your amazing service.
የኢትዬጵያ አየር መንገድ በርቱልን
I am proud of you Ethiopian pilot & all crew member’s 🙏🏽👍🏽❤️
ጥሩ ነው ክፉውን ያርቅልን ጌታ ።
መቅዲ ምላጯ በጣም ጒበዝ እኮ ነሽ አቀራረብሽ 1ኛ ነው። ደሞ አምሮብሻል ግን ለ baby sawor ጥሪኝ ሆድሽ ባዶ አልመሰለችኝም
እግዚአብሔር ከአደጋ ይጠብቀን መቼም በተሳፈርን ግዜ ያለፈውን አደጋ ስናስብ? በጣም ያስፈራል::
አረ ደረሱልን ለሳኡድ እስረኖቺ ፍትህ ፍትህ
A very humble girl you deserve more good things mekdiye 👍
ይሄ ችግር ሲፈጠር እኔ ወደ ኢትዮ ልገባ እኔ እንደነገ ልገባ እንደዛሬ ነበር ወላሂ አደጋዉ የተፈጠረዉ እና ሁሉም ሀዘን ላይ ነበር ታዲያ እኔ አድስ አበባ እስከምገባ ዉስጤ በጣም ፈርቶ ነበር አላህ ከእንደዚህ አይነት ይጠብቀን
ፍትህህህ በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚገኙ ወገኖቻችን
ምርጥ ነው መቅዲም አሪፍ አቀራበብ
የኢትዮጵያ አምላክ ይርዳን ከፍታችንን ያሳየን የውስጥ ሰላማችንም ይመለስልን🙏ባህላዊ ልብሳችንን ለብሰሽ ቢሆን ኖሮ የበለጠ ይደምቅ ነበር😍
ነበር ማስመሰል እንጂ እራሳችንን ለመምሰል ብዙ ይቀረናል
እውነት ነዉ ልቦና ይስጠን
በመጀመራያ እንኳን ደስ ያላችሀ ግን እስር ቤት ላሉ ወገኖች ላኳት እማ ተዛ የኢትቢያ እናቶች አባቶች ዶአ ያደርጉላችሆል
ፈጣር መጨመራውን ያሳምርላቹሁ 🙏
Thanks to the cabin crew members too. This kind of flight, full of VIP, is not easy.🇪🇹
ለነሸቃልት ግን እኳንምግብ ሲያስተናግዱ እኳ ይነጫነጫሁ
proud of ethiopia 🇪🇹 airlines 💯👍👌👌
Mekdi, I'm proud of you!
ያምራል አለባበስሽ እርጉዝ ትመስያለሽ መቅዲ
ከዚህ በኋላ አደጋ አይኑር ፈጣሪ ይጠብቅ ፡ህውዋት ሰራተኞችን በዘመድ እየቀጠረ ስለነበረ ነው የተከሰከሰው
ሀሀ
😂😂
Why mask is not mandatory inside the plane ? EBS should be example. Mekdes I like what you do and please wear mask.
Mekdiye 💕you're Gorgeous Polite and humble
አምኝው ልበር 🤔አላደርገውም ያንን ሀዘን ያየ መችም ለማንኛውም ለአየር መገዳችን መልካም እድል
እኛ ኢትዮጵያዊያን እምነት አለን እሱም ከሳይንሱ ይልቅ በፈጣሪ እናምናለን አደጋው የደረስው የቴክኒክ ችግር የተባለው እንዳለ ሆኖ ቀናቸው ደርሶ ወይም የተፃፈላቸው ነው ብለን እናምናለን። ስለዚህ ፕሌን ስለቀያየርንና ስለተጠነቀቅን ብቻ እንተርፋለን ማለት ዘበት ነው!!!!
Betikikl
Like
ET እንኳን ደስ አላችሁ congrats
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
One of the best airlines
The king of African skay is always best .......rathwer than all
መቺም ቢሆን። አላህ ክፍ አያሠማን። አየረ። መገዳቺን። ምግዜ። አደኛ። ነወ።
ፍትህ ፍትህ በሳኡድ ለሚሠቃዩ ፍትህ ፍትትህህህህ
ደስስስስስስ ይላን። አላህም ዱሊላሂ።
Love and miss you Mamá Ethiopia 💚💛❤️
መቅዲ የልጅሽ እህት እንጠቡቅ እንዴ ?ኢንሻአላህ
Bezu gize pilot Interview tadargalachu welo layem endazaw lamen juge lawyer menamen alu adala ende eabsoch😊
Jambo Jambo Sana Abariyako Muzurisana Newu,.,..
Asfaw
ፍትህ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እያለቁብን ነው
አዲስ አበባ ቦሌ ኤርፖርት ያለው የ ኢሚግሬሽን አገልግሎት በጣም አሰልቺ ፣በጣም ሁዋላ ቀር ነው ኦፊሰሮቹ የስራ ቅልጥፍና እና ፍላጎት የሌላቸው እዲሁም ተቆጣጣሪ የሌላቸው ናቸው ሊታሰብበት ይገባል።
Beautiful cabin; beautiful plane
BRAVO EAL Safety first 👍 you ban Until all the risks cleared
Wonderful! Also my complement to Mekdes “yor are very Beautiful and professional”
በረራ ለይ ሂል ጫማ አይመከርም እባካቹ
በጣም ደስ ይላል እሰየው ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድነው ዳሽ ቦርድ ላይ ያለው ዲጅታል ቁጥሮች ብልጭ ድርግም የሚለው ከ 14:2 - 14:42
ማን አምኖብት ይመጣል በእግሬም ቢሆን መጣለሁኝ እንጂ በሱ አልሳፈርም👌
የት ታቂዋለሽ ሥትሔጂ ድግግሬ ነው የሚለው
አየር ላይ ሆኖ ስለ አደጋ ማዉራት ከባድ ነዉ
@@fhdh9770 በጣም
እግዚአብሔርን የምትፈራ ሴት መልካም ሴት መልካም ሚስት መልካም እናት ብዙ ነገር እንማማራለን ፕሮፋይሌን ተጭናቹሁ ኑ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጎችየ ሸጋ ሰንበት ይሁንልን
You are distracting the assistant pilot . This is a big responsibility
ማስክ ማድረግ ቀረ እዴ ኮቪድ ቦታ አይመርጥም Please be careful
ይቺ ልጅ ወሳኝ የሆነ ሰው አላት EBS ውስጥ እንዴት ነው ሁሉን ነገር እሷ ብቻ ምትሰራው?
መቅዲ😍😍😍😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌
ሀገራችን ምንም ችግር አንስማማባት ሁሌም ሰላም ትሁንልን ግን ምነው ብልፅግና አየርልችንን ሳየው በአረጎደ ቢጫ ቀይ ብቻ ነው ያሸበረቀው ኮከብ እንለጥፍ ሳይል
ድሬን ሰላም በይልኝ
መቅደህ በጣም ነው የሚረብሽ
ሞላ ብለሻል ልጅ እንጠብቅ እንዴ መቅዲ😍😁
እኔም ብያለሁ ኮመንት ሣነብ አገኘሁሽ ሀሣቤም አገኘሁ
Tiru temelkach nesh
@@nefisa70 🥰😂😂😂
@@netsigebre7406 🤗😊
Proud of Ethiopian Airlines. Hope the tragedies with MAX in Indonesia and Ethiopia will never happen again. Boeing should settle with the lawsuits ASAP, not drag on, and not prolong the pain and suffering of victims' families and friends. I am proud Ethiopian has taken the time to start flying the Boeing 737 MAX. Whenever I have choices, I take Ethiopian.
LET'S MOVE ON AND DO BUSSINESS.
Congratulations 🙏
ካፒቴኑ ተከይፎብሻል መሰለኝ ባል ከሌለሽ አትፍዘዢ ባክሽ
መቅዲ እርጉዝ ነሽ ወይስ አይኔ ነው
ነፃነት የምትባይው አስተያየት ከመስጠትሽ በፊት እውነትን በደንብ እወቂ ለነገሩ ሳታውቂ
ቀርተሽ አይደለም "ፍየል ወዲያ ቅዝምዝም ወዲሕ "አስመሰልሸው
ያረብ አንተ ካዴጋ ጠብቀን
ኑ ውሠዶኝ ወደ ኢቱ ቢያ ሀገሬ
አይቀርም
ለሳኡድአረቢያእስረኞቺ ፍትህ ፍትህ
እኔ በተፈጥሮዬ መመናቀር አልወድም ሴት ልጅ እርጋ ስትል ደስ ይላል እንዴት እንዴት ነው የሚሰራሽ እናቱ እረጋ በይ ወይ ጉድ 🤔🤔🤔 በየሄደችበት ደግሞ ያባቷ ቤት ነው የምታስመስለው ስትቀብጥና ጢባሯ 🙆♀️🙆♀️🤣🤣
@@bethelehem4989 አሜን 😍❤️
የኔም ሀሳብ ነው ሚድያ ላይ እንደዚህ መልበስ ትንሽ ይከብዳል , ከነልጆቻቸን ስናይ አይተሳቀቅን ነው። private የሆነ vacation ላይ ግን መብቶ ነው !!!!
ፍትህ ለአፋርና ራያ ህዝብ
Ye ebs molkaka anhei nsh bektay Dubai haedsh end metasgobhehe anetraterm yemhesh🔥
ለባለሀብትና ለነጮች እጂ የሚያሽቃብጡት የኢትዮጵያ ኤርፓርት ድሀን ማን ያውቀዋል ካርጎ ዘራፊዎችን ተው በሉልን
ወይ አባ ድላ😂😂😂😂😂
Congera
Wow
መቅድ እርጉዝ ነች እደ
The way Boeing acted during the initial investigations was pretty sad… trying to blame pilots, while it was clearly a defective aircraft! I’m glad to hear Ethiopian took extra time to ensure the “improvements” to the design and safety features of this aircraft, but I still don’t trust Boeing. RIP to all who perished in this unfortunate accident 🥲
እኔ ወደ ሀረብ አገር ስመጣ ደረቅ ዳቦ እና ቀዳውጣ የመስለ መኮረኒ በውሃ ብቻ ዘፍዘፈውት ይሁን እንጃ የስጡን🥶 እኔስ ሳልቀምሰው ዝጋኝና ተውኩት ለእናተ ግን ወይንም አልቀራቸው እኛንማ አጭበርብረውናል 😒😒😒
ክክክክክ አይዞን ያጋጥማል
Cher yaseman ere mnem ayekan ke egzihabeher
mekedi betam gebez nesh
Ethiopian ayer meged beretu selayenew des belonale betam yamrale
#NeverFlyBoeing737
ክፉነገርንእዳታሠማንያረብ
አየር መንገድ እንደት ቢራ ይሸጣል የዛሬ 3አመት የበረራ ሰአት እየጠበቅን ባለበት እዚያው ቢራውን ሲጋት አንዱ ድብን ብል ሰክሮ እራሱን ስለማያውቅ በረራ አመለጠው እዚያው እያየነው
መቅዲ ቀሚስሽ ጠልፋ ዳይጥልሽ ሠጋሁልሽ
💚❤💛
ayru tekskese
ወላሂ..ሠዉነቴን..ሸመቀቀኝ..ያኔ...የማያልቅ..እባ.አነባንያለመላ..አለዉ..ማንኛዉም..ነገር.
ወይኔ እኔ ብሆን አልፈራሽም
እረ ለእስረኞች ድምፅ ሁኑን
👍👍👍👍
👏👍🇪🇹🙏
The next month will it be again crushed... Then we will lost I critical personal
አራቁትሽን
ምን መሆንሽ ነወ
ትቀሠፋለሽ
እምነት
በአለ በት ሀገር
የለበሥሽዉ
ልብሱ
የክብር ሰዶም ነው ማስተዋል ይሥጥሽ
አባዱላ 8 መንግስት ስታሽቃብጥ አይደብርህም
💚💚💛💛❤❤🙏🙏
እቃው ተጠጋግኖ ተሠራ የሠው ህይወትሥ ????
ግን ግን በረራ ላይ ቀለል ያለ ልብስ ፋላት ጫማ ይመከራል አንች ግን በተቃራኒው ነውለምን
አናልቅ አልናችሁ አይደል
😄😄😄
😄😄😄😄😄😄😄
ኢትዮጵያ አይቼ ጠግኚ ለደንብኞቼ ብላ ከከከከከከ አስባ በቀን 500 ሰው በጥይት የሚሞትበት አገር ላይ ቁጭ ብለሽ እንደዚህ ሰትይ አታፍሪም
ለሰው ነፍሰ እንደዚህ ካሰበ ጋላው መንግሰት ወለጋ የሚሞቱት ነፍሰ ወይንስ ይለያያል የደሀና የሀብታም ነፍስ ወሬኞች አሽቃባጭ አጨብጫቢ
Bawrplan Lamhad mrkot gdta naw?
ጋዜጠኛ ስለሆንሽ ነው እንዲህ የሚንከባከቡሽ እንደዚህ አይከባከቡ የውሸት ንው
ልብስ ከሌለሺ ልላክልሺ አድራሻ አስቀምጭ! በጣም የሚደብር ልብስ
ወይ ጉድ እሷ ላማረባት እኛ ምን አገባን
ክክክ
ኧረ ተው ቢቀርስ? አደጋ መስማት አልናፈቀንም።
አልገባኘም እራሡ የተከሠከሠዉ አዉሮ ብላልነዉ ወይሥ
@@hanan2237 ከዚህ በፊት ብዙ አገሮች ላይ እየተከሰከሰ የነበረው ቦይንግ 737 ሞዴል አሁን አሻሻልነው እያሉ ነው
@@እኛናኢትዮጵያ ትክክክ እድረሽያና ፒሊፒኒ/ህንድ በተደጋጋሚ ወድቋል አሁንምጀመሩት አላህይጠብቀን