የሰይፉ ፋንታሁን አነጋጋሪ ስራ @NEGASHMEDIA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia #ሰይፉ_ሾው #ፋንታሁን #አነጋጋሪስራ

Комментарии • 179

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 4 месяца назад +19

    ሠላም ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ። እባክህ የድሬዳዋዉን ከንቲባ በጣም አታሞግሳቸዉ። ሰይጣኑ አብይ አህመድ ቀናተኛ ስለሆነ ሕዝብ ወደዳቸዉ ብሎ እንዳያጠፋቸዉ። እዚህ መሰሪ የሰይጣን ቁራጭ አይን ዉስጥ አታስገቧቸዉ። ፈጣሪ ከነቤተሰባቸዉ ይጠብቃቸዉ። አሜን!

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 4 месяца назад +8

    ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ።

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 4 месяца назад +54

    ምን ያድርጋል እንድዝህ ያለ ስው ባለበት ሀገር የበሻሻው የደሀ ልጅ ዱርየ ሀገር መምራት የማይችል ስብእና የሌለው ሀይማኖት የልለው ሀገሪቱን ተጫውተባት

    • @AliaMohammad-t1q
      @AliaMohammad-t1q 4 месяца назад +4

      የልቤን ነው የተናገርሸው❤❤❤❤

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 4 месяца назад +2

      Ye deha lij yalshiw hulun abelashebish betam metfo sidib ye deha lij. Ethiopian endale ye deha lij nen. Betam yasazinal

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 4 месяца назад +1

      ​​​@@HhHhh-jr3bysew new yatsedaw dehawochin mayet yemayfelig mengist lijachewun jib yasbelaw Abiy awire . Sint meto shi hizb merate lay wedqewal bet eyaferesu bet seteb eyalu eyewashu ,beteseb alen yeferesebachew Egziabhare yifred bicha enantem ye deha emba yifaredachihu

    • @kindyou4768
      @kindyou4768 4 месяца назад

      @@HhHhh-jr3byYou are just like him with such a dirty mouth.

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 4 месяца назад

      @@HhHhh-jr3byየእርጉዝ ሴት ሆድ ቀዶ ሺል የወጣው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው በማን ሆነ በአብይ እና ባንች ዘሮች ነው ሀገሪቱ ቆሸሽች ይህ የመንድር ዱርየ ማጅራት እይመታ ያደገ መሀይም እና ዘሮችሽ ከመጡ ጅመሮ ሀገሪቱ ቆሸሽች🤮

  • @werkewerke-ln5qu
    @werkewerke-ln5qu 4 месяца назад +4

    ነጋሽዬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እኔ 2 ቀን ነው ዳገግሜ ያዬውት እንድ እርሳቸው አይነቱ ይብዛልን ፣🙏

  • @የሠውነገር
    @የሠውነገር 4 месяца назад +8

    እባካችሁ ተዋቸው ደግሞ በክፉዎች ዓይን ውስጥ እንዳይገቡ ፈጣሪ ይጠብቃቸው

    • @abdi9388
      @abdi9388 4 месяца назад +1

      እኔም ይህንኑ ነዉ የማስበዉ። ፈጣሪ ከአብይ አይን ያዉጣዉ።

  • @alematalay734
    @alematalay734 4 месяца назад +1

    ብታገኛቸውና ብታቀርብልን ብዬ አሰብኩ::
    እኔም በጣም ነው የምወዳቸው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @AliBaniissa-h2v
    @AliBaniissa-h2v 4 месяца назад +1

    ነጋሽ እንዴት ነህ ተሻለህ ስላየሁክ ደስብሎኛል

  • @digtfigr2707
    @digtfigr2707 4 месяца назад

    እግዚአብሔር እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጠው

  • @banchikasaeh6624
    @banchikasaeh6624 4 месяца назад +2

    ትልቅሰው ያሳደገው

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 4 месяца назад +4

    ከንቲባችን ከምትሰሙት በላይ ነው መንገድ ሲሔድ እነኩዋን ታጅቦ አይሔድም ከህዝቡ ጋር መንገድ ዳር ተቀምጦ ድንች ሰላጣ ይበላሉ አብሮ ይጫወታሉ ያው የድሬ ተወላጅ ስቶን ለሰዎች ቀለል ያልክ ትሆናለህ አሁንም እረጅም እድሜን ይስጥልን

  • @SanasesiySana
    @SanasesiySana 4 месяца назад

    Amen amen 🙏

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 4 месяца назад

    Watching from South Africa

  • @AsratLisanu
    @AsratLisanu 4 месяца назад

    ስለሁሉሙ ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ከፊት ይቅደም

  • @HaileJenai
    @HaileJenai 4 месяца назад

    Sle Seifu angagary sra bless kea istu witch taweraleh!?

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 4 месяца назад

    Selam selam Eyina Enikuw wondimachin Enkuwan B Dena metah ❤❤❤

  • @AgretuArgaw
    @AgretuArgaw 4 месяца назад

    መጥፎ ስራቸው ነው በጋርድ እና አጀባው የሜያበዙት

  • @mikiscell6705
    @mikiscell6705 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @weletemariam917
    @weletemariam917 4 месяца назад

    Hatiatachew Yasferachewal bemin sirachew??

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 4 месяца назад +1

    የድሬ ከንቲባ ....የህዝብ ልጅ

  • @AsmareEndalew
    @AsmareEndalew 4 месяца назад

    Mariyamin iyitahin wedijewalew… temesiche nw yesemahu

  • @wayinilove1031
    @wayinilove1031 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪

  • @dagmawimussie8764
    @dagmawimussie8764 4 месяца назад

    KEDADA AFER BILLA
    HODAM

  • @genettaddesse5412
    @genettaddesse5412 4 месяца назад

    ሙስጠፌንም ብለን ነበር ባክህ።

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 4 месяца назад

    ለማመስገን ስትቾክሉ ወዲያው ለመሳደብም እደዛው እስቲ ተረጋጉ ሙሴ እያላቹ ጉድ አመጣቹህብን

  • @LEGNA27
    @LEGNA27 4 месяца назад

    ሠላም ነጋሽ ከቻልክ መልስልኝ የምታውቁም ካላችሁ ብትነግሩኝ ወደ እዬሩሳሌም መሄ ድ ፈልጋለሁ እና ደርሶ መልስ አጠቃላይ ወጭ ስንት ነው ለጠቅላላ እውቀት❤❤❤

  • @vk2z
    @vk2z 4 месяца назад

    ትኪት ስትነዉ ነጋሺ የየሩሳለም

  • @RahelAmdisa-tv3xd
    @RahelAmdisa-tv3xd 4 месяца назад

    ነጋሽ አክባሪህ ነኝ።ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም ምንድን ባለስልጣንን ከልክ በላይ ማድነቅ ያውም በዚህ የበሰበሰና በሰው ደም በጨቀየ ፓርቲ ውስጥ እሚሰራን ባለ ስልጣን ልክ ነዎይ?አብይ አህመድ ከ 4 ዓመት በፊት ምን ሲል እንደ ነበር ላንተ አልነግርህም ።እና ሰውየው ጥሩ ቢሆኑም አድናቆቱ ግን ልክ ሊኖረው ይገባል ካልሆነ ግን እንዳለቃቸው አምባገነን ነው እሚሆኑት።

  • @Sara-ue2wd
    @Sara-ue2wd 4 месяца назад +1

    እባካችሁን ይሄንን ቅን ሰው እያጨበጨባችሁ አታስተቁሩት ተዉት እስቲ

  • @amourtube
    @amourtube 4 месяца назад

    prosperity always prosperity new manem yehun

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 4 месяца назад

    Yidres Legazetegn wendime negsh be video yaiehut ye kirstos samira yedamu agelgayochina tegelgayoch endih tekurewu kesilewu lemiaiachewu ejig ejig yasazilu
    Wendime negash addis abeba lay ketemawu Wust yalu bizu hintsawoch kiray endihum ke eminetu teketayoch beye bete kiristyanu be muday genzeb yigebal
    Yene tyake yebete kirstyan Halfywoch min yiseralu abatoch lemin hedewu ayigobegnuachewum ?Gudiun makirebih Allah yibarkih

  • @hiruthayliye872
    @hiruthayliye872 4 месяца назад

    እባካችሁ እናንተ የሚዲያ ሠዎች እነኝህ ኦሮሞ ያልሆ በኦሮሞ ስም የሚነግዱ ጳጳስ ነን የሚሉ ሙልክስናቸዉ የረሱ የኦሮሞን ታሪክ ለማበለሠሸት የተነሱ እባካችሁ ሀይ በሉልን እኔም እሮሞ ነኝ በዚህ ልክ መዝቀጥ እጅግበጣም ያማል። nuuf jiraadhaa baayee isin jaalana galatoomaa!!!!!!!!!

  • @meazagirma9904
    @meazagirma9904 4 месяца назад

    ወረኛ በጣም ነው የምጠላህ የትግራይ ጦርነት ፍለጠው ቁረጠው ከሚሉት ሰዎች መካከል አንዱ ነበርክ በ nahoo tv ላይ አሁን ደግም ሐይማኖተኛና ለአገር አሳቢ መስለህ ቀርበሐል ፈጣሪ እድሜህን ያሳጥረው ውሻ

    • @tegegnmekuria3073
      @tegegnmekuria3073 4 месяца назад

      እራስህ ጥጋብ ወጥሮህ ለጀመርከው ከዛም በመቶ ሺዎች ላስጨረስከው ጦርነት እሱ ምን ያድርግህ ነውረኛ

    • @FirewTesfa-y1s
      @FirewTesfa-y1s 4 месяца назад

      እና ከጠሉት እዚህ ምን ይሰራሉ እናቴ

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 4 месяца назад +12

    የድሬደዋ ከንቲባ በእውነት እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጠው ክፉ አይንካው በጣም የሚደነቅ የፈጣሪ ስጦታ ነው የተላበሰው ልእጆወቹም ይባረኩ

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 4 месяца назад +32

    የድሬዳዋ ከንቲባ እድሜ ከጤና ይስጥዎ ድሬ የታደለች ከተማ ናት

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 4 месяца назад +19

    መድሐኒአለም እንደ እሳቸው ያለውን አስተዋይ ልበ ቅን አገሩን የሚወድ ሰው ያብዛልን

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 4 месяца назад +6

    እግዚአብሔር ሆይ እደዚህ ያሉ ከቲባ አብዛልን አቶ ከድር እድሜ ጤና ፍቅር ሰላም ከነ ቤተስቦ እመኛለሁ እውነት አቶ ከድር ለመሪያችንም የእርስወን አይነትስነ ምግባር ይስጥልን

  • @wendeyetaddess3163
    @wendeyetaddess3163 4 месяца назад +8

    አኛ ድሬዎችን የሚገልፀን ከንቲባ ስላለን እ/ር ይመስገን።ከምስራቅ ይነሳል የተባለው መሪ እሱ ወይንም ሙስጠፌ ይመስለኛል።

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 4 месяца назад +27

    ጋዜጠኛ ነጋሽ እውነት የምትፈልግ ጎብዝ እውትኛ ሰው ነህ ኑርልን❤❤❤

  • @frehiwotkefle6519
    @frehiwotkefle6519 4 месяца назад +33

    የእየሩሳሌም ወሀ ፀጋ ሆኖህ አምሮብሀል በሁሉ ነገር ሁሌም ያማረ ሂወት ይሁንልህ

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta4411 4 месяца назад +6

    ነጋሺዬ በጣም ነው ደስ ያለኚ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው መገኘቱ። እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን 🙏💚💛❤️ ወንድማችን ከንቲባ ከድር።

  • @YezinaGashaw
    @YezinaGashaw 4 месяца назад +15

    ነጋሸእግዝአብሔረይባረከሕ

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se 4 месяца назад +5

    እኔ ማርያምን እተሪቪው ክፍል ሁለት በኖረው ነው ያልኩት

  • @hevenbirhanu7842
    @hevenbirhanu7842 4 месяца назад +9

    ደግሜ ነው የሰማሁት ያለመሰልቸት እባካችሁ ከእሳቸው ተማሩ ፍቅርን ስጡ አገራችንን ሰላም አርጉ

  • @ethiopiatadese4479
    @ethiopiatadese4479 4 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ነጋሽ። ከንቲባ ከዲር ጁሀር እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ ይባርክህ ይጠብቅህ። እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ። ኑርልን።

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega 4 месяца назад +6

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ወንድሜ ነጋሽ የኔ እንቁ መካሪ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን ። እውነት እኝህን ከንቲባ የሊቀ መልአክ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይጠብቃቸው እንኳንም የእርሶ ልጅ ሆንኩኝ ተመስገን አምላኬ ይህችን ቀን ያሳየኝ እንደኚህ አይነት አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን አሜን ።

  • @GmariamGmeskel
    @GmariamGmeskel 4 месяца назад +2

    የኢትዮጵያ መጪ ብሩህ ተሰ ፋ አውን የሚሆነው በእንደነዚ ዜጎች አማካይነት ነው :: እንዲ ህ ያሉትን ያብዛልን

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 4 месяца назад +2

    ነጋሽየ ጠቅላዩም ልብሷን ከክቡር ኘሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቅ ነው ኮፒ ያደረጓት

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 4 месяца назад +3

    እግዚአብሔር እዴና ጤና ይስጣቸው መልካምነት ለራስ ነው እንወዳቸዎለን❤❤❤❤❤

  • @MegiAbate
    @MegiAbate 4 месяца назад +5

    እሽ እግዚአብሔር ከበረከቱ ያሳትፈን ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ያደረገው ብዙ ነው

  • @azebteshomealemu9556
    @azebteshomealemu9556 4 месяца назад +1

    ነጋሹ ጥሩ እይታ አይተሀል ሠይፉ ሾው ለመጀመሪያ ጊዜ ለህዝብ መቅረብ ያለበትን አና ቁም ነገር ያለው ፕሮግራም ነው ያቀረበው ብል ማጋን አይሆንም ስለ አቶ ከድር ሁሉንም አንተ ብለኸዋል የሚሠማኝ አንተ እንደገለጽከው ነው ነገር መደጋገም እንዳይሆን ብኝ ባጭሩ የሚገርሙና የሚያስደንቁ መሪ ናቸው እግዚአብሔር እንዲህ ዓይነት መሪዎችን ያብዛልን ለሣቸውም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ሠይፉ በ ዚሁ ቀጥልበት ይኖራሉ እንዲህ አይነት መልካም መሪዎችን ፈልገህ ካሉበት አውጥተህ አቅርብልን ጋዜጠኛ ማድረግ ያለበት እንደዚህ እንቶ ፈንቶው አይጠቅመንም

  • @tirutegegne7291
    @tirutegegne7291 4 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ይጠብቀው እውነተኛ ስለማይፈለግ እፈራለታለሁ።

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 4 месяца назад +4

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጠዉ በጣም ደስ የሚል ሰዉ ነዉ❤❤❤❤❤❤

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu 4 месяца назад +2

    አረ ነጋሽ አኔ በእባ ነው ያየኋቸው መሪ ቢሆኑ ብየ ተመኘሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @ketojara4909
    @ketojara4909 4 месяца назад +1

    ነጋሽ በዳዳ ወደ አርባ ደቂቃ የሚያክል አንድን ሰው ስታሞግሰው ስታወድሰው በጣም ፈራሁ አምላክ እንዳታደርገው። ሌላው የታዘብኩት ኢራን ጠቅላይ ሚኒስትር የሚባል የሥልጣን ማዕረግ የላትም ፕሬዘዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት እንደጋዜጠኛ የምትናገረውን ነገር እርግጠኛ መሆን ይኖርብሃል።

  • @betlehemshiberu4283
    @betlehemshiberu4283 4 месяца назад +1

    ሀሳብ መስጠት ወቀሳም ማቅረብ ጥሩ ነው መሳደብ ግን አጥያት ነው አባካችሁ አትሳደቡ

  • @yourgraceshorts8696
    @yourgraceshorts8696 4 месяца назад +1

    ነጋሽ በጥሩ ሁኔታ ታዝበሀል ።ከአቶ ከድር ብዙ መማር እንችል ነበር ።ጊዜው አጠረ እንጂ ።ሰይፉ መቀጠል የፈራ ይመስል ነበር ።

  • @ሶልያናየማርያም
    @ሶልያናየማርያም 4 месяца назад +1

    ወንድማችን ነጋሽ እንዴት ነህ ከተማ ውስጥ የሚሰማው ዲያቆን ወይም ካህን ለመቅጠር ጉቦ እንደሚጠበቅ በከተማ ቤተክርስቲያን ውስጥ አንዳንድ በቤተክርስቲያን ውስጥ የሚነግዱ ነጋዴዎች እንዳሉ እንሰማለን ይህ ነገር ገጠር ጎንደር እንደተጀመረ እየሰማን ነው በዚህ ነገር ላይ መሰራት አለበት ዲቁና የተማሩ ልጆች ተመልሰው ወደ ስደት ስለምሄድ እንደሚፈልጉም እየሰማን ነው ይህን የሰማሁት አንዴት በስደት የምትኖር እናት ልቅሶ ነው እሶ በስደት አስተምራ ልጇ ግን አትመረቅም ነው የተባለው ለምን

  • @AlemAyane
    @AlemAyane 4 месяца назад +2

    ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ስጠራህ ከፊቴ ነህ አሁንም የሀሳቤን ሙላልኝና ከበረከትህ አሳትፈኝ ሚካኤል አባቴ

  • @girmaabera7619
    @girmaabera7619 4 месяца назад

    💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅክ ከነቤተሰብክ ወንድማችን 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ያሰብከውን ሁሉ ያሳኩልክ ወደ ወድማችን የእማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለይክ እማምላክ ጽዮን ቅድስት ክዳነምረት ትባረክ ወድማችን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 ናጋሽዬ እንወድሃለን ባርታልንንንንንንንንንንንንንንንንንን ወደ ወድማችን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @messayyekiya8727
    @messayyekiya8727 4 месяца назад +1

    የድሬ ፖሊስ ጠንከር የሚሉብህ ለሊት የማይሆን ቦታ ሲያገኙህ ነው ከዛወጪ መክረው እደታላቅ ወንድም ተቆጥተው ሚያባርሩህ

  • @aberashtamiru2369
    @aberashtamiru2369 4 месяца назад +3

    ነጋሽዬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሄ አብቶ ይባርክህ ኑርልን

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 4 месяца назад +1

    ሁላቹህም ንቁ መናፍቁ አራጅ ተንሰቶበታል አማራና ኦርቶዶከሰን እይርደ ደም መጠጣት

  • @esayasbayleyegn2574
    @esayasbayleyegn2574 4 месяца назад

    ክንትባውን ልታስባርራቸው ነው መሰለኝ: : የድሬደዋ ከንቲባ ህዝቡን ይመስላሉ ማለት ይቻላል? እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ: :

  • @tesfayehabtamu2873
    @tesfayehabtamu2873 4 месяца назад

    ከኢየሩስአሌም እና ከበርሜል ጊዮርጊስ የቱ ይሻላል? ቅድስት ኢትዮጵያ....ስብከትሽ እስራኤል እውነትሽ ኢትዮጵያ....ቁሉቢ እውነት ነው የናንተ እውነት ደገሞ እስራኤል መሄድ ነው። የቁሉቢ ማህበረሰብ እኮ ሙስሊም ቤት አድረህ ታነግሳለህ። ይደክማል...

  • @henysho630
    @henysho630 4 месяца назад +1

    Seyfu show is not for serious topics, he is always distract his guests purposely

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 4 месяца назад

    አይ ነጋሽ ለብልፅግና ስስ ልብ ያለህ ይመስላል:: ብልፅግና ኦርቶዶክስን ሊያጠፋ እያለ አውሬ መንግስት ባታሽሞነሙነው ጥሩ ይመስለኛል::💚💛❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 4 месяца назад

    ምን ዋጋ አለው እንዲህ ዓይነት ደጋግና መልካም ሥነ ምግባር የተላበሱ የሕዝብ አገልጋይ ከንቲባዎችም ሆኑ አስተዳዳሪዎች አይበረክቱም።የማታ ማታ አንገተ ረጅም ማሽላ ዓይነት ይሆናሉ።

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 4 месяца назад

    ስለ አቶ ከድር ብዙ ከተወራ አብይ ችግር እንዳይፈጥርበት እፈራለሁ እና ስለሳቸው ሲወራ እደነግጣለሁ እናም አይኑን ይከልልን

  • @ashenafitibebu6679
    @ashenafitibebu6679 4 месяца назад

    ነጋሽ አንተህ ሂደ ድሬደዋ ብታናግራቸው ደስ ይለኛል እና አንተ ቃለ ምልልስ ቡታረገጋቸው እኛም በብዙ ነገር እናውቃለን

  • @repent5044
    @repent5044 4 месяца назад

    ፈጥኖ የሚደርስ ሚካኤልና አርሴማ የለም
    ፈጥኖ የሚደርሰው እግዚአብሄር ነው
    እግዚአብሄር ሳይፈቅድ ስትጠራው ብትውል ገብሬልም ቢሆን ሚካኤል መስሚያው ጥጥ ነው
    ምክኒያቱም ከሉሲፈር ተምረዋልና
    እባካችሁ ይህን መከረኛ ህዝብ አታጎሳቁሉት
    የጠራከው ቦታ እኔ ያደግኩበት አካባቢ ነው
    እግዚአብሄር የእጃችሁን ይስጣችሁ
    ሰው እግዚአብሄርን እንዳያመልክ አስራችሁ ይዛችሁ የምታጎሳቁሉት

  • @peace-x9s
    @peace-x9s 4 месяца назад

    የጳጳሳቱ ፎቆች ተወርሶ ለነዚህ አብያተ ቤተክርስትያናት ይሁን አሜን

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 4 месяца назад

    እኔ ግን ምን ችግር እንዳለብኝ አላዉቅም ፓለቲከኛ እዉነት የሚያወራ አይመስለኝም ጌታ ሆይ አለማመኔን እርዳኝ

  • @Jakenic3510
    @Jakenic3510 4 месяца назад

    ቅዱስ ገብርኤል የቁልቢው አንተንና የሰይፋን በቅርብ ቀን ያሳየን እናንተ ደም መጣጮች

  • @hailemariamteklehaymanot2563
    @hailemariamteklehaymanot2563 4 месяца назад +3

    ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ
    ነው ያቀሩብከው

  • @BelayGatoma-sz5se
    @BelayGatoma-sz5se 4 месяца назад

    የይቲዮጺያ ኦንደዚህ አይነት መሪ ይሰጣት መሪ ማለት ይህ ነው እድሜ ይሰጥልን

  • @YosefeBekele
    @YosefeBekele 4 месяца назад

    መላጣው ፈሪ እኮ ነው ሀላፊነቱን ወደ ተመልካቾቹ ይወረውራል

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 4 месяца назад

    ሴፊ ኮሜዲ አንተ የእውቀት ይሁን የብስለት ጥገኝነት እንደ ተኒቱ አይነት 🐈🐈🐈

  • @TsehayKoraga
    @TsehayKoraga 4 месяца назад +2

    እውነተኛ አስተያየት ነው ተባርክ

  • @keanuvecade7490
    @keanuvecade7490 4 месяца назад +1

    ፈጣሪ እባክህ አገራችን አስብ ለህዝብ ሰላም ስጥ

  • @hibistephrem
    @hibistephrem 4 месяца назад

    የሁላችንም አፍ ስለሆንክ እናመሠግናለን

  • @kidestmulunrh3279
    @kidestmulunrh3279 4 месяца назад

    ለአስር ደቂቃ ችግኝ ተከላ አስር ሚሊዮን ብር ከተከሉት ዞር ብለው ለማያዩት

  • @yeshibekele1370
    @yeshibekele1370 4 месяца назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ🙏🏽

  • @HiwotDegefu-l6x
    @HiwotDegefu-l6x 4 месяца назад +3

    አሜንንን ይሙላላቸው❤❤❤❤

  • @EnaniEnani-du5kc
    @EnaniEnani-du5kc 4 месяца назад

    ሰላም ላንተ እውነትን የምትወድ ሠላምን የምትመኝ ወንድማችን እድሜ ይስጥህ

  • @hevenbirhanu7842
    @hevenbirhanu7842 4 месяца назад +2

    ነጋሽ አከብርሀለሁ ተባረክ

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w Месяц назад

    ነጋሽወድማችንበርታ❤❤❤❤❤

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w Месяц назад

    እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w Месяц назад

    አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w Месяц назад

    አሜንአሜንአሜን😢😢😢

  • @messyberu2028
    @messyberu2028 4 месяца назад

    Yebetekrystanun silk kuter screen lay kalawetahew linyzew anchlim

  • @BezunesheYadete
    @BezunesheYadete 4 месяца назад +1

    betame new ymektatlhe wendma negasheegzaber bebatu yasnahe beserate gbera nhe klibanose weyme kakaki

  • @weletemariam917
    @weletemariam917 4 месяца назад

    Egziabiher siltanun yibark!

  • @muhabaabdul
    @muhabaabdul 4 месяца назад

    መንታ ልጆች አሉት

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w 4 месяца назад

    ሰይፉ የታወቀወንጀለኛነው ከሄዱትም ካሉትም የጥቁርጣልያኖች ተገዝቶየሚሰራ ወንጀለኛነው ግን ለሱናለመሰሎቹ የናዚልጆች ፈጠሪ መዝግቧል ለሁሉም ግዜአለው🙏🙏🙏🙏🙏 ነጋሸ ምርጥኢትዮጵያዊ ላንተና ለባልደረቦችህ ሰላምናጤና ይሁንላችሁ የቁርጥቀን ልጆች👍👍👍👍👍👍💚

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 4 месяца назад

    እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥልን ያለህን ነገር ሁሉ ለቤተክርስቲያን የምታረገው ነገር በጣም ደስ ይላል የገባክ ብዙ ነገር አለና ግፋበት

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጠው የእኔ የሁልጊዜ ጥያቄ ነበር እንዴት የሀሃማኖት መሪ ለጊዚያዊ ዓለማዊ መሪ ታዝዘው ወደ እሱ ይሄዳሉ እርሱ ነው እንጅ ወደ አባቶች መሄድ ያለበት እልነበር፡፡ ትክክለኛው ሰው ይሂ ነው

  • @asratlakyalew9899
    @asratlakyalew9899 4 месяца назад

    የድሬድዋ ከንቲባ በእውነት ምርጥ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይጠብልን እንደርሰው ያሉትን ያብዛልን በእውነት የአገራችን ሰላም ናፍቆናል እፍፍፍ😢

  • @MesefinHailu-ob9tw
    @MesefinHailu-ob9tw 4 месяца назад

    አዲሰአበባ ለገሐርእኛጋርመቶከሕዝብጋ ምድርባቡር ክበብውሰጥ ተጫውቿል ያለጋርድ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 4 месяца назад

    የኦርቶዶክስ ተከታዮች ኮመንት ሰጪዎች ለምንድነው ? ግን የምትሳደቡት ግብረገብነት እና የስነምግባር ጉድለት እየጎደለን ሃይማኖታችንን ቤተክርስቲያንንም አባቶቻችንን አናስወቅስ የማርያምን የሚካኤልን የገብርኤልን ምስለ ሰዕል ፕሮፋይሎች አድርጋችሁ የምትሳደቡ አታሰድቡን

  • @Ethio21127
    @Ethio21127 4 месяца назад

    Ebs television ላይ ስለ በአል ለማብራራት በዘፈን የሚውል ስቱዲዮ መጥራታቸው ሁል ጊዜ ይገርመኛል