kaleab Mulugeta - Tenadame - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 янв 2025

Комментарии • 1,5 тыс.

  • @mahdaramare2168
    @mahdaramare2168 8 лет назад +21

    ከዘፈኖች ያልሰማ ነው የለም ነይል ማሬ ማሬ ክዳኝ።ሄዳ ነይ ማታማታ ሲመሽ ነይ ጥለሽኝ ሄድሽ ባቃ ያልዞረበት ያልሰማነው ዘፈን የለም ጆሮ አይሞላ ዛሬ ደሞ ጤና አዳሜ ቅጠል ሆኖ እርፍ አልነው እሰይ ደጉ ዘመን ገና ነይ አቺ ግንዳይ ሲሚንቶ ገና እድሜ ይስጠን እንጂ ቡዙ እንሰማለን ።።።።መዲ።አራዳ።ነኝ።ክክ

  • @SalmanAhmedoIbrahim
    @SalmanAhmedoIbrahim 2 года назад +16

    Cant stop watching again
    This sis reminds me of my forever loving x which ghosted after 8 years of faithfully waiting.
    Finally forgave without her knowing my forgiving
    I pray for everyone who is in committed relationship

  • @fatumaumer3717
    @fatumaumer3717 Год назад +12

    በዚህ ሙዚቃ ትዝታ አለብኝ 2009 የዛሬ አያድርገውና አይይይይይ

  • @sofiyeethiopialji3549
    @sofiyeethiopialji3549 8 лет назад +121

    ሲደብርኝ ሁሌም ፈልጌ እዚህ ብቅ እላለሁ ሙዚቃውን ሳይሆን ኮመንታችሁ ውስጤ ነው. kkkkkkkkkkkkk

  • @mikihabeshawi2490
    @mikihabeshawi2490 2 года назад +59

    ዋው እቺ ዘፈን በ2009 ሁሌም እሰማት ነበር ጠናዳሜ ምገርም ዘፈን😍😍😍

    • @mahletberhan7005
      @mahletberhan7005 Год назад

      😊😊

    • @Hdud-z1g
      @Hdud-z1g Год назад

    • @R-tt7cn
      @R-tt7cn Год назад +1

      እኔም 2008/2009ነበር😢😢😢

    • @BortoBorto-uf3qe
      @BortoBorto-uf3qe 10 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @NorNor-x4z
      @NorNor-x4z 4 месяца назад

      እኔም2008/2010እሰማውነበር❤❤❤

  • @saideshamsu5251
    @saideshamsu5251 8 лет назад +143

    ማሬ ማሬ ስልችቶን ነበር ወደ ጤና ዳም እንኳን ደህና መጣክ ዳማከሴም ጨምርበት።

    • @መወፌቆሞች
      @መወፌቆሞች 8 лет назад +2

      Saide Shamsu አላየሽም ዳማከሴም ያለ አለ እውነት

    • @bellaroman6704
      @bellaroman6704 7 лет назад +2

      Hahahha 😂😂😂😂😂😂

    • @webealemgonedre1629
      @webealemgonedre1629 7 лет назад +8

      Saide Shamsu 😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄😂😂😂😃 መቆየት ደጉ ሥቱን አሠማን እረ እኔም ፍቅረ ሊያሣብደኝ ነው ጤና አዳም የሚገላግል ከሆነ ልሞክረው

    • @sadehussen5435
      @sadehussen5435 7 лет назад +4

      Saide Shamsu

      ዝጅብል ዳማ ከሴ ነጭ ሽኩርት የጅብ ዘንግ በሚለው ካሴቱ በሚቀጥለው ሳምንት በቅርብ ቀን

    • @muluhawassam5108
      @muluhawassam5108 7 лет назад

      Saide Shamsu 0

  • @መሲኡመርውስጤነው
    @መሲኡመርውስጤነው 8 лет назад +15

    ከዘፍኞቹ ይልቅ የኮሜት አባሳደሮቼ ውስጤ ናችሁ ክክክክክክክ

  • @sosenaggebre8885
    @sosenaggebre8885 8 лет назад +105

    ከሙዚቃ በልይ ኮመንት ያዝናናኛል ኮመንት ሰጪ ባይኖር እንዴት እሆን ነበር

  • @love-tp5zm
    @love-tp5zm 8 лет назад +150

    ጤናዳምም ሊወደድ ነው ማለት ነው ወይ ኑሮ በዘዴ የፍቅር መዳሀሪት ጠፍቶ ነበር ምሱ ተገኘለት ሰይፉ እንግድህ ምን ትሆን ወዳንተ መደውል ቀረ በጤናዳም ውልቅ ነው ክክክክክክክክክክክ

    • @tube-tv2rr
      @tube-tv2rr 8 лет назад

      kkkķkkkk e ewntesh eko new

    • @love-tp5zm
      @love-tp5zm 8 лет назад

      +marifa best እኮ ማሬ ክክክ

    • @sofiyeethiopialji3549
      @sofiyeethiopialji3549 8 лет назад

      hhhhhh

    • @love-tp5zm
      @love-tp5zm 8 лет назад +1

      +sofi bint islam ነገ ደሞ እኔ ኮረሪማየ እያልኩ እመጣለሁ ክክክክ

    • @sofiyeethiopialji3549
      @sofiyeethiopialji3549 8 лет назад

      +ኤልሳ የድንግል ማሪያም ልጅ love kkkk በተስፍ እጠብቅሻለሁ ኤልሳዬ

  • @የኔሀበሻ-ዀ8ጘ
    @የኔሀበሻ-ዀ8ጘ 7 лет назад +6

    አቤት ኮሜንታሮች ባትኖሩ በምን እዝናና ነበር ይመቻችሁ የሀገሬ ልጆች .ጥናዳሜም በርታልን

  • @love.zebiba7016
    @love.zebiba7016 8 лет назад +8

    ወይ ቀልድ በስደት ላይ እናተ ባኖሩ እዲህ ማን ዘናያደርገን ነበር ግን ግን ጆሮ መቀለጃ አይደለም ወይ ጠናዳሜ ኮማቾች ደስ ስትሉ ጤናዳሜ ደሞ በዝጅብሌ ኮረሪማዬ ጥቅር አዝሙዴ እያልክ ቀጥል መኖር ደጉ ገና ብዙ እናያለን እውነት ጥናዳም ከየት እደማገኝ ጨቆኛል

  • @yididiyayordi3158
    @yididiyayordi3158 8 лет назад +43

    ፍቅር እንደ ምች በደማከሤ ውልቅ ካለማ ግልግል ነው አንተ😜

  • @አበባውአበበ
    @አበባውአበበ 8 лет назад +14

    ነይ የምች መዳኒቴ አይሻልህም
    ጆሮ ልስማ ባለ መቀለጃ አረጋችሁት ይሁንላችሁ እግዲ

  • @semiramuhamed2392
    @semiramuhamed2392 2 года назад +10

    ትዝታ አለብኝ በዚህ ሙዚቃ😥😥💖

  • @felasfa1
    @felasfa1 8 лет назад +64

    ወይኔ አገሬ ። ወንድ አንበሳ ገዳይ እንዳልተባለ ዘንድሮ ሁሉም ቸርቻሪ ሆኖ ይቅር ። ማሬ፤ ወተቴ ፤ ጤና አዳሜ ቀጥሎስ ኮሰረቴ ፤ ባህርዛፌ ፤ አብሼ። አንደኛውን ተኝታችሁ ታረሱ ። ወንዱ ወይ ጨጬ ሆነ ወይም በሽተኛ። እስኪ ደፈር ብሉና ሚጥሚጣዬ በሉ

    • @kg-tv1ue
      @kg-tv1ue 8 лет назад

      ክክክክክክክክክክክክክክክ

    • @userwawmetamdesssbcell7159
      @userwawmetamdesssbcell7159 8 лет назад

      felasfa1 ክክክክክክክክክክክክ

    • @aaas1207
      @aaas1207 8 лет назад +1

      kkkkkkkkjkjkkkkkkk ኮሰረቴ ኮሜት ጉድ kkkkkkkkkkkkk

    • @mekiyamusa9977
      @mekiyamusa9977 7 лет назад

      felasfa1
      ክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ

    • @barcodecell3483
      @barcodecell3483 7 лет назад +1

      ኮሰረቴ ዉይይ ኮመት

  • @faizajemal1328
    @faizajemal1328 7 лет назад +2

    ምችት ይበልህ ወንድም ደስ ይላል ። የገረመኝ ነገር ኮሜንት ሰጭወች አንድ ሰው ጥሩ ከፃፈ ሁሉም ጥሩ ይፃፋል አንድ ሰው አልተመቸኝም ከላ ሁሉም ተከትሎ መጮህ አረ ወደዛ እኔ በግሌ ተመችቶኛል" ነይ ነይ "ጤና አዳሜ "ምርጥ ስራ ነው በርታ !!!!!

    • @ChafHshs-v3m
      @ChafHshs-v3m Месяц назад

      የኛ ሰውኮ ወደ ነፈሰበት ነው የሚነፍሰው

  • @aleamnaet4603
    @aleamnaet4603 8 лет назад +4

    የውነት፡እደዛሬ፡ስቄ፡አላውቅም፡በዘፈኑ፡አይደለም፡በኮሜታችሁነው፡በጣም፡አመሠግናለሁ፡እናተ፡ባትሩ፡ምን፡እሆን፡ነበር፡መዳም፡እራሴን፡አዙው፡ነበር፡አሁን፡ትንሽ፡ለቀቀኝ፡ለእኔ፡እናንተ፡ዳማከሴናችሁ፡የሀገሬልጆች፡ምችት፡ይበላችሁ፡አለም፡ወለየዋ፡ከሳውዲ፡እወዳችኋለሁ፡ሀገሬ፡ውስጤናት።

    • @sithasitha3387
      @sithasitha3387 7 лет назад

      Aleam Naet በለ
      በለው ጢናዳም የባስ ሊወደድ ነው ቀጥሎ ወደዳማከሲ ይዛራልkkkkkkkkkkk

  • @rahmamohammed7888
    @rahmamohammed7888 8 лет назад +31

    እሰይፉ ጋር ልደውል ነበር እንኳንም ብሬን ያላጠፋሁ ፍቅርን ጤናዳም ካሸነፈ እድሜ ለእማማ ኢትዮጽያ ጥንታዊ አትክልቷ ጤናዳም ነው

  • @Mishel_gc
    @Mishel_gc Год назад +1

    Finally i found it this song it used to be my favorite song when i was a child and it reminds me of what i spent😢

  • @loveislifelifeislove9211
    @loveislifelifeislove9211 8 лет назад +10

    ይህን ሙዝቃ የወደድኩት በጣም የማፈቅረው ልጅ በጣም ነው የሚወድው ሰተኛ ሲነሳ ሁሎም ነው የሚሰማው እኔ የሱ ግብዣ ሰለሆነ በፍቅር እውደዋለሁ

  • @medinayimam2194
    @medinayimam2194 8 лет назад +1

    ሃሃሃሃሃሃሃሃ.....ማሬ ፣ ፍቅሬ ፣ ዉዴ ፣ሆድየ! ምናምን የሚለዉ ቃል የረከሰ ጊዜ በ ጤናዳሜ ገበቡበት::: ነገ ደሞ ዳማከሴ፣ ዘቃቅቤ ምናምን ትለዋለች እሷ!

  • @نجمالدينطهالنورحامدنجمالدينطها

    انا سوداني. ..واحب الاغاني الأثيوبية

  • @HabtamuLgman
    @HabtamuLgman 10 месяцев назад +1

    ቃላብ ምርጥ ዘፋኝ ነው ይለያል🙏

  • @zakariyemohamed6788
    @zakariyemohamed6788 3 года назад +22

    I like this song from somalia🇸🇴

  • @WalooIsayasAbera
    @WalooIsayasAbera 10 месяцев назад +1

    I was leastining this song just elementary school. Just I redownloaded it. now I am the University student.

  • @sadateka245
    @sadateka245 8 лет назад +12

    የምር ከዘፈኑ ይልቅ ያዝናናኝ ኮመታቹ ነው ባላቹበት ምችት ይበላቹ

  • @እግዚአብሔርተስፍየነውእግ

    ውይ ትርጉሙን ስናውቅ ብዙ ነገር እንናገር እስኪ የሰው ሞራል አንካ ጤናዳም ለብዙ ነገር ይጠቅማል

  • @ሀያቱልአለምሙስጠፋ
    @ሀያቱልአለምሙስጠፋ 7 лет назад +36

    ልጅቶ በጣም ታምራለች የኔ ቆንጆ ውድድድድድድድድድድድድድድድድ ምርጥ ዘፈን ነው

    • @saraaamarech5920
      @saraaamarech5920 2 месяца назад

      ጤናዳም፡የተባቺው፡ቆንጆ፡ስለሆነቺ፡አይደል

  • @ጆኒቦዘኔው-ጐ6ሐ
    @ጆኒቦዘኔው-ጐ6ሐ 8 лет назад +17

    አረ ተዉኝ ልኑርብት ደሜ ከፈ አደረከዉ ዬት ልሂድ

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ

    ናና
    ናና
    ዝጂብሌ
    ክክክክክክ

  • @endawekefirew455
    @endawekefirew455 8 лет назад +2

    wow your music very best continue other music

  • @rahmetadem1611
    @rahmetadem1611 8 лет назад +7

    በሳምንት አንድ ጊዜ ብቅ እያልኩ ኮሜንታችሁን አንብቤ ዘና ብየ እወጣለሁ ሂሂሂ

  • @chagulamedia2014
    @chagulamedia2014 7 месяцев назад +1

    ምርጥ የፍቅር ዘፈን ነዉ እግዚአብሔር ይባርክልንንን

  • @abobakeribrahim7033
    @abobakeribrahim7033 3 года назад +7

    Best video and thanks for the creativity😍

  • @ኤርሚጂ
    @ኤርሚጂ Месяц назад

    አንቺ ልጅ መላ መላ መላ 😍😍

  • @tsegasalamlak2509
    @tsegasalamlak2509 8 лет назад +4

    ሆሆ እሚገርም ነዉ ጭናዳሜ
    እድሜ ይሥጥን ገና ብዙ እናያለን ...

  • @mikim2212
    @mikim2212 8 лет назад

    mekdes .... that's a good comments. the best of the year.

  • @tsigaredamelese708
    @tsigaredamelese708 8 лет назад +25

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ከዚህም በላይ ካንተ እንጠብቃለን በርታ
    የኛ ሰው ከማበረታታት መፎገር ይወቃ። አትስማ በርታ በርታ በርታ

  • @አባይ-አ4ፈ
    @አባይ-አ4ፈ Год назад +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @ናፍቆትነኝተመስገኝ
    @ናፍቆትነኝተመስገኝ 8 лет назад +48

    እረ ኡኡኡኡኡኡ ከዘፈኑ ይልቅ ኮመንቶ በሳቅ ገደለኝ

  • @ትግስትጎንደሬዋበጣምደስይ

    በጣም ደስይላል ግን መጨረሻ ላይ ብትሳሳሙ እንደት ያምራል ♥♥♥

    • @ሰአዲወሎዬዋ
      @ሰአዲወሎዬዋ 8 лет назад

      ትግስት ጎንደሬዋ በጣም ደስይላል. ire ire yasafral irowa hhhhhhhhhhhhhh

  • @احمداحمد-ذ7ص5ه
    @احمداحمد-ذ7ص5ه 7 лет назад +4

    በጣም ነው የምታምሩት ሀበሻ ማድነቅ መበለጥ ስለሚመስለው ነው

  • @MariamHousseinYoussouf
    @MariamHousseinYoussouf 5 месяцев назад

    ይቺ ዘፈን ውስጤ ናት💔💔💔

  • @ፂዬንየቅድስትአርሴማወዳጅ

    ዎይ ዘንድሮ ደሞ ጤናዳም ሊወደድብን ነው kkkkkkkk

  • @hawanurye1837
    @hawanurye1837 8 лет назад

    ዉይይይይይ ስታምር የኔ ሙደኛ ሙድ ብቻ ሱስ ነህ በጣም ታምራለህ ማር ማር ነገር እዳተ ያለዉን ይስጠን !!!!!!!!!!

  • @samrawit8814
    @samrawit8814 7 лет назад +6

    ለሁሉም ጤናዳሙን ያብዛለት

  • @addisgebru8486
    @addisgebru8486 8 лет назад

    kkkkkkk የምር አጭር ፊልም መስሎኝ ነበር ጤናዳሜ wow መሳጥ ግስጥ ብዬ ነው ያዳመኩት ♥♥♥♥፨♠♠♠♦♦♦♦♥የኔ ጤናዳም

  • @sarahohas3704
    @sarahohas3704 8 лет назад +15

    ናይ ናይ ደማካሴ 😂😂😂😂😂

  • @jijijiji197
    @jijijiji197 7 лет назад

    አረ ኮመት በጣም ያስቃልልልልል እሽ በርታ አሪፍ ነው ፍቅር እዲህ ቀላል መዳኒት ካለው ወደጎሮ ሄድ እያልኩ እቆርጣለሁ

  • @damenedarota3435
    @damenedarota3435 7 лет назад +7

    ዮስ በጣም ምርጥ ነዉ በዝዉ ቀጥል

  • @የስደትስንቄእመቤቴ-ዘ1ቈ

    እረ መላ በሉኝ እዚህ ሙዚቀ ኮመንት ጋር ፍቅር ያዘኝ ከሙዚቃው ሳይሆን ከኮመንቶቹ ዘና ፋታ እኮ ነው እማያደርግኝ እውይ

  • @bobgivra1087
    @bobgivra1087 3 года назад +18

    It's so beautiful, l love Ethiopia 💖 💖 💖 👍

    • @thulfhakim436
      @thulfhakim436 2 года назад +1

      😗😍🤗😍😍😍😍😍😍

  • @ameeraal8739
    @ameeraal8739 7 лет назад +2

    ኮሜንታተሮች በጣም ነው ደስየምትሉት እውነት በሳቅ ፍርስ እኮነው የምታደርጉት አሁን እንኳን ኮሰረቴ ነው የቀራቸው

  • @nibrteadisumissumysis5443
    @nibrteadisumissumysis5443 8 лет назад +10

    😂😂😂😂😂😂😂ነይ ጥላዳሜ እየገፉች እኮ አገሩን አዞረችህ ጥላዳምህ😃😃😃😃 የቅመማ ቅመም ዘፉኝ ልጂ

    • @heerusheerus7572
      @heerusheerus7572 8 лет назад

      kkkkkkkkk ethiopa lekawal

    • @haytmoon5931
      @haytmoon5931 8 лет назад

      ከኦመርና ከኤልፍ ኮርጀውነው😍😍😍😍😍😍😜😜😜😜😜😜😜😜😜

    • @hanazeleke2756
      @hanazeleke2756 8 лет назад

      HAHAHAHAH

    • @hadeyaseid3651
      @hadeyaseid3651 8 лет назад

      እረ በሳቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ልቤ ፈረሰ

    • @nibrteadisumissumysis5443
      @nibrteadisumissumysis5443 8 лет назад

      😃😃😃😃😃አይናችን መቀለጃ ሆነኮ😃😃😂😂😂

  • @የማርያምበመሆኔእድለኛነኝ

    ጉድ አያአልቅ መቼም ደሞ የስሙ ጤናዳሜ አሁን እንግዲህ ለfb ኮመት ጤናዳሜ እያአላችሁ እንድት ሰጡኝ ክትክትክትክትክትክትክትክትክትክት
    ዛሬ ደብሮኝ ነበር ትንሽ ሳኩኝ

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 8 лет назад +11

    ዋውውውውውው ያምራልልልልል ሁሉነገር ተመችቶኛልልልል

  • @ማኪልቤበእግዚአብሔርጸና

    ነይ ጤናዳሜ ማሬ ማሬ ደግሞ ቀርቶ ጭራሽ ጤናዳም ታድያ ጨምርበታ ደማከሴም እንዲደምቅልክ ይመችክ ገና ዝንጅብልም እድሜ ይስጠን እንጂ በሌላ ስራክ እንጠብቃለን

  • @ወለተተክለሃይማኖት
    @ወለተተክለሃይማኖት 8 лет назад +22

    ከዘፍኑ እልቅ ልጆቹ ድስ ይላሉ

  • @Hayat-eb8gc
    @Hayat-eb8gc 5 месяцев назад

    ❤❤በጣም ነዉ የሄ ዘፈኝ ምወድዉ❤❤❤

  • @khamissaid878
    @khamissaid878 3 года назад +8

    One luv frm Mombasa Kenya ....salute to my one and only beauty n Addis Ababa💕🌷💞

    • @mesertmesert208
      @mesertmesert208 2 года назад

      👌👌👌👍👍👍💚💚💚💚💚💚

  • @ሙአዝያሁቢሙአዝ
    @ሙአዝያሁቢሙአዝ 7 лет назад

    ወይ ባላገር አሁን እሱ ጭናዳም ብልዋል ወሬን አዳምጦ እህልን አላምጦ አረ ያገሬሰው መጀመሪያ ምናለ ሰምታችሁ ብኮምቱ ጤናአዳሜ እጂ ጭናዳሜ አላለም

  • @AddisuBahretibeb
    @AddisuBahretibeb 8 лет назад +3

    charming song

  • @hiwimamo8760
    @hiwimamo8760 7 лет назад

    በእውነት ኮመንቶች በሳቅ ገደላችሁኝ እኔ ምለው አልቃኢዳ ሆናችሁብኝ እኮ የመጨረሻ ደስ ምትሉት

  • @ማራናታናልንጌታ
    @ማራናታናልንጌታ 8 лет назад +3

    ኧረ ኮሜታቹ ብቻ ከዘፈኑ ይልቅ ያዝናናል

  • @እናትክፉአይንካት
    @እናትክፉአይንካት 8 лет назад +2

    በሰላም ነው ዘንድሮ ቆንጆ በዛ እደ ልኑርበታ ወንዶች ተደበቁ እሽ ደም ፍላቴን አታስነሱብኝ

  • @MisraksMisraks
    @MisraksMisraks 8 лет назад +34

    በል ደሞ ቀጣዩን ፓርት ቁንዶ በርበሬ ስናፍጭ ምናምን ቀላቅለህ ስናስነጥስ እንዳታከርመን ብቻ

  • @abdulaxifadame5225
    @abdulaxifadame5225 3 года назад +1

    Konjo in

  • @tos1242
    @tos1242 2 года назад +6

    I love Ethiopia music 💓💓💓👍👍

  • @faizanesru-un4ks
    @faizanesru-un4ks Год назад +2

    የኔማር ስታምሪ እካ

  • @mekdsetesgaye8548
    @mekdsetesgaye8548 8 лет назад +16

    ምች ነው የመታክ ወይስ መጋኛ እእእእ ጤናዳም ለቡዳ ነው ሲባል ስምቻለው በቃ ቡዳነው የበላክ ፍቅር ሳይሆን

  • @samiramohamed2198
    @samiramohamed2198 7 лет назад +2

    I from somali Iike This music 😊

  • @ተሥሊምፍቅርየሀርቡልጅ

    እውነት ኮሜቶቹ በሳቅ ገደሉኝ እናተ ኑሩልኝ ይመቻችሁ

  • @ሀረግመንግስቱየወይንሸትል

    ዋው ደስ ይላል። አሁን ደግሞ ዳማከሴ ነው የቀረው ቅቅቅቅ

  • @jibibauae2663
    @jibibauae2663 2 года назад +3

    ዉስጤናችሁ ስወዳችሁ

  • @osmanahmedabusabra9456
    @osmanahmedabusabra9456 8 лет назад +1

    beautiful Athiopian

  • @arsematsegezab6950
    @arsematsegezab6950 8 лет назад +11

    omg love ethio people ❤❤❤❤

  • @ፍርቱናአብዲ
    @ፍርቱናአብዲ 7 лет назад +1

    ኮሜታቹ ውስጤ ነው😂😂😂😂

    • @medinam8442
      @medinam8442 7 лет назад

      ሀሪፍ ነው በርታ

  • @safisafi6759
    @safisafi6759 7 лет назад +5

    l am not amara but l love this music nice work

  • @tg6061
    @tg6061 8 лет назад +1

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይዘንድሮ ከማሬ ወደ ጤናዳ ኩሠረትን ደግሞ በቅርብ እንጠብቃለን ሉሉሉሉላ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 12 дней назад

    ዋውውውው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @yonassultan126
    @yonassultan126 7 лет назад +3

    ካመንት ውስጤ ነው

  • @HiwiHiwot-t7k
    @HiwiHiwot-t7k 5 месяцев назад +1

    ቃልአብ ስወድህ አሪፍ ነው በርታ በተለይ ደግሞ ምንም ሳይኖር በባዶ የሚለው ይመቸኛል

  • @ማሂየወሎልጅM
    @ማሂየወሎልጅM 8 лет назад +3

    ውይ ልጆቹ ሲያምሩ

  • @MashaAbera
    @MashaAbera Год назад +2

    I miss my bb girl 👌🇪🇹😢💕

  • @adiyehailehai
    @adiyehailehai 8 лет назад +5

    wow very nice music really i like 👌

  • @lylashek367
    @lylashek367 7 лет назад

    Kkkkkkkkk ወይ እናተ ኮመቶች በሳቅ ገደላችሁኝ አንዱ ዝጅብሌ እያለ አንዱ ሚጥሚጣዬ እያለ kkkkk ጭራኮቴ. ወካሸዬ ብላችሁ ጨምሩበት በጣም አዝናናኝ ኮመቱ በል ይመቻችሁ

  • @serkalemmengesha4954
    @serkalemmengesha4954 8 лет назад +6

    እኔን የገረመኝ እየገፋቺ የት ልትወስድህ ነው ከዘፈኑይልቅ ኮሜንቱ በጣም ያዝናናል

  • @burutikanteshome4211
    @burutikanteshome4211 2 года назад +1

    ዉይ ይህንን ዘፈን እንደት እንደምወደዉ 🥰🥰🥰

  • @leilamenber2902
    @leilamenber2902 8 лет назад +3

    Love it Keep it Up

  • @Kiyavlog33
    @Kiyavlog33 8 лет назад

    ምርጥ ሙዚቃ ብልህ ደስ ይለኝ ነበር ግን ቪዲዮ አልተመቸኝም

  • @wegahtabereket9617
    @wegahtabereket9617 8 лет назад +12

    Love it

  • @YoNi-nf2ck
    @YoNi-nf2ck 9 месяцев назад +2

    ጤናዳሜ ውስጤ ናት

  • @trhasetrhase397
    @trhasetrhase397 8 лет назад +19

    አይ ጉድ ጤኔዳምም ተዘፈነልሽ እና አንቺ ከማን ታንሻለሽ ፎንቃ በጤናዳም ውልቅ ካለማ ግልግል ነው

  • @mazaaeschale4102
    @mazaaeschale4102 8 лет назад

    ያምራል አይዞህ በርታ በጣም ተመችቶኛል

  • @albetalbetalbe7782
    @albetalbetalbe7782 3 года назад +5

    የኔ ውብቼ ስወዳቹሁ ውድድድድ በማያልቅ ❤❤❤

  • @MariamHousseinYoussouf
    @MariamHousseinYoussouf 5 месяцев назад

    እውነታኛ ፍቅር መፃዋት ያስከፍላል 💔

  • @ewnetayineger9852
    @ewnetayineger9852 7 лет назад +2

    ምነው ቆንጆ ድምጽ እያለህ እንደዚህ አይነት የእስክስታ መቺዎቹ ልብስ ታለብሳቸዋለህ። አገርና ባህላችንን ያሰድባል!!!

  • @alexaduna7703
    @alexaduna7703 Год назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉በጣም እምወደው ትዝታ

  • @nesiriyageremewunesiriyage2364
    @nesiriyageremewunesiriyage2364 8 лет назад +7

    አይሻልህም ነይ ነይ ሥጋ መጥበሻዬ kkkkkkkk

  • @Asefuየተክልየልጅ
    @Asefuየተክልየልጅ 8 месяцев назад +1

    ውውውውውየ2009 ትውስታየ❤❤❤❤❤