የብሎኬት አጥር በሜትር ስንት ይፈጃል? የአርማታ ንጣፍ ስራ በካሬ ስንት ያወጣል? የአበባ እና የሳር ቦታዎች ወጪ ከነ የማቴሪያል ዝርዝር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 7

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx 2 месяца назад

    አመሰግናለሁ የነበረኝ ጥያቄ ተመልሶልኛል

  • @solomonkasa7196
    @solomonkasa7196 2 месяца назад

    74ካሬ g+2 ሰንት የፈጃል

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  2 месяца назад

      ግምቱን በአግባቡ ለመስራት የተወሰኑ ተጨማሪ መረጃዎች ያስፈልጉናል፡፡ ሁለት ደቂቃ ወስደው ይህንን ፎርም ሞልተው ቢልኩልን forms.gle/au5LqMcU3KA5rnkw6

  • @Tola-pl2vx
    @Tola-pl2vx Месяц назад

    ሠላም ወንድሜ 500 ካሬ ጊቢን በብሎኬት ለማጠር ስንት ይፈጃል? $11,000×90 ማለት ነው?

    • @YGsCostBreakDownTool
      @YGsCostBreakDownTool  Месяц назад

      በመጀመርያ 500 ካሬ ሜትሩ ስንት በስንት እንደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ ለምሳሌ 20 በ 25 ከሆነ ዙርያው 20+20+25+25 =90 ሜትር ማለት ነው፡፡ 16 በ 31.25 ቢሆን ደግሞ ዙርያው 16+16+31.25+31.25 =94.50 ይሆናል፡፡ ከዚያ የበሩን ስፋት ቀንሶ ርዝመቱን ማግኘት ይቻላል፡፡ ስለሆነም ግቢዎ 20 በ 25 ከሆነ 11,000×90 የሚለው ዋጋ እንደመነሻ ይሆንዎታል፡፡ ነገር ከወቅቱ ገበያ አንፃር ፣ እርስዎ ከሚፈልጉት ፊኒሺንግ አይነት እንዲሁም ከሚሰራበት ክልል የተለወጠ ነገር ሊኖር እንደሚችል ታሳቢ ያድርጉ፡፡ የግቢ በር ወጪም ቀላል የማይባል ስለሆነ እሱንም እንዳይዘነጉ፡፡

    • @Tola-pl2vx
      @Tola-pl2vx Месяц назад

      @YGsCostBreakDownTool እጅግ አመሰግናለሁ