ከዚህ ሁሉ ነገር በኋላ ሊታረቁ ነው ! ደስ ይላል ! በአደባባይ ተዋረደች | መቀመጫዋ በግልጥ ታየ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 37

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 17 дней назад +2

    የኔ ማር ሩሀማየ ወላሂ ደስ ብሎኛል በጣም ሰው ሲጠፋ ሰው መሆን ያስፈልጋል ❤

  • @eagle4452
    @eagle4452 17 дней назад +2

    ዛሪ አዝናኝ video መልቀቅህ ደስ ይላል
    ባለጌታሮቾ ደስ ይላሉ 🪷 አረ እንድ ቀልደኛ ልጅ ነበር አረብኛ በ አማርኛ ያልሆነ ነገር እያወራ ህዝቡን የሚያስቅ
    እሱን ብታገኘው🙏🏽

  • @emebetregasa5398
    @emebetregasa5398 17 дней назад +2

    በርታ ወንድማችን እንወድሀለን

    • @awtar_media
      @awtar_media  17 дней назад +1

      thank you Emu 🙏🙏🙏

  • @Yalem-k6l
    @Yalem-k6l 17 дней назад +1

    ሀብትሽዬ ከዚህ በሆላ ለብዙ ስራ እየታጨህ ስለሆነ የአነጋገር ክህሎትህን በደንብ እያዳበርክ መምጣት አለብህ

  • @HaniyaHaniya-s1t
    @HaniyaHaniya-s1t 17 дней назад +1

    በቃ ሰለነሱ አታወሩ እንዴ በችግረ በረሃብ ለሚሰቃዩ ወገኖች ለምን ደምፀ አትሆኑም በከቅማችን እንረዳ ሩሃማ እና ሀብታሙ የራሳቼወ ጉዳይ የኛ ያሳሰበን የአገራችን ጉዳይ ነወ ያሳሰበን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @DagiG-ed1tr
    @DagiG-ed1tr 17 дней назад +3

    አይ ወንድሜ ዘንድሮ እንደነዚህ አይነቶቹን ነው ለማግባትም አብሮ ለመሆንም የሚፈልጉት ሰውም እነሱን ሰው አትስሚ እያሉ ጭራሽ መረን እንዲወጡ የሚያደርጉት እኔ አሁን የማየው ትውልድ የት ነበሩ ከየት ፈለቁ የት ነበርን ብዬ በጣም እደነግጣለሁ ልቦና ይስጠን

    • @eagle4452
      @eagle4452 17 дней назад +1

      ዋው በደንብ ገልፁክዋል 👍🏽👍🏽🪷

  • @sbekele4200
    @sbekele4200 17 дней назад +1

    የሩሀማ ቤተሰቦች ክፋት አለባቸው በተቸገረ ሰአት ባለመድረሳቸው።

  • @Yalem-k6l
    @Yalem-k6l 17 дней назад +1

    ውይ በቃን ሰለቸን ይህን ሁሉ መነጋገርያ ምድነው በቃ ኧረ ወገን ወገኖቻችን በችግር እና በርሀብ ለሚገላቱ ሰፌው የወሎ ህዝብ የኛን እርዳታ ይሻሉ እባካችሁ ለሚመለከተው ይድረስ

    • @mdphone9399
      @mdphone9399 17 дней назад

      😢😢😢😢😢😢

    • @yegnatena8743
      @yegnatena8743 17 дней назад

      ታዲያ ሂደህ እርዳ ምን ትንጋተታለህ

    • @Yalem-k6l
      @Yalem-k6l 17 дней назад

      @@yegnatena8743 ከዝብ ማር አይጠበቅም፡፡

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 17 дней назад +1

    ወታደሯ ግን ልክ ነች? እናቷ ይህንን ቢያዩ ይከፋቸዋል እንጂ ደስ አይላቸውም አጠራሯ እራሱ ውይ በስመአብ !

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 17 дней назад

    Ychi leje erdata ysfelgatal egziabher yerdat

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 17 дней назад

    ጉአደኞቹ ታረቁ ካሉ ገንዘብ ተቀብለዋል ማለት ነው።መታረቅ የለባቸውም።

    • @tiz59905
      @tiz59905 17 дней назад

      ሴጣን ነህ እርቅን የሚጠላ ሴጣን ነው እግዚአብሔር ያጣመረው ማንም አይለይም እሱ ካለ ይታረቃሉ

  • @EgenBerisa
    @EgenBerisa 17 дней назад

    ምንአልባት 666ልትሆን ትችላለች

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 18 дней назад +1

    Hey 👋 I'm listening you when I'm driving to go work I'm number one to comment 😅

    • @awtar_media
      @awtar_media  18 дней назад

      Thank you very much Geni🙏enkuan adereseshe🎄🌲

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 17 дней назад

      @@awtar_media same her as well Emkwa Abro Adressein .

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 18 дней назад +2

    But the traffic lights on red light lwhen I was commented don't text when you are driving 😒 those people's issues is still going on 😂

    • @awtar_media
      @awtar_media  17 дней назад +1

      Do not hesitate to comment after traffic light 🚥 😂😂😂

  • @edenengda2398
    @edenengda2398 17 дней назад

    የሰውን ነውር ሚዲያ ላይ አታውጣ እኛ እኮ ረስተነዋል ።

  • @yifat-o4w
    @yifat-o4w 17 дней назад

    ስንት ወንጀል በሚፈፀምበት ሀገር አንዲት ወጣት ሴት ልጅ መቀመጫዋ ታየ፣ ንግግሯ ጥራዝ ነጠቅ ነው ብሎ ይህን ያህል scandalized መሆን ይገርማል

    • @yegnatena8743
      @yegnatena8743 17 дней назад

      ደደብ ደጋፊ የሚለውን ስሙ

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 17 дней назад +1

    ባናታችው ተተከሉ ምን አገባን ትኩረት ለተራቡት ወገኖቻችን

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 17 дней назад

      አንዱን አቋሸህ አንዱን መርዳት

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 17 дней назад

      አንዴ አንተዉ ተተከል እርኩስ

  • @lishaneshtue4162
    @lishaneshtue4162 17 дней назад

    አንተ የነዚህን ፋይዴቢስ የሆነ ወሬ ከምታረግብ በሚዲያህ ብርሀን ለሚሞቱ ወገኖችህ ድምጽ ለምን አትሆንም እኛ ፍሪፈርድኪ ወሬ ሰልችቶናል እየመጣችሁ አትቀርሹብን።

    • @yegnatena8743
      @yegnatena8743 17 дней назад

      ደናቁርት ወሬውን ፈልገሽ ገብተሽ ትዘባርቂያለሽ ዱዝ

    • @awtar_media
      @awtar_media  16 дней назад

      የምትፈልጉትን መርጣችሁ ምታዩበት ዘመን ነው !!

  • @edenengda2398
    @edenengda2398 17 дней назад +1

    የሰውን ነውር ሚዲያ ላይ አታውጣ እኛ እኮ ረስተነዋል ።

    • @awtar_media
      @awtar_media  17 дней назад +1

      አንቺ ብትረሺውም እስከአሁኑዋ ስዓት ሚከተሉ ወጣቶች አሉ መሳትና መጥፋት የለባቸውም!!!

    • @eagle4452
      @eagle4452 17 дней назад

      @edenengda2398. ተይ ባክሽ 😂ልጅቶ በነውሮ ተመክታ አይደል እንዴ ስታወራ የነበረው 😂ሲቀጥል ይህን ነውሮን ምናልባት ሀሳቧን ቀይራ ልጅ ከወለደጅ RUclips ለልጅ ልጆቾ በ አደራ መልክ አስቀምጡላታል