ቅብዓ ቅዱስ ወደሚያፈልቅበት ዋሻ ምሥር ምድር ቅዱስ ጊዮርጊስ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 377

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የሰማአቱ ቅዲስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ሙራኤልየማርያምልጅነኝ

    እጹብድንቅ ከማለትሌላምንም አልልም
    ብቻ አባቴ ቅዱስጊዮርጊስ ሆይ ለደጅህ አብቃኝ😥

  • @matebieeregnaye1479
    @matebieeregnaye1479 2 года назад +11

    ፈረሰኛው ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 4 месяца назад +1

    ድንቅ ነው የበርሜሉ ቀ.ጊዮርግስ ታምርክን ደገምከው እባክህን ኢትዮጵያን ሕዝብ አንድ አድርገን ልመናንና ጸሎታችንን አድምጥ ለፈጣሪክ ለ ቅ.አማኑኤል አድርስልን ኢትዮጵያ አምለክ ሰለማችንን መልስለን ለደጅክ አብቃኝ አሜን ።

  • @Abay487
    @Abay487 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ግዮርግስ ረድኤት ና በረከት በየአለንበት ይድረሰን ለደጁ ያብቃን አሜን

  • @wondwossengebeyhu4588
    @wondwossengebeyhu4588 Год назад +1

    ድንቅ የእግዛብሔር ተአምር ነው::: ሐያሉ ና ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ አይለየን እኔ በቅዱስ ቦታው አንድገነኝ ፈቃዱ ይሁንልኝ አሜን::

  • @tewahdoteshome8717
    @tewahdoteshome8717 7 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘማሪ ዲያቆን ልዑል ሰገድ በእውነት ይህንን የመሰለ ታሪካዊ ገዳም መኖሩ የሚገርም ነው እግዚብሔር ይመስገን!!

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 2 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኃያሉ እግዚአብሔር ይመስገን የሰመአቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ እኛንም ባለንበት ያስበን የሰመአቱ በረከት ባለንበት ይድረሰን ያለሁበትን ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እሱ ያውቃልና የልቤን ፈፅሞልኝ ለክብሩ መገለጫ ስለት አስገባዘንድ ፀልዩልኝ🙏🙏🙏

  • @muluyifru9196
    @muluyifru9196 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማዕቱ በዚህ ወቅት ብዙ ተዓምር እያደረገ ነው አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ድንቅ ታሪካዊና የሚገርም ቦታ ነው ቦታውን ለመርገጥና ከበረከቱ ለመሳተፍ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍቀድልን ልዑል ሰገድ እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ አሜን

  • @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
    @wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ወንድማችን በጣም ድንቅ ነው የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ ይደብን አሜን አሜን አሜን

  • @sofi-sn6ws
    @sofi-sn6ws 2 года назад +5

    ቅድሰ ጊወርጊሰ ለደጀ ያብቃን እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን

  • @ወለተሐናብሞትምብኖርምየክ

    በእዉነት ዕፁብ ድንቅነዉ ይገርማል ስራዉሁሉ ግሩምነዉ የአባቶቻችን ፀሎታቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ታምርህ ብዙነዉ በረከት ረድኤቱ አይለየን ይደርብን🤲🕊
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችኹ ላሰማኸን ወድማችን🕊

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 2 года назад +10

    አቤት የእግዚአብሔር ስራው እፁብ ድንቅ ነው ሰማያቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @medilove3189
    @medilove3189 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን የሰማዕቱ ረድኤቱ በረከቱ ይደርብን አሜን ፫

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 2 года назад +10

    የእኛ ለቦታው ያብቃን ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ

  • @tsigebekele1011
    @tsigebekele1011 2 года назад +3

    ታምር ነው ደጁን ለመርገጥ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @nunuanbase7694
    @nunuanbase7694 2 года назад +23

    እግዚአብሔር ይመስገን
    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ረድኤት ይደርብን

  • @kassdamena8561
    @kassdamena8561 2 года назад +3

    አሜን አሜን ለሁሉም ቀን አለው የእግዚአብሄር ፍቃድ ሲሆን ታወቀ አሜን እግዚአብሄር ይመንስገን፡፡

  • @yezinachanie4305
    @yezinachanie4305 2 года назад +7

    አምላከ ቅ/ጊወርጊስ ሆይ ይህንን ቦታ ለማየት ቅዱስ ፈቃድድህ ይሁንልን!!!
    ቋንቋዬነሽ ሜዲያን ያበርታልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን
    አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን
    የሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ አይለየን .

  • @ውለትስላሴ
    @ውለትስላሴ 2 года назад +43

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሆን ሰማይቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ጠበቃው አይለየን በጣማ ይገርማል

    • @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
      @ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 2 года назад +2

      እግዚአብሔር ምክንያት አንተን አድርጎ የሚያስጎበኘን ታሪክ ነው ደስ ይላል በርታ

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 2 года назад +1

      Amen Amen Amen 🤲🤲

    • @kalereta1504
      @kalereta1504 2 года назад +1

      Amen Amen Amen

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 2 года назад

      መምህር ሉል ሰገድ ሰላምህ። ይብዛ። በደብረዘይት ቢሾፍ ከታ እሚባል ሰርፈር። ስንሽየ የዮሐንስ። ቤተክርስቲያን አለ። ጠበለ። ፈዋሽ ነው ግን። ወድንዶች። በጀሪካን እየተሸከ። አያወጡ ነው ሰው እሚጠ መቀው። ሄደህ ብታየው። የውጩ ሰው ቢረዳና። በቧንቧ ተስቦ። በጠመቅ ቢቻል እግዚአብሓር ይውደዋል

    • @meseretdebale6641
      @meseretdebale6641 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 2 года назад +25

    ተመስገን ይህንን ለማየት ያበቃሐን አምላክ
    ይህንን ማየትም መስማትም መታደል ነው
    ባልመጣም በማየቴ እደተፈወስኩ ነዉ የምቆጥዉ ።

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 2 года назад +6

    ፅጌ ማርያም ምን አይነት የተባረከች የተቀደሰች አገር ናት የእግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እኛም እግዚአብሔር በፈቀደሞልቶልን የምንድን ያርገን አሜን

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እኝንም ለደጆህ አብቃን ስማአቶ ቅዳስ ጊዮርጊስ አባታችን

  • @ማርያምኩኒለእርቃንዬክዳኑ

    ገናናው አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ረድኤት ይደርብን 🤲❤️

  • @saraetiopia7233
    @saraetiopia7233 2 года назад +8

    እፁብ ድንቅ ነው ሰማእቱ ቅዱስ አባቴ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 2 года назад +18

    እግዚአብሔርይመስገን።የሰማዕቱቅድስ።ጊዮርጊስበረከት፞፥ረድኤትይደርብን

  • @abdulalkendi8749
    @abdulalkendi8749 2 года назад +6

    በጣም ታምር ነገር ነው እግዛብሔር ከልባችን ካመነው በሱ የማንድንበት ነገር የለም አንተንምእድሜህን ያርዝምልን

  • @madetusileshi9119
    @madetusileshi9119 2 года назад +7

    ቅዱስ ጊውርጊስ አንተ ለሁላችንም ፈውስን ስጥልን

  • @sssmmmlll784
    @sssmmmlll784 2 года назад +2

    ቤተክርስቲያን እኮ ልጆች አሏት ተባረኩ ፀጋው እጥፍ ድርብ ይሁንላችሁ አንተ ወንድሜ አና ሉሌ እኔም ተመሰጥኩ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጉስ በምህረቱ ያሳትፈኝ አሜን

  • @mithakkemithakke8661
    @mithakkemithakke8661 2 года назад +6

    በኡነት ወድማችን ልኡልም እግዛብሔር እድሜ እና ጤና ከነቤተቦችህ እግዛብሔር ያኑርህ

  • @ድንግልሀገሬአደራራራራ

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር የተሠሠገነ ይሁን በጣም አሥገራሚ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቅባቅዱስ በምድር መፍለቁ በረከቱ ጥበቃው አይለየን የአባቶቻችን ቨረከት ይደርብን ልዑል ሰገድ በጣም እናመሠግናለን

  • @wessenliben7656
    @wessenliben7656 2 года назад +4

    አምላከ ቅድስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ አባቴ

  • @senaytmengsitu6839
    @senaytmengsitu6839 2 года назад +10

    እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ያሳደከኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሁንም ለደጅህ በሰላም አብቃኝ

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 года назад +14

    እግዚአብሔር ይመሰገን የሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ በረከቱ አይለየን 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    እግዚአብሔር ይመስገን🌹🌹 በዝህ ዘመን እግዚአብሔር ታምሩን እያሣየን ነው አባቶይ አስተዋይ ልብ ስጠን በእውነት በቤቱ ያፅናን🤲🤲🤲በፀሎት አስቡኝ ወ/ተ ሚካኤል እያላቹ🤲😭

  • @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
    @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ 2 года назад +5

    ክብር ማሥጋና ለድግል ማረያም ልጅ ይሁን ቅዱሥ አማኑኤል ድንቅ ነው ሥራው እመብርሀን ትጠብቃችሁ ተዋህዶ እምነታችን ልጆቹን ይጠብቅልን

  • @hjuiisfdjjsjwjifi798
    @hjuiisfdjjsjwjifi798 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እኔንም ለሀገሬ በሰላም አብቅቶኝ ቦታውን ረግጬ ድህነትን አግኝቼ

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 2 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @mesertamare1942
    @mesertamare1942 2 года назад +25

    ድንቅ ነው የእጁ ስራ እግዚአብሔር ፈቅዶ ለደጁ ያድርሰኝ

    • @genetdinku807
      @genetdinku807 2 года назад +4

      ኦግዚአብሔር ይመስገን ለደጁ ያብቃን ጉዞ ያዘጋጁትን ስልክ ብትሠጠን

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 2 года назад +6

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ባንድ ክልል እየኖርን ያገራችንን ታሪክ አናውቅም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገ

  • @dawitnguse8275
    @dawitnguse8275 2 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋና በረከቱ ያብዛላቹህ በእዉነት

  • @ሳራባለሙሉተስፋነኝ2127
    @ሳራባለሙሉተስፋነኝ2127 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 2 года назад +2

    በእውነት የሰማዕቱ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @zinashabate192
    @zinashabate192 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ወድማችን በረከቱ ይደርብን

  • @KDU794
    @KDU794 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቦታው በረከት እንዳገኝ ይርዳን

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 года назад +8

    እግዚአብሔር የመረጠህ ነህ በየአድባራቱ መሄድ የቻልከው ለኛም ያላወቅነውን አሳወቅኸን ተባረክ ልጆችህን በጤና ያሳድግልህ

  • @bizuneshgeletu2447
    @bizuneshgeletu2447 2 года назад +6

    ክብር እግዚአብሔር ይሁን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለ አባታችን

  • @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ
    @ቲጂደምሤየተዋህዶልጅ 2 года назад +4

    ድንቅ ነው የቅዱሥ አማኑኤል ሥራ ለደጁ ያብቃን

  • @abebebelie1955
    @abebebelie1955 2 года назад +3

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የልቦናችንን መሻት ሙላልን አሜን ፡፤ ዘማሪ ሉዕል ሰገድ ቃለ-ሒወት ያሰማልን፡፡ እግዚዓብሔር በረከቱን ያብዛልህ ፡፡አሜን፡፡

  • @zenebechagi8147
    @zenebechagi8147 2 года назад +12

    እዉነት ነው ልዑልዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ❤️🙏🙏🙏

  • @belaineshchaklu833
    @belaineshchaklu833 2 года назад +10

    የእግዚአብሔርን ስራ እፁብ ድንቅ ነው ዛሬም አገራችን ሰላም ያርግልን ቅዱስ ጊዮርጊስ⛪⛪⛪🙏🙏🙏💚💛❤😭😭😭

    • @bismibismi7393
      @bismibismi7393 2 года назад

      እግዚአብሔር ሰራ እፁብ ድርቅ ነው❤❤❤

  • @ethiopiatefera9821
    @ethiopiatefera9821 2 года назад +7

    ክብሩ ሁሉ ለእርሱ ይሁን የዘላለም አምላክ አሁንም ለምድራችን ሰላምን ለሐገራችን ኢትዮጵያ ሐይማኖቷን ያጽናልን ሰላማችንን ፍቅራችንን አንድነታችንን ይጠብቅልን ከጭንቅ ከመከራ የምስር ምድር ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይሰውረን በቃ ይበለን አሜን

  • @ጎዶልያስዩቱብ-ጸ8ጸ
    @ጎዶልያስዩቱብ-ጸ8ጸ 2 года назад +3

    የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት ረድኤት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @hanogg8115
    @hanogg8115 2 года назад +6

    Abetu Geta hoy temesgen 🙏❤❤❤

  • @سميرهمحمد-ض9ج
    @سميرهمحمد-ض9ج 2 года назад +5

    እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን
    የሳማዕቲ ቅዱስ ገወርግጽ ጾሎቱ በርክቱ ይህደርን 🙏🙏🙏

  • @ntdr8921
    @ntdr8921 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ስራህ ድንቅ ነው፤ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃን።

  • @ፍቅተማርያም
    @ፍቅተማርያም 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እረድኤት በርከቱ ይደርብን

  • @yaredbekele1689
    @yaredbekele1689 2 года назад +28

    የአባቶቻችን ጭንቀት እግዚአብሔር አይቶ በቸርነቱ በቅዱስ ጊዮርጊስ አማካኝነት እደተገለጠላቸው የእኛንም ጭንቀት በቸርነቱ ይፍታልን።

  • @አማራፋኖኢትዬጵያ
    @አማራፋኖኢትዬጵያ 2 года назад +3

    እግዚአብሄር ይመስገን

  • @ىىمللم
    @ىىمللم 2 года назад +6

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🙏🙏

  • @ከበብየራሳዋነኝ
    @ከበብየራሳዋነኝ 2 года назад +3

    የሰማቱ አምላክ ይጠብቀን ይማረንም ዎቶ ተመቅረት ይሰውረን😢😢

  • @lenalena5192
    @lenalena5192 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከት እረዴት ይደርብን

  • @አፀዴማርያም21
    @አፀዴማርያም21 2 года назад +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏✟✟💒💒💒✟✟

  • @alemalem8720
    @alemalem8720 2 года назад +1

    እጅግ.የሚገርም.ታአምራትን.ነው.የሰማንው.ቃለህይወት.ያሰማን

  • @birhanumamo3635
    @birhanumamo3635 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ታላቅ የበረከት ቦታ ነው ደጁን ለመርገጥ ያብቃችሁ

  • @getachewnedaw2256
    @getachewnedaw2256 2 года назад +10

    የልዳው ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን ።

  • @sebletsegaye901
    @sebletsegaye901 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @ggg4081
    @ggg4081 2 года назад +4

    የሰማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ፈጥኖ እረደኤት ይድርሰልን. ከደብርብርሀን እርቀት አለው ወግኖች

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 2 года назад +3

    ክብር ምስጋና ሁሉ ላንተ ይሁን !!

  • @tinaye964
    @tinaye964 2 года назад +4

    ኦርቶዶክስ ባልሆን ምን እንደምሆን ሳስበው እፈራለው የድንግል ማሪያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው💖💕💓🙏⛪

  • @tigiestasafa5410
    @tigiestasafa5410 2 года назад +7

    አሜን አሜን እሜን

  • @አበበፀጋይ
    @አበበፀጋይ 2 года назад +5

    ተመስገን ሰማእቱየ ያሳደገኝ አባትየ ከስደት መልሰህ ለደጅህ ያብቀን💔 😢😢😢

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 2 года назад +5

    አግዚአብሔር. ይመስገን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @mariamsaidali9805
    @mariamsaidali9805 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 2 года назад +5

    እዴት ደስ ይላል ጉዞ እሚያስተባብሩንን ስልክ ቁጥር ብታስቀምጡልን

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 2 года назад +10

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገነ

  • @nardosmandefro6192
    @nardosmandefro6192 Год назад

    አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጁ ያብቃኝ

  • @AaAa-uy2qn
    @AaAa-uy2qn 2 года назад +4

    ለደጂህ ያብቃኝ አምላኬ አሜን🙏🙏🙏

  • @abdulalkendi8749
    @abdulalkendi8749 2 года назад +6

    እጅግ በጣም ትልቅ ነገር ነው በተለይ በስደት ሒውት ያለነው ትልቅ ትምህርት እያገኘን ነው

  • @እመብርሃንወላዲተኣምላክአ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን !!!

  • @nsabho21
    @nsabho21 2 года назад +3

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን የቅዱስ ጌወርጌስ እረዴት በረከቱ አይለየን በዉነት ድቅ ተአምር ነዉ ለደጁ ያብቃን አንተም ተባረክልን የቋቋየነሽ ሚዳ አቅራቢያችን😍

  • @miletegebermedhin4540
    @miletegebermedhin4540 2 года назад +2

    Amen Amen Amen kale hiwet yasmalen

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ቅዱሳን እባቶቻችን፣ ወንድሞች በረከታችሁ ይድረስ ፣ ይደርብን ። የቅዱስ ጊዮርጊስ ተራዳይነት አይለየን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)

  • @ከእግዚአብሔርበቀርየነገን

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ድንቅ ተአምር ነው ያየንው ወድማችን እናመሥግናለን⛪⛪⛪💚💛❤ 🙏🙏🙏

  • @kidan9951
    @kidan9951 2 года назад +5

    በረከታቸው ይደርብን አሜ አሜን አሜን

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 года назад +4

    ቅዱስ ጌወርጊስ ይጠብቀን

  • @elizabethhailesellasie1946
    @elizabethhailesellasie1946 2 года назад +31

    Holy Oil, what a blessed Country Ethiopia is!!! May St.George bless Ethiopia and deafet her enemies.
    As St.George had helped Atse. Minilik and his mighty armies to defeat the Italian invaders, may he help and improve the Ethiopian political situation currently. May he guide and bless the Political leaders to govern in God's name and serve in Justice! Everything is possible in God! Amen!

  • @senaytabera5468
    @senaytabera5468 2 года назад +5

    አሜን እግዚአብሔር ሰሙ ይመሰገን

  • @bruktitekefelew5633
    @bruktitekefelew5633 2 года назад +8

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    እግዚአብሔር ሆይ ስምህ ይባርክ
    ክብር ላንተ ይሁን

    • @sofiymessay4134
      @sofiymessay4134 2 года назад

      አግዚአብሔር፣ደመ ሰገን፣ አሜን አሜን አሜን፣ አባቶቻችን፣ በረክቸደደደብ፣💚💛❤🙏🙏

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 2 года назад +6

    thanks for sharing it’s amazing place god bless everyone 🙏🙏🙏

  • @zerubabelsolomon5734
    @zerubabelsolomon5734 2 года назад +5

    ለእመ ቅብዐ ቅዱስ ሀሎ ምስሌከ ሀበኒ ዲን ልዑልሰገድ (ቅብዐ ቅዱሱን ብትሰጠኝ)

  • @ethiopiahabesha2144
    @ethiopiahabesha2144 2 года назад +3

    Egzabher yimesgen, semaaetu kedus giyorgis berketu yideresegiy. Wodagiy newu balewuletaye🙏🙏🙏

  • @genetyigabez3977
    @genetyigabez3977 Год назад

    እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እስይ እልል በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @aynalemketema4639
    @aynalemketema4639 2 года назад

    ሰለሁሉ.ቸርነትህ.እ.ር.ስምህ.ለዘላለም.ይክበርቅዱስ.ጊወርግስ.ብቸርነትህ.አስበን.ለደጂህ.አብቃኝ

  • @ahmadksa5100
    @ahmadksa5100 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeshambel1129
    @yeshambel1129 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ❗️

  • @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ
    @ሩሃማሩሃማዮቱዩብ 2 года назад +6

    ዛሬ እኛም ምድራችንም ቀሽሸን እንዴት ፈጣሪ ይታረቀን እስካሁንም የቆየነው በእነዚህ ደግ አባቶች ፀሎትና ልመና ነው አሁንም ፈጣሪ ወደ ቀደመው ፍቅራችን እና አንድነታችን ይመልሰን ልቦናችንን ያንፃልን

  • @leuldesta8806
    @leuldesta8806 2 года назад +7

    May the Almighty GOD be with you and Bless you all the time.