በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነው ታላቁ አስደማሚ ፕሮጀክት ተጀመረ @HuluDaily - ሁሉ ዴይሊ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • Wel-come to HuluDaily your go to entertainment station make sure to subscribe and turn on notifications 🔔 to stay updated with all new uploads.
    **************************************

Комментарии • 13

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 3 месяца назад +7

    ጠንካራ ፣ ታላቁ የኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊት ብልጽግና መገለጫ ፕሮጀክት ነው ለማለቁ እኛም መረባረብ አለብን ።

  • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች

    ይኽ ሚድያ ስለ ሐገሪቱ ርቱዕ ዜና በማስተላለፉ አደንቅና ሰብስክራብ አደርጋለሁ። ኢርቱዕና ተቃውሞ ከ50 ዓመቶች በላይ አድክሞናልና፡ የሚነቀፍም መች ጠፋን?

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 3 месяца назад +3

    ያድርግልን ለሀገራችን መልካሙን ሁሉ እመኛለው

  • @EtihoEtiho
    @EtihoEtiho 3 месяца назад +1

    መጀመሪያ ሀገር ሠላም ይሁነ ሠላም ካልመጣ የትኛውም ፕሮጀክት ይፈርሳል

    • @marxlenin-gc7kw
      @marxlenin-gc7kw 3 месяца назад

      የሸገር ውበት፣ ደብረዘይት፣ አዳማ ፈረሳ መንገድ ስራና አረንጓዴ ከባቢ አድንቀናል በትወልድ ውስጥ ያለ የአንድ ጊዜ እድልና መልካም አጋጣሚ ነው፡፡ነገር ግን በክልሎች ያለውን የጸጥታ ጉዳይ በተለይ አማራን ለሞት ለመፈናቀል ያደረገው የኦሮሙማ አስተሳሰብና በአማራ ሞትና ቁጥር መቀነስ የሚሰራ ሀገርና መንገድ ሀገር ግንባታ ቢታሰብበት ሌላ ትውልድ ዋጋ ያስከፍላል፡፡ህዝብ የማይደግፈው ፈረሳና መፈናቀል በአደባባይ ፍርድ ሊቋጭ ይችላል፡፡ብሄረተኝነት ለኢትዮጵያ አይጠቅምም አይተናል ሁላችንም መስዋዕትነት ከፈልነበት ይብቃን፡፡
      የጭካኔ ጥግ ማሳያ ሊሆን ቤት ማፈናቀል በሁለት ቀን ለቃችሁ ውጡ 65 ካሬ እየተሠጠ ለዛውም በክረምት፣ ተለዋጭ መጠጊያ በማይገኝበት ሁኔታ አማራጭ ቤቶች እንኳን /ማቆያ ቦታ/ እንኳን ማሰብ እንዴት አቃታችሁ ሀገር የሸጣችሁበት ዶላር ለፈረሳ አላማ ብቻ ነው የሚውለው ለቤት ግንባታ የሚተርፍ እሴት ከሌለው ሰውን ማእከል ያላደረገ በመሆኑ እራሱ ደጋፊያችን የምትሉት ሁሉ ያፈርሰዋል፡፡

  • @SimeFida
    @SimeFida 3 месяца назад

    በርቱ አገር በወሬ እንዳይፈርስ እወነተኛውን የጋዜጠኝነት ሚና በመጫወት ላይ የምትገኙ ጀግኖች ናችሁ፡፡

  • @Anumma572
    @Anumma572 3 месяца назад

    ቸር ሥማ

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 3 месяца назад

    ደስ የሚል ዜና ነው የገዛ ሀገሩ ላይ የሚያማርቱትን ቁጥራቸውን ዝቅ ያድርግልን

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 3 месяца назад

    ብር ነው ዶላር?

    • @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች
      @የሁሉኢትዮጵያውያንወዳጆች 3 месяца назад

      ብርም ቢሆን ይገርማል፡ ኣይደል? ብርን የሚያስችል አምላክ ግን ዶላርስ ቢኾን ምኑ ነው? ብዬ አሰብሁ። ምሕረቱ ከመጣ እንግዲህ ተመስገን ፈጣሪ፡ ለካስ ሰው አትጥልም ማለት ብቻ ነው።❤