ሻሩክ ካሀን የኢትዮጵያ ፊልም ተመልካቾችን አመሰገነ...ፊልሙ በተመልካች ጥያቄ እንደገና ወደሲኒማ ሊመለስ ይችላል || Tadias Addis

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии • 63

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 8 месяцев назад +12

    በጣም ዘግይተዋል #ተርጓሚዎቻችንንም መመስገን ይገባቸዋል 🙏

  • @kassimmecca1055
    @kassimmecca1055 8 месяцев назад +26

    እኔ ተርጏሚ ቃሲም መካ ነኝ 300 ሰው መሰብሰብ እችላለሁ ሚመለከተው ይደውልልኝ

    • @yonashailemelekot6577
      @yonashailemelekot6577 8 месяцев назад +1

      KAssimo endet magegnet yechalal anten filmun mayet felegalew

    • @kassimmecca1055
      @kassimmecca1055 8 месяцев назад

      www.youtube.com/@kassimmecca1055@@yonashailemelekot6577

    • @ayounayoun4473
      @ayounayoun4473 8 месяцев назад

      How 🤔

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 8 месяцев назад

      በናትህ ሻሩካንን በአካል አግኝተህው ነው ፎቶ አብረህው የተነሳሀው ነው ቅንብር ነው ስለምወደው በቀደም ኢቢ ኤስ ላይም አይቸሀለሁ

  • @Amenkhan2445
    @Amenkhan2445 8 месяцев назад +6

    የሀበሻ ፊልም በብዛት ከህንድ ፊልም ነው ኮፒ እሚደረገው የህንድ ፊልም በአረብ ሀገር በአውሮፓ ተቀባይነት ያለው ረቂቅ የፍቅር ፊልም በመስራት ተመስክሮላቸዋል በአለም ላይ ትልቅ ክፍያ እሚከፈለው ከፊልም አክተሮች በሀብት አንደኛ ለመሆን የበቃ ድንቅ አክተር ነው

  • @tameman8596
    @tameman8596 8 месяцев назад +10

    3.5 ቢሊዮን ህዝብ በላይ ስሙንና ዝናውን የሚያውቁት የአለማችን ቁጥር አንድ ፌመስ የፊልም አክተር ነው Google አርጐ ማየት ይቻላል ለዚህ ነው King of actors ምንለው 👑srk 👑 is king always

  • @abuyared5479
    @abuyared5479 8 месяцев назад +6

    ሸሩክ እዬ የምወደው አክተር ነው❤❤❤❤

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 8 месяцев назад +5

    ዋውውውው ሸሮክዬ በጣም ነው የምወደው❤❤❤

  • @tameman8596
    @tameman8596 8 месяцев назад +3

    We love srk

  • @kassimmecca1055
    @kassimmecca1055 8 месяцев назад +2

    እናመስግናለን

  • @Sara-lb6zy
    @Sara-lb6zy 8 месяцев назад +3

    Shahrukh Khan is my favourite actor may God bless him 🙏❤

  • @kalebzeray7325
    @kalebzeray7325 8 месяцев назад +6

    ሂወቲን ሞሎ ሳደንቀው ስወደው ነው የኖርኩት ለሂወቴ ትልቅ ነገር ነው የሱ መልስ ሻሩኪ ሁሌም አደንቀሃለው

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 8 месяцев назад +15

    የሻሩክ አድናቂው ነኝ ሰይፉሻ መልክቴን አድርስልኝ Please 🙏😅🥺🥺

  • @user-xv8dj9xl7n
    @user-xv8dj9xl7n 8 месяцев назад +10

    አላህ በቃ ይበለው ለቶበት ያብቃው ዱኒያም መቼስ አትጠገብ

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ 8 месяцев назад +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ ስራ ፈት መሆናችንን የሳብቃል

    • @tameman8596
      @tameman8596 8 месяцев назад +1

      በቃ አረቄ መጠጣት ብቻ ሚያስደስት ነው ሚመስልህ 😂😂😂

  • @simaabdulrazak8940
    @simaabdulrazak8940 8 месяцев назад +3

    ❤❤❤Sharukhane

  • @the90sbits24
    @the90sbits24 8 месяцев назад +2

    ሰይፉ አንተም ተገብዘሀል 🙂 ድንቅ ፊልም ነበር ❤

  • @Mardocmedia
    @Mardocmedia 8 месяцев назад +2

    enam enamesegnal

  • @AregashAdmasu
    @AregashAdmasu 8 месяцев назад +2

    Adenakewonhaaderselha--syfya❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amenkhan2445
    @Amenkhan2445 8 месяцев назад +6

    የፊልም ንጉስ ሻሩክ አለም ላይ እንደ ሻሩክ ከሀን ተወዳጅ አክተር ዳግም አይፈጠርም

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 8 месяцев назад

      ዓለም ላይ አልክ😂😂😂

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 8 месяцев назад +3

    የህንድ ፊልም ውስጤ ነው

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 8 месяцев назад +1

    ከህንድ አክተሮች ከወንዶቹ የሻሩካን አድናቂ ነኝ ከሴት አሸዋሪያ ትመቸኛለች ሻሩካን ልጆቹም ያባታቸውን ሙያ ይዘው ማደግ ይዘዋል ሴቷም ልእልት ወንዱም ወንዳወንድ ሻሩካን ኢትዮጲያን ከነመፈጠሯም የሚያቃት አይመስለኝም ነበረ በጣም እናመሰግናለን ሻሩክየ አድናቂህ ነኝ ❤👍

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 8 месяцев назад +3

    ☝️🇪🇹☝️🤲

  • @esantostube299
    @esantostube299 8 месяцев назад +4

    Srk is king ❤

  • @quluceiluu5780
    @quluceiluu5780 8 месяцев назад +1

    Sharukan❤❤❤

  • @fayofayo3010
    @fayofayo3010 8 месяцев назад +1

    Sharuki❤❤❤❤❤

  • @sarhss5140
    @sarhss5140 8 месяцев назад +9

    በጣም አሪፋ ፊልም ነዉ እዩት ስለ ህገወጥ ስደት ነዉ የሚያወራዉ ፊልሙ እና እዩት ብዙ ትምህርት ትወስድበታላችሁ

  • @iamtheone9315
    @iamtheone9315 8 месяцев назад +2

    fiker በ10amte endizegn yarg astemari ihew zare 10lijoch welije fiker nefekuachew😢

  • @sefimedi
    @sefimedi 8 месяцев назад +3

    በልጅነቴ እያየሁ ያደኩት ፊልም አክተር ነው

  • @bestmovie6066
    @bestmovie6066 8 месяцев назад +2

    እኔ ከበፊትም ግርም ሚለኝ አለም አቀፍ ፊልሞች እኮ ነዉ ሚሰሩት ህንዶች…እዚ የሰፈር እና የመንደር ባለሞያዎች ኡኡ ሲሉ ያስቀኛል😅😂😂😂

  • @etabeztola2239
    @etabeztola2239 8 месяцев назад

    Sharukan

  • @martabelachew2926
    @martabelachew2926 8 месяцев назад +1

    ሸሩክ እወደዋለሁ ❤❤❤❤

  • @user-rj6ue3vt5i
    @user-rj6ue3vt5i 8 месяцев назад +2

    ቤቱች ድራማላይ ነው ሰሙን የምሰማው አቤ ሰትጠራውነው የማቀዉ አላቀውም ላቀውም አልፍልግም

    • @tina-lv4pz
      @tina-lv4pz 8 месяцев назад

      Kkk tewi inj

    • @moke4925
      @moke4925 8 месяцев назад +1

      ገጠሬ ነሻ

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i 8 месяцев назад

      @@moke4925 ክክክክክክ ማየት ካልፍለኩኝ ገጠሬ ባደርገኝ አግቼነው ግን ዋናው ከተማ ተወልጄ የመሳለሜያ ልጅ አንተግን ገገማ ነክ😂😂😂😂

    • @tameman8596
      @tameman8596 8 месяцев назад

      አንተ አርፈህ ቤቶችን እይ ኢንተርናሽናል ፊልሞች አይመጥንህም ይግባኝ ብትልም አይገባህም ሊገባህም አይችልም😂😂😂 ደሞ የሸገር ልጅ ነኝ ትላለች አይ ቤቶች 😂😂😂

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i 8 месяцев назад

      @@tameman8596 kkkkkkkkkkkፐፐፐፐፐአንተ ወይ አንቼ ይገቦካል 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-jm1zg3xm6n
    @user-jm1zg3xm6n 8 месяцев назад +2

    Ere Seifu 😅😅😅

  • @automotive797
    @automotive797 8 месяцев назад +2

    ሰይፉ ፋንታሁን አንተ የምታውቀው የህንድ ፊልም ዳርሜንድራ ሄሌኮፕተሩን በገመድ ጎትቶ የሚያወርደውን ብቻ ነው 😂 ቦሊውድ ብዙ ርቀት ተጉዟል አለምአቀፍ ተፅኖ ፈጣሪ ሆኗል እየፎገሩም ቢሆን የሀገራቸውን ስም የሚያስጠራ እና ትልቁ የገቢ ምንጫቸው መሆኑ ይሰመርበት።

  • @ZalkeFkir
    @ZalkeFkir 17 дней назад

    ዘለቀ

  • @sarahsarah2721
    @sarahsarah2721 8 месяцев назад +4

    አበሻ አሽቃባጭ ነው

  • @Sami_Hab_Ethio
    @Sami_Hab_Ethio 8 месяцев назад

    ሻሩክ ሞቶአል ሲባል አልነበረም

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 8 месяцев назад

      እር በስማም በይ😢

    • @hlwyaawle7708
      @hlwyaawle7708 8 месяцев назад +1

      እረ አምና ኡምራ ሳኡዲ መቶል ሙስሊም ስለሆነ ለኡምራ መቶ ነበር አልሞተም

    • @ghcggghff7876
      @ghcggghff7876 8 месяцев назад

      Ewntwan new ye Hindi film moto yensal altsasatshem Ehte tensto naw😂😂

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 8 месяцев назад

      ​@user-nh9yh2gi6mkkkkk ሳይሞት የለቀቀው የለም?kkkk