የህሊና እዳ - Ethiopian Movie Yehelina Eda 2023 Full Length Ethiopian Film Yehlina Eda 2023 Yehilina Eda

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 дек 2023
  • የህሊና እዳ - Ethiopian Movie Yehelina Eda 2023 Full Length Ethiopian Film Yehlina Eda 2023 Yehilina Eda
    Join this channel to get access to perks:
    / @netsebraqtv
    Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
    Copyright ©Netsebraq Media
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 168

  • @imuusrausri8293
    @imuusrausri8293 7 месяцев назад +122

    ሠሞኑን አበሻበሹን እኮ ፕሊስ እርጉዝ ነኝ ላይክ😢

    • @ahasmaha6923
      @ahasmaha6923 7 месяцев назад

      😂😂😂ለመለመን እርጉዝ ምንሼ😂😂😂😂😂

    • @SaaidGbh-su6xp
      @SaaidGbh-su6xp 6 месяцев назад

      እና እኛ ምንቤትነን አልቀመስነ

    • @imuusrausri8293
      @imuusrausri8293 6 месяцев назад

      @@SaaidGbh-su6xp መልካም ንግግር ሠደቃ ነዉ!!

    • @user-yz5ry8pe5u
      @user-yz5ry8pe5u 6 месяцев назад

      😂😂😂​@@ahasmaha6923

    • @user-ck9tl3bf3z
      @user-ck9tl3bf3z 5 дней назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uy1tl1cq7m
    @user-uy1tl1cq7m 7 месяцев назад +58

    የስደት ኑሮ ምርር ያላቹ እደእኔ ወደ ሃገራችን በሰላም በጠና ያዲርሰን ፈጣር ከምንወዳቸው በተሰባችን ያገናኘን😢😢❤❤

  • @TsgeredeM
    @TsgeredeM 7 месяцев назад +55

    የመዳም ቅመሞች የት ናችሁ አለን በሉኝ የኔ ጀግናወች ❤❤❤❤

  • @AbejeBogie
    @AbejeBogie 7 месяцев назад +60

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ
    እኔም ፋኖ ነኝ የምትሉ
    ላይክ እያረጋችሁ

    • @user-sx6hr4fp2k
      @user-sx6hr4fp2k 7 месяцев назад +8

      ጦርነቱ በላይክ ነዉ ዴ😂

    • @lidiya1071
      @lidiya1071 7 месяцев назад

      😂😂😂😂

    • @dgjhd6774
      @dgjhd6774 7 месяцев назад

      ​@@user-sx6hr4fp2k😂😂😂😂🎉

    • @jitugetu9137
      @jitugetu9137 7 месяцев назад

      😅😅😅

    • @frutenafrtuna3745
      @frutenafrtuna3745 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @hassanaweer9548
    @hassanaweer9548 7 месяцев назад +15

    ሀገራቺን ሁለም ሰላም ያርግልን

  • @samira7639
    @samira7639 7 месяцев назад +16

    እዉነትም የህሊና እዳ መጨረሻዉ በጣም ልቤ የሚነካነዉ ኡፍፍፍፍ አስለቀሳቹኝ🙏🙏🙏😭😭😭😭😭❤❤😭

  • @user-lq5de9un2t
    @user-lq5de9un2t 6 месяцев назад +1

    ዋዉ በጣም አስተመሪ ድረማ ነዉ ይመቸቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eshetutegegne7215
    @eshetutegegne7215 6 месяцев назад +2

    አሪፍ እና አስተማሪ ፊልም ነው አልፎ አልፎ ግን ማጀቢያው ይረብሻል በተለይ ወደ መጨረሻው የሚናገሩት በደንብ አይሰማም

  • @user-ez8um9ep8v
    @user-ez8um9ep8v 7 месяцев назад +9

    እልህ ምን ያክል ዋጋ እደሚያሥከፍል የሚያሥተምር ድራማ ነው ቅመሞችዬ በደብ እናሥተውል 🙏🤔🥺

  • @user-yh5pd2uj9j
    @user-yh5pd2uj9j 7 месяцев назад +4

    እደፈጣን ሎተሪ ተፋፍቀህ አለቅህ😅ያለው ደስ ሲል😅

  • @zenat6033
    @zenat6033 7 месяцев назад +3

    ኡፍፍፍ ያስተምራል yasazinal😢😢

  • @user-sq6zi7to8x
    @user-sq6zi7to8x 7 месяцев назад +2

    አንድ አይነት ፊልም ኡፍፍ አሁንማ የድሮዎቹ ከች አሉ በለው ቻው

  • @user-jr8uo3ru6p
    @user-jr8uo3ru6p 6 месяцев назад +6

    Ok❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 7 месяцев назад +1

    አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን 😍❤️❤️👍🙏

  • @rukhiyamuhammad711
    @rukhiyamuhammad711 7 месяцев назад +2

    የውነትም😢😢😢😢የሂለና እዳ😢😢😢😢

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj 6 месяцев назад

    በጣም ያሣዝናል ትክክለኛ እርእሥ የተሠጠዉ ፍልም

  • @samigola
    @samigola 7 месяцев назад +1

    እናተ ዝልጥ ዩቱበሮች አላማቹ ምንድን ነው ግን እረብሻ ነው የያዛችሁት ምን አለበት ይሄ የጆሮ የሚዘገንን ክላሲካል ብታወጡት ትንሽ አይሰቀጥጣችሁም በጣም ነው የምታዛዝኑት ምንም የሚሉትን መስማት አልቻልንም እኮ ሲኒማ ቤትም ሲታይ እንደዚህ ነው ወይስ ዩቱብ ላይ ስትጫኑት ብቻ ነው ክፉዎች ናቹ ክላሲካሉን እዛው እናተ ስሙት ስግጦች🤣🤣

  • @azmerawazanaw1365
    @azmerawazanaw1365 5 месяцев назад

    ምርጥ ስራ በዛ ላይ ትወናው ዋው ብያለሁ ሚስተር ሄኖክ

  • @user-lw1zs3tf6u
    @user-lw1zs3tf6u 7 месяцев назад +8

    ፊልሙ በጠም መሠጭ ነበረ በመጨረሸ አቤል መሞቱ ደስ በይልም ምርጥ ፊልም ነበር

  • @Nauma-gd2yw
    @Nauma-gd2yw 7 месяцев назад +2

    የjoን እህት ስወዳት❤❤❤❤

  • @BemnetDanel
    @BemnetDanel 5 месяцев назад +1

    ፊልሙ ደስ ይላል ❤🥰🥰😆😆

  • @MaMa-gd6yh
    @MaMa-gd6yh 7 месяцев назад +2

    አቤል በሞት በጣም ያስጠላል😢😢😢

  • @babsnnnsnsj3904
    @babsnnnsnsj3904 7 месяцев назад +2

    😢😢😢😢😢😢wayne henok yalebat film hulem yaslekisangal😢😢😢😢😢

  • @rtrt-oi7bq
    @rtrt-oi7bq 7 месяцев назад +2

    ሰላም ላገራችን❤❤❤❤

  • @user-ef5yr7hc7q
    @user-ef5yr7hc7q 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤😢😢😢🎉🎉🎉😊😊

  • @user-pe9mh9pb5b
    @user-pe9mh9pb5b 6 месяцев назад +2

    ምርጥነበር ፊልም ባይሆን😂

  • @emaema-dv7cj
    @emaema-dv7cj 7 месяцев назад +3

    arif new ketlubet ❤❤

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 7 месяцев назад +2

    ባሪች ይመችክ

  • @MaMa-gd6yh
    @MaMa-gd6yh 7 месяцев назад +2

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @almazsime4584
    @almazsime4584 6 месяцев назад +1

    አሪፍ ነው

  • @user-em9xn6cr4l
    @user-em9xn6cr4l 5 месяцев назад

    ❤❤❤ ዋው ምርጥ ፊልም ነው

  • @user-jp6bw2zo8s
    @user-jp6bw2zo8s 7 месяцев назад +2

    አለን ወዴ

  • @user-gi7qc3bc1k
    @user-gi7qc3bc1k 7 месяцев назад +1

    ጥሩ😮😮😮

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 7 месяцев назад +2

    አማንዬ

  • @user-lb7mo4hv7t
    @user-lb7mo4hv7t 7 месяцев назад +2

    ኑ አንይ እስኪ

  • @user-sh8nr2fb3o
    @user-sh8nr2fb3o 7 месяцев назад +1

    ከኪያ ቀጥሎ ለሁለተኛ ግዜ ያለቀስኩት ፍልም

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 6 месяцев назад +1

    የሄኖክ ጓደኛ 👌

  • @zemangusat
    @zemangusat 6 месяцев назад

    እየሱስ ክርስቶስም ለኛ ህይወቱ ከፍሎልናልና በእየሱስ እንመን። መዳን በእርሱ ብቻ ነዎና❤❤❤

  • @turegnassefa5140
    @turegnassefa5140 5 месяцев назад

    ሀኪም ሆኖ የሚተውነው ሰው የሚናገረው ነገር በጣም የተሳሳተና ከእውነት የራቀ ነው። ጤና ነክ ነገር ላይ ማማከር የምትችሉት ብዙ ባለሙያ እያለ እንዲህ ማድረግ አይገባም። ያስቀይማል
    ሌላው የፊልሙ ክፍል ግን ጥሩ ነው።

  • @aragawkassawtesema
    @aragawkassawtesema 7 месяцев назад +1

    £beseferu yetekefafelew zeyit.😀 Yejegnaw style💪💪

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey 6 месяцев назад +1

    Grt❤❤❤❤

  • @VshsHsshh
    @VshsHsshh 3 месяца назад

    Merte film gobzoche ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-td2xd5xv1l
    @user-td2xd5xv1l 6 месяцев назад +2

    መለመላህን አላለም😅😅😅😅

  • @SabonaQumbi
    @SabonaQumbi 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @fuch9239
    @fuch9239 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 7 месяцев назад +1

    ቀይ ሄኖክ ድንቁ የማላይበት የት ልሂድ ሁሉም ፊልም ላይ አለ😑😑 እነ ጠጆ አን ማንዴላ የት ሄዱ

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj 6 месяцев назад

    2023ሄኒ የለለበት የለም

  • @muktarhusein4555
    @muktarhusein4555 6 месяцев назад +1

    Ara kazi bohala Ethiopian movie ayayim siyastela

  • @zenat6033
    @zenat6033 7 месяцев назад +2

    Heniye mexah sixebiqih neber yene tenafaqi

  • @GGg-dd7si
    @GGg-dd7si 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @TekluEndashaw-us2up
    @TekluEndashaw-us2up 6 месяцев назад +1

    መሞት አልነበረበትም

  • @kalidhusein1349
    @kalidhusein1349 6 месяцев назад

    Sit lemnew new yehilna Eda yehonew

  • @sumaikoo5126
    @sumaikoo5126 7 месяцев назад +1

    😢😢😢😢

  • @user-dl2ti8lc2b
    @user-dl2ti8lc2b 6 месяцев назад

    አስተማሪ ፊልም ነዉ

  • @TamereGadago
    @TamereGadago 11 дней назад

    👍👍👍

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 6 месяцев назад +1

    ሄኑ 💝ሚኩ 💝💝

  • @user-cz2ch9vk9m
    @user-cz2ch9vk9m 7 месяцев назад +1

    Shemachohi😢

  • @user-lg4yl4xw5s
    @user-lg4yl4xw5s 6 месяцев назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 5 месяцев назад

    አይይይ በጣም አሠተሞሪ ነው😮😮🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @burtukalhammuddh9362
    @burtukalhammuddh9362 7 месяцев назад +1

    😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abiynega1605
    @abiynega1605 5 месяцев назад

    Nice film

  • @haregbayuh3109
    @haregbayuh3109 7 месяцев назад +18

    ፋኖና ብልፅግናን የሚገልፅ ምርጥ ስራ ነው ፋኖ ህዝቡን ለማዳን እንዲህነው መስዋትነት የሚከፍለው❤

    • @mesiethio2857
      @mesiethio2857 7 месяцев назад +1

      ጸይሙልጂ የሄኖክ ጓደኛ የሆነው ፋኖ ቅዱስን ይመስላል😢ነብሱን በገነት ያኑርልን😢😢

    • @ahmedhassan6097
      @ahmedhassan6097 7 месяцев назад

      ሀሀሀሀሀሀ ሳልፈልግ አሳክሽኝ : አይ ፅንፈኞች

  • @user-kn4lb9rx3c
    @user-kn4lb9rx3c 6 месяцев назад

    አይነፋም 😔😔

  • @mohammedAli-xv3vj
    @mohammedAli-xv3vj 6 месяцев назад

    ሣላየዉ ኮሜቶች ነገሩኝ ዉይ ቅመሞች

  • @user-pk3qk3fe6h
    @user-pk3qk3fe6h 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-so8pj9dl6r
    @user-so8pj9dl6r 7 месяцев назад +1

    ኦክልጂን ብሎ እና ኑሩ ልትሉን ነው ያማል ቅኔው😂😂😂😂

  • @hanikidane7084
    @hanikidane7084 4 месяца назад

    Mn ayney film new ere turn film suru

  • @user-yv8wt7gd1k
    @user-yv8wt7gd1k 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢

  • @user-hc8ek7je2e
    @user-hc8ek7je2e 5 месяцев назад

    Echii lijii baxam naw miwadat dassitinyalach

  • @tamellove
    @tamellove 7 месяцев назад +1

    Manewu abelin indene miwodawu

  • @GjjHhx
    @GjjHhx 4 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @user-bl2mn6by7l
    @user-bl2mn6by7l 7 месяцев назад +3

    LFP
    ሄኖክ የ666 አባል ነው እንዴ
    የሰይጣንዚዝም ባንዲራ ሎጎ ያለበት ልብስ ለብሷል
    የግብረሰዶማውያን አርማ እጁ ላይ አድርጎታልልልልልልልል
    አድርሱልኝ ለሄኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖክክክክክክክክክክክኮክክክክክክ

    • @user-jj9kk1jt5f
      @user-jj9kk1jt5f 7 месяцев назад

      ለምን መገመት አስፈለገ😭😭😭

  • @Ayyuu25th
    @Ayyuu25th 6 месяцев назад +1

    jarana maal isiniin jedhuu?
    siyaasa ,dhiiruummaa, hawwasuummaa, gaabbii, namaaf jiraachu, yeroo 1:12::05 keessatti nu muldhistaan🖐🖖❤💚❤ galatooma isiniin jaalladha 🕳
    ayyuushee ilmaa abbaa gadaa🤟

  • @MaskaraMaskara-mz4zf
    @MaskaraMaskara-mz4zf 7 месяцев назад +1

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @SleepyBuffalo-gx2ro
    @SleepyBuffalo-gx2ro 6 месяцев назад +1

    Nice film wow tnxs ❤😊

  • @user-hk5ie9sq4o
    @user-hk5ie9sq4o 7 месяцев назад +2

    Waw👌👌👌👌

  • @hawwahawwa4094
    @hawwahawwa4094 7 месяцев назад +3

    ለፍልም ብላቹሁ ማሪያምን እሶ እኮ መናፍቅ ናት😏😏😏😏

  • @melakudulla3927
    @melakudulla3927 7 месяцев назад +2

    19:04 የማሳድጋት እናት አለችኝ? 🤔

  • @user-ge3pu3th2v
    @user-ge3pu3th2v 7 месяцев назад +2

    ህግ አለ ወይ

  • @user-cz2ch9vk9m
    @user-cz2ch9vk9m 7 месяцев назад +2

    Stake

  • @Milo-ur7og
    @Milo-ur7og 6 месяцев назад +1

    😅😅😅😅😅😮😮😮😮

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 7 месяцев назад +1

    አንዱ ሞቶ አንዱን አዳነ ጥሩነው

  • @user-ht6bm3ep8h
    @user-ht6bm3ep8h 4 месяца назад

    Menm ye metm film aydelm eh😂

  • @user-xv8he1xu1v
    @user-xv8he1xu1v 7 месяцев назад

    ምን አይልም ሹፉት😮😮😮😂😂😂😂

  • @user-zv3kc7je7b
    @user-zv3kc7je7b 4 месяца назад

    Abal weseta naw

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 7 месяцев назад +1

    እንደ ፈጣን ሎተሪ ተፋፍቀክ አለክ አላለውም።😂😂😂

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 6 месяцев назад +1

    ይድፋሽ አይባልም እንጂ ለፊልም ብላቹ የቅድስት እናታችንን ስም አታርክሱ ምድረ መ***...

  • @kemalabdulaziz1661
    @kemalabdulaziz1661 6 месяцев назад

    ሄኖክ ድንቁ በጉልበት የፊልም አክተር ለመሆን የሚላላጥ ግለሰብ ነው፤ ካለ እጣ ክፍሉ እያዉደለደለ ነው፤ በሂወት ዘመኑ ሰው እንዴት አንድ ፊልም እንኳን አይሳካለትም?

    • @edulove8171
      @edulove8171 5 месяцев назад

      ጀዝባ ቅናተኛ

  • @user-xo1hn6it6h
    @user-xo1hn6it6h 6 месяцев назад

    Betmanew yemeymarwa

  • @user-xv8he1xu1v
    @user-xv8he1xu1v 7 месяцев назад +6

    ወፈራሙ ልጂ ቀንስ እር ኡኡኡኡኡኡጨርሰህኮ ቦካህ😅😅😅😅😅

    • @WolloDessie
      @WolloDessie 7 месяцев назад +1

      መጀመሪያ እራስሽን እይ ለማያቅሽ 😂😂😂😂ቦርጫ ከንቱ😂😂😂

    • @user-xv8he1xu1v
      @user-xv8he1xu1v 7 месяцев назад +2

      @@WolloDessie እር እኔማ አልታይም ሆ😜😜😜😜

    • @WolloDessie
      @WolloDessie 7 месяцев назад +2

      ስለማቅሽ ነው በቅርብ ቦርጭሽ 3ቦታ አይዴል የተከፈፈለው 🤣🤣🤣🤣😅😅😅😏😏

    • @user-xv8he1xu1v
      @user-xv8he1xu1v 6 месяцев назад

      @@WolloDessie ወላሂ 50ኬሎ ነኝ ሆ💪💪💪💪

  • @pelearegahegn610
    @pelearegahegn610 7 месяцев назад +1

    tez yelegnal dro ehenen film hesan eyalen sertenewal eka eka senechawot endewom yegna sayeshal yekeral

  • @yemaryam654
    @yemaryam654 7 месяцев назад +3

    ፊልሙ ጥሩ ነበር ግን ለ ፊልም ብላችሁ ምድር መናፍቅ ማሪያምን አተንኩዋት እሺ እ🤫

    • @user-kt1nv9it3y
      @user-kt1nv9it3y 7 месяцев назад

      መናፍቅ ናቸው እንዴ?

    • @user-se7vk7wr3c
      @user-se7vk7wr3c 7 месяцев назад

      በትክክል እማ

    • @tig59905
      @tig59905 7 месяцев назад

      ድንግል ማሪያምን ለ ኦርቶዶክስ ብቻ የሰጠው ማነው😳🙄 የ ጌታችን እናት ናት እኛም እጅግ በጣም የምኖዳት እናታችን ናት ❤❤❤ደግሞ በ ማንም ስም መማል ክልክል ነው እንድንምል የ እግዚአብሔር ቃል አያዘንም መማል እራሱ ሀጢያት ነው

    • @user-om7oy4pw3t
      @user-om7oy4pw3t 6 месяцев назад

      😅😅😅😅😅የቀና ብዙ ያወራል 😂😂😂😂

    • @edulove8171
      @edulove8171 5 месяцев назад

      ማሪያም የናተ ብቻ ማን አዳረጋት ሆ😅

  • @user-qq7yp5ki2b
    @user-qq7yp5ki2b 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😂

  • @user-lw8nz6jk8m
    @user-lw8nz6jk8m 6 месяцев назад +1

    Ye amarigna drama macharashau sidabiri!!

  • @speedflix734
    @speedflix734 6 месяцев назад

    Tomboy good movie

  • @user-cz2ch9vk9m
    @user-cz2ch9vk9m 7 месяцев назад +1

    Zehythi 😅😅😅

  • @Tsionfikadu2538
    @Tsionfikadu2538 7 месяцев назад +1

    ዐጸ

  • @hhnahhna5136
    @hhnahhna5136 7 месяцев назад +2

    ፀጉሯ፣ሣይፈታ፣ልብሷን፣ሣትቀይር፣ፊልሙ፣አለቀ😂😂😂😂

    • @user-kr7fl7ph1h
      @user-kr7fl7ph1h 5 месяцев назад

      አይንሽ አያይም እንዴ ስቴ ነው የቀየረችው

  • @user-yc5lt9ou5t
    @user-yc5lt9ou5t 7 месяцев назад +1

    ይችን የሴት ቦንቲ ስጠላት የሆነች ሴክሳም ነገር ነች

  • @berekethabtemichael6942
    @berekethabtemichael6942 6 месяцев назад

    ኣረ ተዉ ቀለዳቹበት ይሄን ኢትዮጵያን ፊልም