አሜሪካ ኢምባሲ ለኢንተርቪው ስትገቡ የምትጠየቁት ነገሮች።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 58

  • @tigestmaru7235
    @tigestmaru7235 Месяц назад

    በጣም አመሰግናለሁ ውዴ

  • @WagayeArage
    @WagayeArage 4 месяца назад +1

    በጣም ደስ የሚል መረጃ ነው የሰጠሽን ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ የኔ የኢንተርቪው ቀጠሮ የጠበኩ ነው 3ወር ሆነኝ ስነት ጊዜ ይቆይ ይሆን አፕሩቨ አርገውኛል ግን ኢንተርቪው ዘገየ

    • @KidistTesfayekidu
      @KidistTesfayekidu  4 месяца назад +1

      እንደ ቪዛ ታይፕ ይለያያል በትንሹ ግን አንድ አመት

    • @anwarzainu1565
      @anwarzainu1565 2 месяца назад

      አሁን የቀረው ኢምቦሲው ላይ ብቻ ነው እና አመት የፈጃል የምትይው ይህን ነው❤❤❤

  • @Keryoli19
    @Keryoli19 14 дней назад

    Is it necessary to have a Police certifcate, 5X5 pohto for Simple visit Invitation 6 month duration
    of USA

  • @zemzemebro7861
    @zemzemebro7861 Месяц назад

    Yene qonjo bergitegnnet kanchi mels agegnalew yewlish ehite ye ehite lij le esu graduation paper likolgnal ena ene ezi yegil siram nibretim yelegnm teqetari negn ena endet new min timekrignalesh ? Bigeba embassy yemesakat probability endet new mamualatis yalebign document mindinew?please betaam silecheneqegn new maschegrish amesegnalew 🙏🏻

  • @umuHanifa-s2b
    @umuHanifa-s2b Месяц назад

    Hi kedu ene september 23 lay kero nbergn le interview enam lje zgyto nber applay ytdrgew ytweldew yene ketjmre buhala nber. ena ysu gna new be 1 wer west enasawekaln blew nber yene interview eydrse new esun endat ladrgew? ebakshe melse sechgn

    • @KidistTesfayekidu
      @KidistTesfayekidu  Месяц назад

      @@umuHanifa-s2b የልጀሽን ሙሉ ዶኪመንት ስለፕሮሰሱ ተዘጋጅተሽ ሂጂ ልጅሽንም ይዘሽ ሂጂ ለቪዛ ኦፊሰሩ ታስረጅዋለሽ። ከዛ ውሳኔው የሱ ነው። ቪዛ ታይፕሽ ምንድን ነው?

    • @umuHanifa-s2b
      @umuHanifa-s2b Месяц назад

      eshi kidu amsgnalhu ...
      be marriage new enam abtu citizen new passport rsu ylewm citizen kehone new yweldkut ena embassy new mistew blognal

  • @benjaminfranklin106
    @benjaminfranklin106 3 месяца назад

    Thank u❤

  • @GosaEjere
    @GosaEjere 3 месяца назад

    Selam kid indetnesh ketay wer inena tanash ihte interview alen mother nat apply yaregechln ...ina sister 17 amet nat yene le interview kesua gar lela sew megbat yasfelgal under age slehonech?

  • @ethiote5165
    @ethiote5165 Месяц назад

    እህቴ እባክሽ 14 አመት ልጄ ለቃለመጠይቅ ተቀጥራለች ጨነቀኝ ምን ድነው የሚጠይቆት ንገሪኝ

  • @MeazaGatachew
    @MeazaGatachew 3 месяца назад

    ቅድስትዬ እባክሽ እድሜአቸው ከ 60 በላይ ለሆኑ ሰዎች ኢንተርቪው ስሪልኝ በጣም ተቸግሬአለሁ

  • @minayetaffese8097
    @minayetaffese8097 Месяц назад

    Sele turist visa yeserashew video ale wey?kelele beserilegn lamelekit felge new.

  • @anwarzainu1565
    @anwarzainu1565 2 месяца назад +1

    እምቦሲው የመጀመርያ እንተርቢው እሥከሥንት ወር ሊጠሩ ይችላሉ ቦለቤቱ 2 ወር አደረገች ምንም አልጠሯትም የለቸው ሶአኡዲ አረብ ነው ካዙም በዞው ነው ?

  • @AhmedinSalih
    @AhmedinSalih 3 месяца назад

    sister ቀጠራው መያዘ ፈልገ ነበር ቆይ እንዴት አርገ በ online መያዘ አለብኝ እባክሸ አንደ video ሲርልኝ sister

  • @rachelgedefaw5123
    @rachelgedefaw5123 4 месяца назад

    ሰላም ኢንተርቪው ቀን ከተላከ ቡሀላ ለተወለደ ልጅ ምንድን ነው ሚደረገው እባክሽ

    • @KidistTesfayekidu
      @KidistTesfayekidu  4 месяца назад

      ኢምባሲ ኢሜይል አድሪጊላቸው የልደት ካርድ አውጪለት የኢንተርቪው ቀን ሀፃኑን ይዘሽ ሂጂ ለ አኦፊሰሩ ኢንተርቪው ሌተር ከተላከልሽ በኃላ እንደወለድሽ ንገሪው።

    • @rachelgedefaw5123
      @rachelgedefaw5123 4 месяца назад

      ​@@KidistTesfayekiduemail adress pls

  • @selamawitwale5982
    @selamawitwale5982 4 месяца назад

    ሰላም እንዴት ነshe ሜዲካል ኤግዛሚኔshen በስንት ቀን ይደርሳል? እና የት ሆስፒታል ነዉ ?

    • @KidistTesfayekidu
      @KidistTesfayekidu  4 месяца назад

      ብዙ ግዜ በሳምንት አንዳንዴ ከአኢንተርቪው ቀን በዋላ ግን እየደወልሽ መግቢያዬ ደርሷል እያልሽ መከታተል አለብሽ ቪዛሽን ያዘገየዋል የአኢንተርቪው ቀን ካል ደረሰ። American Medical center and IOM

  • @memeereny6217
    @memeereny6217 4 месяца назад

    Thanks

  • @shewaabebe2561
    @shewaabebe2561 3 месяца назад

    ቅድስቴ እንዴት ነሽ ከግብዣ ወረቀት ሳይላክልኝ በፊት ቀጠሮ አስይዣለሁ መቅደም ችግር የለውም?? 2ኛ አሻራ ከስንት ወር በፊት ነው መስጠት ያለብኝ?? ሜዲካል ከስንት ቀናት በፊት ነው መውሰድ ያለብኝ እና ታክስ ያልሽው አልገባኝም:: እባክሽ አብራሪልኝ

  • @enkuaberha9399
    @enkuaberha9399 Месяц назад

    ስላም ኪዲ ds260 ኮንፈርሜሽን የኔ ወረቀቱ ጠፈኝ እና የት ወስጥ ገብቼ ፕሪንት ላድርገው እባክሽ ነገሪኝ ፕሮሰሱ ስለቆየ የት ውስጥ እንደሆነ አረሰቸው ነው

    • @KidistTesfayekidu
      @KidistTesfayekidu  Месяц назад +1

      @@enkuaberha9399 CEAC አካውንት ውስጥ ግባና IV application የሚለውን ክፈተው ወደታች ስትወርድ next የሚለውን ደጋግመህ እየነካህ Confirmation የሚል ሲመጣ print or send email ማድረግ ትችላለህ።

    • @enkuaberha9399
      @enkuaberha9399 4 дня назад

      @@KidistTesfayekiduአመሰግናለሁ

  • @habitdejen
    @habitdejen 3 месяца назад

    Medical exam,ከኢንተርቢው በፊት ይወሰዳል እህት

    • @KidistTesfayekidu
      @KidistTesfayekidu  3 месяца назад

      @@habitdejen አዎ የኢንተረቪ ሌተር ሲደርስህ መጀመርያ medical exam አድርግ

  • @kaleabadugnaw1092
    @kaleabadugnaw1092 4 месяца назад

    Selam be family case interviwe alegne bezi were weste gn photo yalegnem hisan hogne bicha nw yalgne ke abata gar esu yihonal yekerb photo yelagnm

    • @KidistTesfayekidu
      @KidistTesfayekidu  4 месяца назад +2

      አዎ ያለህን ፎቶ ሁሉ ያዝ የህፃንነት ቢሆንም ከአደክ በዋላ ለምን እንደሌለህ ምክንያቱን አሳማኝ ምክንያት ንገራቸው። ፎቶ ላይጠይቅህም ይችላል ግን በአንተ በኩል ተዘጋጅተህ ግባ። መልካም እድል።

    • @kaleabadugnaw1092
      @kaleabadugnaw1092 4 месяца назад

      K tnxs btm

  • @AbeniBoss-f8y
    @AbeniBoss-f8y 3 месяца назад

    Interviw be asterguwami snasderg yemesakat edlu ykensal

  • @MekdesGetachew-q2u
    @MekdesGetachew-q2u 4 месяца назад

    ከ18አመት በታች ከሆነ ለኢንተርቪው ምን ምን ይዘው መግባት ይጠበቅባቸዋል

    • @KidistTesfayekidu
      @KidistTesfayekidu  4 месяца назад

      NVC lay asgebachutn documents hulunm and photos. ቪዲዮ ላይም የተናገርኩት አሉ

  • @mohamedabisoergado2660
    @mohamedabisoergado2660 3 месяца назад

    Minorawu south africa application submitted Katona 5 worr new

  • @AbeniBoss-f8y
    @AbeniBoss-f8y 3 месяца назад

    Interview lay be asterguwami snasderg yemehed edlachn ykensal

    • @KidistTesfayekidu
      @KidistTesfayekidu  3 месяца назад

      @@AbeniBoss-f8y የትምህርት ወይም የውጭ ሀገር ዜጋ ያገባ ከሆነ ነው በእንግሊዘኛ ነው ከዛውጭ በአስተርጓሚ ትችላለህ ችግር የለውም

  • @Zolareact
    @Zolareact 5 месяцев назад +1

    Sle ir 2 visa type serilen

    • @bluetvk
      @bluetvk 5 месяцев назад

      Eshi ❤️

  • @barkothiwot5949
    @barkothiwot5949 4 месяца назад

    ሰላም እንዴት ነሽ በቤተሰብ ለመውሰድ ሁሉ አልቆ በየ 60 ቀን ኢሜል ይልካሉ ለኢንተርቪው ምን ያህል ጊዜ የሚወስድ ይመስልሻል በሲትዝን አመሰግናለሁ ተባረኪ

    • @KidistTesfayekidu
      @KidistTesfayekidu  4 месяца назад +1

      በየ 60ቀን የሚላከው አኢሜይ NVC automatically የሚልከው ኢሜይል ነው ወረፋ ላይ መሆንሽን የሚያሳ ኢንተርቪው የሚጠሩሽ በ DQ መሰረትና ፕሮሰስ የሚያደርግልሽ ሰው ሲትዝን ነው አይደለም የሚለው የሚፈጀውን ግዜ ይወስናል። ያንቺ DQ መች ነው?

    • @barkothiwot5949
      @barkothiwot5949 4 месяца назад

      በሲትዝን ነው የ60ቀኑ መላክ ከጀመረ 1 አመት አለፈ አሁንም ጠብቂ ነው የሚሉት ለኢንተርቪው ምን ያህል የሚፈጅ ይመስልሻል። አመሰግናለሁ እህቴ ፈጣን መልስ ሰለሰጠሽኝ

    • @barkothiwot5949
      @barkothiwot5949 4 месяца назад

      ሰላም እህቴ ፈጣሪ ይባርክሽ ማለቴ ነው በጉጉት እየጠበኩ ነው

    • @barkothiwot5949
      @barkothiwot5949 4 месяца назад

      DQ June 5, 2023

    • @KidistTesfayekidu
      @KidistTesfayekidu  4 месяца назад

      @@barkothiwot5949 እሺ አሁን ላይ Jan 2023 ላይ ናቸው አይዞሽ እየደረሽ ነው። ቪዛ ታይፕ CR1/IR1 ከሆነ

  • @azebtesema2615
    @azebtesema2615 3 месяца назад

    Y2023 dv mendnwe eskaune menme yelme melse yelme

    • @KidistTesfayekidu
      @KidistTesfayekidu  3 месяца назад

      @@azebtesema2615 በወረፋ ምክንያት ነው ቪዛ ቡሊትን ቶሎ ቶሎ ቼክ ማድረግ አስፈላጊ ነው

  • @mestawtgeletadadi9093
    @mestawtgeletadadi9093 Месяц назад

    Telegeram.kalshe.kutershen.lakilnge

  • @ethiote5165
    @ethiote5165 Месяц назад

    እህቴ እባክሽ 14 አመት ልጄ ለቃለመጠይቅ ተቀጥራለች ጨነቀኝ ምን ድነው የሚጠይቆት ንገሪኝ

    • @KidistTesfayekidu
      @KidistTesfayekidu  Месяц назад

      @@ethiote5165 IR2 and F22 ኢንተርቪው ጥያቄዎች የሰራውት ቪዲዮ አለ እሱን ትየው። ብቻዋን ነው የምትገባው?

    • @ethiote5165
      @ethiote5165 Месяц назад

      @@KidistTesfayekidu አይ ክእህቴ ጋር ነው ምገባው

    • @KidistTesfayekidu
      @KidistTesfayekidu  Месяц назад +1

      @@ethiote5165 አዎ ከአስራ ስምንት አመት በታች ስለሆንሽ ለማነኛውም የተለያየ መልስ እንዳትመልሱ በደንብ አጥኑ ስለሚወስድሽ ሰው