የግብጹ መሪ አልሲሲ ከንቱ ማስፈራሪያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የግብጹ መሪ አልሲሲ ከንቱ ማስፈራሪያ ሙሉ
    Check out these membership perks!
    / @kingsofabbay

Комментарии • 85

  • @melesesefiw4252
    @melesesefiw4252 3 месяца назад +3

    ጀግና ኢትዮጵያዊ። እደዚህ አይነት ሰዎች ይብዙልን።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад +18

    አይ የግብጽ ሰዎች እነሱ እኛን ጠምደዉ ሲያሴሩብን ፈጣሪ ቀደመልን አከናወነልን አባይ ግድባችንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 месяца назад +10

    ቸርወሬ አሰማን ወንድማችን ኡስታዝ ጀግናችን ነህ ፊሽካበለው ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @user-yz3bn3mh9e
    @user-yz3bn3mh9e 3 месяца назад +12

    አንተ ግን አላህ ጉልበቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ሁሌም ❤❤

  • @FtFyh-fg7iv
    @FtFyh-fg7iv 3 месяца назад +3

    ወንድማችን እናመሰግናለን ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ ዘብ ስለምትቆምልን

  • @musbehtube3797
    @musbehtube3797 3 месяца назад +6

    ለዚህ ጀግና ኡስታዝ ለይክ አርጉ❤❤

  • @shawitnuru1116
    @shawitnuru1116 3 месяца назад +3

    ኡስቷዝ.አላህ.ይጠብቅሕ

  • @ExcitedBassGuitar-jl3hb
    @ExcitedBassGuitar-jl3hb Месяц назад

    ደሰ ይላል።

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw 3 месяца назад +2

    ጁመዓ ሙባረክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jfhd9882
    @jfhd9882 3 месяца назад +3

    ❤❤ጉረኛ ነቸው ኢትዮጵያ ምታ ተብሎ ማሳሪያ ቢሰጣቸው አይደፍሩን ፈሳም ነቸው ያኢትዮጵያ መሪ እኮ አብይ አህመድ ነው ኢትዮጵያን አሳልፎ አይሸጥም ማሻላህ አብይ አብይነው ያጥለቀልቃቸዋል አለህ ይጠብቀው መሪያችን ❤❤❤❤❤

    • @agnewyelma9048
      @agnewyelma9048 3 месяца назад

      ፈስ የተፈጥሮ እሰትንፋስ ነዉ። ይፍሱ ተዋቸዉ አወጣጡ ለየቅል ነዉ። ከቁልቁል በሬብ ነዉ ።

  • @user-cf3jy7md3o
    @user-cf3jy7md3o 2 месяца назад +1

    አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊነህ በርታ

    • @yesufhussen
      @yesufhussen 2 месяца назад

      ምድረ የነጫጩባ ተላላኪ ዉላ አሰማቸውም በቃ

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 3 месяца назад +3

    ግብፅኮ የምትችለውን ግፍ እና ማተራመስ በለው ሌላ ከማድረግ መች አርፋ ታውቅና።

  • @kelifahmed
    @kelifahmed 3 месяца назад +1

    allah yahfazak

  • @Black-2024
    @Black-2024 3 месяца назад

    ▫️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay 😊👍
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️
    ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 3 месяца назад +1

    Ma sha Allah Ma ma Ethiopia❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @rosariovettrano4995
      @rosariovettrano4995 3 месяца назад

      Ustaz ሰላም aleykum
      ይሄንን ላስታውሳችሁ ብዬ የዘነጋችሁት ሚስጥር አለ የ alsisi ብስጭት በ ግድቡ ሙለት አይደለም የ አዲሷ cayro progect ነው ፕሮጀክ ቱ አድስ ከተማ አቁአርጦ ሰው ሰራሽ ወንዝ ነው ለ ቱሪስት መዝናኛ የ privet መርከቦች (ዮት ) በ frence የ ቅንጦ ጀልባ marefia አንዲሁም የ ትራንስፖርት ጀልባ ማቆምአ አንደ Bus stop የ ሆነ መጠለያ አዚሁ Belgium plan ወጥቶ አየተሰናዳ ነው ታድአ አነሱ በቂ ውሃ ምፈልጉት ለዚህ ብቺአ አንጂ ምንም ውሃ አጥረት የለም አዚህ ድረስየግብፅ ውሃ ታሽጎ export ይደርሳል አመነኝ ሌላ ነገር የለም አንፍሁም አልፈው ለ አስራኤል ይሸጣሉ ለ erigation water አውነቱ ይሕ ነው መልስህን አጠብቃለሁ ከተቻለ አዚህ ምሰናዳውን project foto አፈልጋለሁ TVM🙏

  • @user-zi7fy3ds6c
    @user-zi7fy3ds6c 3 месяца назад

    አለሓ ላንተ ጤናና እድሜ ይስጥህ ሁሴን ነኝ

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw 3 месяца назад +2

    Aselamalikum Werahmatulahi Weberkatu ✊😍🙏🙏🙏👁👁🦻🦻🌍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ferate8765-vk7ur
    @ferate8765-vk7ur 3 месяца назад

    ግብፅ ሕዝቡ ምናይነት ተኮለኛ እዝብ ነው ውሕ ሳይጉል አንድ ጣሳ ሳይወሰድባቸው እነሱ ግን በክረምት ግድባቸው ምልቶ ወደውቃኖስ ውሐ እየደፉ ወደ በረሓ አየደፉ ኢትዮጵያዊ ምን አርጉ ነው የሚሉት ።

  • @بلدنا.الإخباريه
    @بلدنا.الإخباريه 3 месяца назад +1

    يجمال إلى جي إحلاء أصبر عشان تخدم حاجه نضيفة😊

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 3 месяца назад +1

    ከንቱ ማስፈራሪያ አይደለም ። ጥበብ ያዘለ አስፈላጊ ስልት ነዉ። የአገሩን የግብጽን ሕዝብ ስሜት የመርገቢያና የማረቂያ ዘዴ ነዉ ። ጥሩ ጥበብ ነው ። በሰተቀር የንዴትና ሁከት የሚያመጣዉ ዉድመት አጅግ ነዉ።

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 3 месяца назад +1

    It's time for Ethiopia to sanitize its foreign and internal politics from Egypt 's nuisance and infections. The current policy should be fixed to increase Ethiopia's national security. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!

  • @user-jj7hs5tv3n
    @user-jj7hs5tv3n Месяц назад

    الله يحفظكم يارب ❤❤❤❤❤

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 3 месяца назад +2

    በግብጽ ውስጥ እዛዝያ የሚባል ቦታ አለ የሚታረስ ቦታ ነው

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr 5 дней назад

    ዘግተነዉ...ዉሀችንን....መጨረሻቸዉን..ማየት..ነበር......ግብፅ....ወሬዋ...አስጠላኝ😂😂😂

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z 3 месяца назад

    ግብፅ ከአሸዋ መሬት ዉጪ ምን ዉሃ አለት እሷ የምታስፋራር ለኢትዮጵያ ብቻ ነው ።አሁን ታሪክ ሰሪ ትዉልድ ስላለ ምንም የምታመጭ ነገር የለም ተንጫጩ አመላቸው ነው ።እስቲ ለእስራኤል ለይ ለምን አይጫጩም አቅመ ብስ ነት ።

  • @tilahundafurso7186
    @tilahundafurso7186 3 месяца назад +2

    Abaya river belongs to Ethiopia not to Egypt. 86.5% of the Nile river is originated from Ethiopia.

  • @Newnew-fd9fi
    @Newnew-fd9fi 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @WubituAragaw
    @WubituAragaw 3 месяца назад +1

    ውሃው ከየት እንደሚመጣ ለህዝባቸው ቢያሳውቁ ይሻላቸው ነበር

  • @sarafirdous916
    @sarafirdous916 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም

  • @jomama151
    @jomama151 3 месяца назад

    Tebarek kings of Abay❤❤❤❤

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 3 месяца назад

    ኡስታዝ ከቻልክ የታምራት ሞላ የቀድሞ ዘፈን ሰበቡ ለምን ትይኛለሽ የሚል አለ እሱን ብትመርጥላቸዉ መስሪዋች ካዳመጡአቸዉ ሲቀደዱ ማንም አይችላቸዉም ከላም ፈሩቅ ብለናል❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

    • @halimahhh-fl9bo
      @halimahhh-fl9bo 3 месяца назад

      ዘፈን፣አይፈቀድም

    • @AhmadSraj-rp8lm
      @AhmadSraj-rp8lm 3 месяца назад

      ዘፈን እኛን አይመለከትም ደግሞ ኡስታዝ አስተማሪ ነው

  • @user-io8pz3tn6z
    @user-io8pz3tn6z 3 месяца назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @kasimmahamudmahamud9729
    @kasimmahamudmahamud9729 3 месяца назад

    የግብጽ ውሐ ማለት ኢትዮጵያ ግብፅነች ማለትነው፣

  • @user-wt4fs1zx4p
    @user-wt4fs1zx4p 3 месяца назад

    Yes

  • @user-ph1rh7bp4v
    @user-ph1rh7bp4v 3 месяца назад

    አይደለም ኢትዮጵያ በምላሳቸው እስሪኤለን ያስፈሪሪሉ እኮ እነሱ እኮ ሳሙና ናቸው

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 3 месяца назад +2

    If he's a real monster go and first fight for Palestine and your husband netaniyahu or Israel leader

  • @tilahundafurso7186
    @tilahundafurso7186 3 месяца назад +1

    Not Abaya but Abay river. I apologize for this.

  • @meharikelkile5018
    @meharikelkile5018 3 месяца назад +1

    Let him try to make a move beyond rhetoric he will find himself in hell.

  • @kelifahmed
    @kelifahmed 3 месяца назад

    hayaa ka lah ya habbibana

  • @tahirhedeto
    @tahirhedeto 3 месяца назад

    Sarreen Abba hedaate eege alaa bulchiite jedhama(Please do you know from where is the origin of Nile River water )
    Can I ask you one question ? Can another country have use right over Egyptian damp water or stored one?

  • @ashebrtsiege9821
    @ashebrtsiege9821 3 месяца назад

    Abay Abay

  • @user-iw2ks6pc4u
    @user-iw2ks6pc4u 3 месяца назад +1

    Ehe boqi boqa mini abatu yamexal

  • @meharikelkile5018
    @meharikelkile5018 3 месяца назад

    5 trubines started in to action therefore 7 turbines are in production hence here after the water gothrough the turbines only and the gates will be opened when there is too much or flood water that needs to be released.

  • @keyruhacalu
    @keyruhacalu 3 месяца назад +1

    እስራኤልን ፈርቶ በአባይ ጉዳይ አጀንዳ ማስቀየሩ ነው!

  • @MolaMokonn
    @MolaMokonn 2 месяца назад

    ሀሰነው ግድቡራሱ2020አልነቡረም ግድቡየተጀመረም2023 ነው

  • @yayahala615
    @yayahala615 3 месяца назад

    ሲሲ በየአመቱ የሚፈክረወ ሰለሆነ የተለመድ ነው 😁 ቀይ ሠሰመሩን አለፉ አላለም ደጋሚ።።።

  • @user-mk2qc3lb6l
    @user-mk2qc3lb6l 3 месяца назад

    Abdallah.al.sese.mofan.nawe

  • @zzz-fg4yy
    @zzz-fg4yy 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @rozalewis6506
    @rozalewis6506 3 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉 our Lid is working for Cantry....❤❤❤ but Egypt 😢😢😢😢...

  • @AhmedAbajihad-mi8et
    @AhmedAbajihad-mi8et 3 месяца назад +1

    Asww❤❤

  • @AklilMelese
    @AklilMelese 3 месяца назад

    ere cherisew enji

  • @WeldeYohannesGebre
    @WeldeYohannesGebre 3 месяца назад

    እሞነት አጉዳይ

  • @mahamedabdi8192
    @mahamedabdi8192 3 месяца назад

    ማታለል

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 3 месяца назад

    ምን ያህል ሕዳሴው ግድብ እንዳስፈራቸው ማየታችን ነው ሕዳሴ ግድብ እንደሱ አይደለም

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 3 месяца назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie2868 3 месяца назад

    ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ!!እናስ??? በልልኝ ጀማል ወንድሜ።

  • @Kidus85kidus
    @Kidus85kidus 3 месяца назад

    When Egyptians started to say our water,we will strongly plan to use drop of water not to send to down stream countries coz they need to play much more favour

  • @user-db4wi2xz1m
    @user-db4wi2xz1m 3 месяца назад

    ግንለምንነዉ እይታ የለዉም

  • @MuhabUmre
    @MuhabUmre 11 дней назад

    የግብፅ ምበል ውሀ አለ ወይ

  • @Jonny14445
    @Jonny14445 3 месяца назад +2

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rozalewis6506
    @rozalewis6506 3 месяца назад

    Hello oustad Gemal Julian Mubarak!!..Egypt always Enemy of Ethiopian ...anyway until she dade tooook took..

  • @kelifahmed
    @kelifahmed 3 месяца назад

    feen yanqus fi masri wala fi ehiopia

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 3 месяца назад

    ኢትዮጵያ በመውለዷ ከኮራች ከምትኮራባቸው ጥቂት ጥቂት ዜጎች አንዱ አንተ ነህ

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 3 месяца назад

    ጀማል ተመሳሳይ ወሬ ነው የምታወራልን።

    • @halimahhh-fl9bo
      @halimahhh-fl9bo 3 месяца назад +2

      ታዲያ፣ቁረጠዉ፣ፍለጠዉ፣ይበል፣እንዴ፣ሙትቻ

  • @user-zd5sc6fd7b
    @user-zd5sc6fd7b 3 месяца назад

    ZLlmashene meneme madrGe ayesheLume bewwente xxxxxxx

  • @Jonny14445
    @Jonny14445 3 месяца назад

    🌹🫶🌹🫶🌹🫶🌹🫶🌹🫶

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 3 месяца назад

    ከሃዲ

  • @user-fz1wf7im2v
    @user-fz1wf7im2v 3 месяца назад

    አነንተም ቂጥ አጣቢ እስለሆንክ በጣም ታሽቃብጥ

    • @Newnew-fd9fi
      @Newnew-fd9fi 3 месяца назад

      እንዳንተ ባዳ አይደል ሌባ

  • @DestaGelaye-tk1qt
    @DestaGelaye-tk1qt 3 месяца назад

    አንተን መንካት በፋጽም አይችሉም

  • @seela4555
    @seela4555 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @user-wt4fs1zx4p
    @user-wt4fs1zx4p 3 месяца назад

    Yes

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @muneeralabeeb3990
    @muneeralabeeb3990 3 месяца назад

    ❤❤❤❤