ኤፍሬምን ትናንት የተናገረው እንቅልፉን እንደነሳው ተናገረ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии • 21

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 3 месяца назад +3

    የኛ ልጆች እኛን ብቻ እስተምሩ ምንም አይስራልንም የፈልገ መጥቶ ይማር

    • @Ha17326
      @Ha17326  3 месяца назад

      ትክክል

  • @zackmack7145
    @zackmack7145 3 месяца назад +1

    I watched the 3 hours videos yestrday. Eferm betam wishtame lij new besmame

  • @kedestdawit5369
    @kedestdawit5369 3 месяца назад +5

    በጣም ከስነ ምግባር የወጣ ድርጊት ሲያደርግ የነበረው ማን እንደሆነ ራሳችሁ ታውቃላችሁ ኤፍሬም ልክ live ላይ ለውይይት ሲወጣ አንደበቱ በጣም የሚያስጠሉ ቃላትን ያወጣል ያፌዛል የእግዚአብሔርን ቃል ሊመሰክር የመጣ ራሱ አይመስልም እታች ሆኖ ለምን እሰማ ሰዎች እጅግ በጣም ነው የሚያሳዝነው የሚያሳፍረው ሁሌም በእንደዚ አይነት ስሜት ነው የሚቀጥለው ከዛ መጨረሻ ላይ ይቅርታ ይላል። የልቡን ከተናገረ በኋላ ማለት ነው ሁሌም ይሄንን ያደርጋል ማስተዋል ያለባቸው ማለት ነው ከላይቭ ላይ ቁጭ ብላችሁ የምታስተላልፉት መልዕክት መልካም ካልሆነ ከታች የሚፃፍላችሁ አስተያየትም እንደዛው ነው የሚሆነው ስለዚህ በምላሹ እታች ያለውን ሰው ከመውቀስ እኔ ምን አድርጌ ነው ብላችሁ ብታስቡ መልካም ነው ኦርቶዶክሳውያን ክርስቲያን ወንድም እህቶቼ ትግስታችሁን የሚደነቅ ነው ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር እናንተ ላይ ብቻ እንዳለ ምስክር ነው

  • @Ha17326
    @Ha17326  3 месяца назад +5

    ሰብስክራይብ አድርጉ ትጠቀማላችሁ

  • @Ha17326
    @Ha17326  3 месяца назад +5

    Like አድርጉ

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt 3 месяца назад +1

    Alayhachewm ends ene taken kensu temar enji tehtena efrem

    • @Ha17326
      @Ha17326  3 месяца назад +1

      ትዕቢት እና ውሸት ከባድ ነው

  • @kgfuu3072
    @kgfuu3072 3 месяца назад +2

    ስክብራይብ አዱርጎኛ😅 ፓሊስ

  • @fekedesahile-yr6mm
    @fekedesahile-yr6mm 3 месяца назад +1

    Ere min honesh new,ende ene jegna negn kehulachum gar eweyayalew, sil aneber ende,hulu betgsit tebekut kezih belagn min yargu,ere tegn

    • @Ha17326
      @Ha17326  3 месяца назад +1

      ትክክል

  • @genetwude1198
    @genetwude1198 3 месяца назад +2

    ስሚ እህቴ አጠገብሽ ያለው ኤፍሬም ባለጊዜ በአደባባይ የሚሳደበው

    • @kedestdawit5369
      @kedestdawit5369 3 месяца назад +1

      በዕውቀት መሞገት ስለማይችል ያው በክፉ ነገር ነው ምላሽ የሚሰጠው በጣም ነው ሚደብረው ደሞ ከእነርሱም ብሶ ተበዳይ እንደሆነ ይናገራሉ

    • @Ha17326
      @Ha17326  3 месяца назад +1

      ትክክል

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt 3 месяца назад +1

    Betam emigermw abatochachen eko yefelge ye ewket teg binorachw ene yemaltkm enebtanash eyalu bevtehtena nw emiyastmrutbenji enfant eytmtsadku aydlem efrem

    • @Ha17326
      @Ha17326  3 месяца назад +1

      ትክክል

  • @kebielikeni8393
    @kebielikeni8393 3 месяца назад +1

    አይ ጴንጤዎች ግራ በመጋባት ወደ ዉሽት ሄዱ

    • @Ha17326
      @Ha17326  3 месяца назад +1

      ትክክል