ሙሉ የሰርጓን ብር በእንጀራ እናቷ የተበላችው ሴት የወሰደችው እርምጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Комментарии • 304

  • @MekdesHaile-sg5vu
    @MekdesHaile-sg5vu 3 месяца назад +20

    ወይኔ ዉስጤ እርርርርርር ነው ያለው በተግባራቸው እናት እና ልጅ ። እግዚአብሔር ይፈርደል ።የደሆች አባት የምስክኖች አባት ነው ሄዋ መሆን መጠን አለዉ ። በጣም ያስተምራል እናመሰግናለን 🙏❤️🙏❤️

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 месяца назад +96

    የኢትዮጵያ ህዝብ ክፋት ከአለም ህዝብ ይበልጣል ለዚህ ነው የማያልፍልን ውይ ውይ ውይ

  • @DdCff-o6e
    @DdCff-o6e 3 месяца назад +69

    ማነው እደኔ ማህሌትን አይቶ የመጣ❤❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 3 месяца назад +16

    ማሂ ግን በሁሉም ጋር በየዋህነት ነው እምተውኚው ነገሩ ሰውነትሽም ያስታውቃል ❤❤

  • @Hawaii-mi2co
    @Hawaii-mi2co 2 месяца назад +9

    ማህሌትን አይቶ እደኔ የመጣ

  • @ZYNABAemhed
    @ZYNABAemhed 3 месяца назад +24

    የዩአዳን ማሂ❤❤❤

  • @haytamehamede9774
    @haytamehamede9774 3 месяца назад +24

    ምርጥትምህርት ነው በእውነት😢😢😢😢

    • @orocell2369
      @orocell2369 3 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 3 месяца назад +41

    አንዳንዴ አንዲት በጣም የምትጠላን ሰው ይቅርታ ብላ ባንዴ ላግዝሽ ብሩን ምናምን ስትል ትክክል እንዳልሆነ መታወቅ አለበት

  • @csi1023
    @csi1023 3 месяца назад +15

    ጥሩ ትምህርት ነው ሰው የዘራውን ነው ሚያጭደው ሰው ክፉ ባይሆን ምን ይሆናል😢❤❤

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 3 месяца назад +9

    መጀመሪያም ጥፋቱ የእሷ ነው የሚጠሏ ሰዎች ባንዴ ተነስተው እንዲ ሲሏት መጠርጠር ነበረባት ግን ትምህርት ነው ለእኛ👌💞💞

  • @ማርኬዛየናዝሬቷ
    @ማርኬዛየናዝሬቷ 3 месяца назад +29

    እንደኔ ኮሜት አንብቦ የሚያይ ማነው😊😅

    • @jabi234
      @jabi234 3 месяца назад

      Me 😅

  • @BatielGebremedhin
    @BatielGebremedhin 3 месяца назад +15

    ክፉ መሆን ፈጣሪ ድብር ይሰጣል እሰይ ህሉ ሎበጉ ነው 😢😂😂😂😂😂

  • @hayatomar4575
    @hayatomar4575 3 месяца назад +16

    በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 3 месяца назад +3

    ውይ ትችላላችሁ ክፋት ጠላሁ የጭካኔ ጥግ ትልቅ ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 3 месяца назад +10

    ገንዘብን ላስቀምጥላቹ ብሎ የሚጠይቅ ሰውን ማመን የገዛ ቤትን አቃጥሎ እሳቱን እንደመሞቅ ነዉ ;

    • @Aynoh2019
      @Aynoh2019 2 месяца назад

      Ewnet new 😂

  • @AlemeuDejen-ly8ms
    @AlemeuDejen-ly8ms 3 месяца назад +13

    እኔስ የታየችኝ እናታችን ቅድስት ደንግል ማሪያም❤❤❤

    • @user-of1uu8pb9fire
      @user-of1uu8pb9fire 3 месяца назад

      Lenem 🎉🎉🎉21🤍🙏🏻

    • @Murshida.KadirShukre
      @Murshida.KadirShukre 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @ساره12-ت2ت
      @ساره12-ت2ت 3 месяца назад

      ❤❤❤❤❤

    • @jihadawadd3403
      @jihadawadd3403 3 месяца назад

      ሐሐ ሐ ሐሐሐሑለሣረረሪሪሩሮቆ😅😮ሣሣሠሠ😅’😮😮😮😮😅ቨቫቩሡ😮😮ሡሡ?​@@user-of1uu8pb9fire

    • @jihadawadd3403
      @jihadawadd3403 3 месяца назад

      ​@@Murshida.KadirShukre😮

  • @hayat-l3b
    @hayat-l3b 3 месяца назад +20

    የጀራ እናትን ስቃይ የሚያቀው ያቀዋል😢😢😢😢

    • @hamocell2051
      @hamocell2051 3 месяца назад +1

      😭😭😭👍👍👍

    • @ZemzemAdem-yo9sn
      @ZemzemAdem-yo9sn 3 месяца назад +1

      በጣም ወላሂ

    • @روان-ح6ن2ج
      @روان-ح6ن2ج 3 месяца назад

      በጣም😢😢😢😢

    • @zyenba
      @zyenba 3 месяца назад +1

      በጣምእኔምበሠዉናትነዉያደኩት ተምሬትምህረትጨረሸ ሥደት7 አመቴ የሠዉናትንሥቃይያወቀያቀዋልእኔብዙብሦትአለብኝ😭😭😭😭😭😭

    • @روان-ح6ن2ج
      @روان-ح6ن2ج 3 месяца назад

      @@zyenba
      አብሽሪ😥

  • @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ
    @ቀጥወናሰክትኒልጅዋናፋቂ 3 месяца назад +17

    ማሒ ሥወድሽ

    • @Susu-ob5qo
      @Susu-ob5qo 3 месяца назад

      እኔም ውድድ ነው የማረጋት❤❤

  • @maryammaryam-kb1yo
    @maryammaryam-kb1yo 3 месяца назад +14

    ይሄን ያህልማ ጅል የለም ለእንጀራ እናቱ ብሩን የሚያስተላልፍ ለዛውም ሰሰረግ ሆ 🤣🤣🤣

    • @Aynoh2019
      @Aynoh2019 2 месяца назад

      Yigebatal sew aguli degi sihon yidebiral

  • @Susu-ob5qo
    @Susu-ob5qo 3 месяца назад +8

    ማሂና ዩአደን ስወዳቸው ደሞ ዩአደን ይለቀቅልን

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 месяца назад +23

    ከእኛ ሀገር ባህል የሚያስጠላኝ ትልቅ ተቀምጦ ትንሽ አታገባም የሚለው የምር ያስጠላል ሁሉም የራሱን ሪዝቅ ነው የሚበላው

    • @hamocell2051
      @hamocell2051 3 месяца назад +1

      እሱማ ድሮም ቃረ 😁😁

    • @HalyCanal
      @HalyCanal 3 месяца назад

      እውነት ነው ይሄ ሆላ ቀር አስተሳሰብ ነው እኔ ያገባሁት ሁለት ትልልቆቸ እያሉ ነው ይሄው አብረን ነን እስከዛሬየ

  • @fasikaTesGaye
    @fasikaTesGaye 2 месяца назад +2

    ምነው አንደ ፊልሙም የፈጣሬ ፍርድም በፈጠነ😢😢😢😢 ስንት ክፍ ሰወች ዋጋቸውን ሲገኙ በአይናችን በሳየን

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 3 месяца назад +8

    ታላቅ ሳያገባ አልገባኝም አባታቸው ቀድሞ ያገባው ማንን ነው

    • @FetiYassin
      @FetiYassin 3 месяца назад +1

      የአባቷ ልጅ አይደለችም እኮ

  • @ጠባቂዬብርቱነው
    @ጠባቂዬብርቱነው 3 месяца назад +16

    ጌታ ሆይ የኔም የድሀይቱን ገንዘብ አስመልስልኝ ደም ተፍቼ ያገኘሁትን😢😢😢

    • @rahelrich-ef8pc
      @rahelrich-ef8pc 3 месяца назад

      ayizosh 😢😢😢😢

    • @semarawitsat
      @semarawitsat 3 месяца назад +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ😢

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co 2 месяца назад

      አይዞሽ እኔም እዳችው ነኝ ያው በሰው ሀገር ለፍቸቼ ያገኘሁት

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ
    @ፎዝነኝየእሙቲሲስ 3 месяца назад +6

    እኔስ ሰውን ማመንም መቅረብም ካቆምኩ ቆይቻለሁ ባማን ቀን አርቄ ቀብሬ ጨርሻለሁ አልሀምዱሊላ 🙄

    • @semarawitsat
      @semarawitsat 3 месяца назад +1

      ውይይይ የኔ እናት ግን ሰውን መውድ እንጂ ማመን አያስፈልግም

    • @rahmetali3317
      @rahmetali3317 Месяц назад

      ​@@semarawitsatትክክል

  • @SelamDesalegn-t6i
    @SelamDesalegn-t6i 2 месяца назад +1

    መልከም በል ይስጠን

  • @AshuAbebe-w5y
    @AshuAbebe-w5y 2 месяца назад +1

    እግዚኦ የሰው ልጅ ክፉቱ😢

  • @TamralechMuket
    @TamralechMuket 3 месяца назад +3

    እንዲህ ካለ ቅናት እግዚአብሔር ይሰውረን 😔😔😔

    • @HasneHbsh
      @HasneHbsh 2 месяца назад

      አሜን❤😢

  • @gufh9364
    @gufh9364 3 месяца назад +5

    የእንጀራት ይህን ያክል ብር ልሰጥ ግድ ትገባ😂😂😂😂😂

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf 17 дней назад

    ማህሌትን አይቸ ነው የመጣሁት❤❤❤

  • @ZedSu-ho2xp
    @ZedSu-ho2xp 3 месяца назад +11

    እጀራናቴን ከማምን ለድመቶ ስጋሰጥቸ እስክመለስ ጠብቂ ብየ ባምናት ይሻለኛል

  • @momethio3664
    @momethio3664 3 месяца назад +2

    አንድ አንዴ ሰዎች ከስግብግብነታቸውና ከክፋታቸው የተነሳ ትልቅ ነገር እየታሰበላቸው በትንሽ ነገር ይሰናከሉና ከሁለቱ ሳይሆኑ ይቀራሉ። ልጅቶኮ ቤት የመሰለ ነገር በስማቸው ለማዞር እያሰበች ነበር አትብሉ ስላቸው

  • @TeinbetDainel
    @TeinbetDainel 2 месяца назад +3

    Please part 2😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @HhdHhhd-m3w
    @HhdHhhd-m3w 14 дней назад

    የ እንጄራ እናቶች ግን ለምንድ ነው ምት ጠሙት😢 አስመሳይ ልክ እንደኔ ታሪክ ነው 😢ለመግባት ቃናት ሲቀረኝ ነው በድግምት የለከፈችኝ ከድራመው የበሰም አለ

  • @MdMajagaku
    @MdMajagaku 3 месяца назад +2

    ማህዬ ስወድሽ ♥️♥️♥️

  • @Zሻ
    @Zሻ 3 месяца назад +1

    ደሥይላል ቀጥሉበት

  • @Nebihat
    @Nebihat 16 дней назад

    ማህሌት አችንአይቸነው የመጣሁት❤❤❤❤❤

  • @fhxg6954
    @fhxg6954 26 дней назад

    ማህሌት ያለችበት ባይመቸኝም ይመቸኛል❤❤❤

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 2 месяца назад

    ማህለት የንየ ቆጆ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉እች ሰትዮ ክፍትዋ 😢😢😢😢😢

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 месяца назад

    ክፋት ለማንም አይጠቅምም በሰፈሩት መሰፈር አይቀርም ትንሽም እንኳ የሰው ክፋት ካየን መጠንቀቅ ያስፈልጋል ትልቅ ትምህርት ነው

    • @HasneHbsh
      @HasneHbsh 2 месяца назад +1

      በጣም እንጂ😢😢😢😢😢😢

  • @MaryMary-k6d
    @MaryMary-k6d 2 месяца назад +2

    🎉🎉🎉🎉

  • @Yhs-pz2qo
    @Yhs-pz2qo 17 дней назад +1

    666😂😂😂ወይ ቀንሱ ወይ ጨምሩ

  • @አነስ
    @አነስ 23 дня назад

    ማሂ አንቺን አይቼ ነው የመጣሁት የኔ የዋህ

  • @ktube8920
    @ktube8920 3 месяца назад +13

    እኔም የማፈቅረው ሰው አማረኝ 😹😹 ሲደብረኝ አንዞሽ የሚለኝ 😹😹😹 በቃ እየተሰማኝ ነው በ23 አመቴ ፍቅር ሊይዘኝ ነው መሠል 😹 ወይ የወደፊት ባሌ 😹 የት ትሆን

    • @hanlove412
      @hanlove412 3 месяца назад +3

      ሌላ አፍቅሯል😂ሲለያዩ ይመጣል

    • @TadeYohanes
      @TadeYohanes 3 месяца назад +1

      እኔ አለው አይዞሽ

    • @ZemzemAdem-yo9sn
      @ZemzemAdem-yo9sn 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @nejatshikur8363
      @nejatshikur8363 3 месяца назад

      😂😂😂​@@hanlove412

    • @SelamNadew-w2k
      @SelamNadew-w2k 3 месяца назад

      ​@@hanlove412😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @FritunaTeshome
    @FritunaTeshome 17 дней назад

    ወይእጀራ እናት ድፍት ያርግሽ ደነዞች 😮😮😮😮😮😮ለነገሮ የራስ ያልሆነ ገንዘብ ሲያልቅ አያምር

  • @LaylaSaifu
    @LaylaSaifu 16 дней назад

    Yes❤❤❤😢😢

  • @JoleJ-b9s
    @JoleJ-b9s 19 дней назад +1

    ❤❤❤❤😢😢

  • @Azm622
    @Azm622 2 месяца назад

    ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል አያቹሁ ድራማ ብሆንም እዉነተኛ ታርክ አለ እንድህ አይነት ግን ለሰዉ ክፋት ካሰብክ ተመልሶ ይመጣል ወደ ራስህ

  • @marysam9193
    @marysam9193 3 месяца назад +2

    አይ ሃበሻ ሁሌ ተንኮል ኡፋፋፋፋ

  • @emushlegese6135
    @emushlegese6135 2 месяца назад

    Please part 🙏

  • @RakUaer
    @RakUaer 3 месяца назад +5

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @MeqdesDaniel
    @MeqdesDaniel 20 дней назад

    Mahiye Yene yewa siwodish❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmazNgusie
    @AlmazNgusie 2 месяца назад

    አይ የስው ከፋቱ እዴት በውስጣችን ክፋት እያስብን ተመስገን አምላኬ ይላል ወይ ወይ ወይ

  • @MuluneshBogale-j5k
    @MuluneshBogale-j5k 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 0:52

  • @ZahrhMm
    @ZahrhMm 3 месяца назад +2

    ዛሬአደኛ

  • @FatmehFa
    @FatmehFa 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ከሀንከሀን
    @ከሀንከሀን Месяц назад

    ማሂየ የኔውድ እህት ብትሆኝልኝ ደስይለኝ ነበር አሁንምነሽ የኔቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 3 месяца назад +5

    😢😢😢😢

  • @سارهاثيوبيا-ك3ه
    @سارهاثيوبيا-ك3ه 3 месяца назад

    የክፉ ሠው መጨረሻ ይሄነው❤❤❤❤❤❤

  • @masratmasrat4706
    @masratmasrat4706 3 месяца назад +2

    Bayee barumsaa garidhaa galtomaa❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MastwalDese
    @MastwalDese 3 месяца назад +1

    ቀጣዩን

  • @tube-hb3ip
    @tube-hb3ip 2 месяца назад

    ሴትዬዋ ብዙ ቦታ ላይ ሀርድ ነች ።የሚሠጣት ካራክተር

  • @AminatSeid-w7w
    @AminatSeid-w7w Месяц назад

    ማሂዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @ZEFEMesele
    @ZEFEMesele 22 дня назад

    ማህለትዬ የኔ ደርባባ❤❤❤

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 3 месяца назад

    ሀበሾች እኮ ክፋታችን ጥግ ድረስ ነው

  • @MuluneshBogale-j5k
    @MuluneshBogale-j5k 10 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MihretDegefaAbo
    @MihretDegefaAbo 20 дней назад

    Yes 🥰🥰😥😥😥😥😥

  • @MrMr-u5c
    @MrMr-u5c Месяц назад

    ዎውው❤❤❤❤❤❤

  • @HijaxiCell-r8n
    @HijaxiCell-r8n 2 месяца назад

    Enamesgnal🙏🙏🤩

  • @IlhamNasrudin-hw7mz
    @IlhamNasrudin-hw7mz 17 дней назад

    ማህሌት እሁሉም ላይ የዋህ ናት

  • @Khadeeja-i4f
    @Khadeeja-i4f 19 дней назад

    እረ እነዚህን ካዳን መጨረሻቸውን ባየሁት

  • @HanaShemsu-v1x
    @HanaShemsu-v1x Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @One-lh8gc
    @One-lh8gc 3 месяца назад +26

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

    • @TgDesalegn
      @TgDesalegn 3 месяца назад +2

      እንደማመር

  • @LubabaMekta
    @LubabaMekta 3 месяца назад +2

    ማህሌት ንአይቶመጣ

  • @Frhgh-j2l
    @Frhgh-j2l 3 месяца назад +1

    ዬዩአዳንን ማሂ አይቼ መጠሁ😂😂😂😂

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 3 месяца назад +4

    ውሸት እንደሆነኮ በደንብ ያሳብቃል

  • @VipA04e
    @VipA04e 3 месяца назад +5

    😊😊😊😊😊😊😍

    • @sawa8227
      @sawa8227 3 месяца назад

      😢😢😢😢😢

  • @HhdHhhd-m3w
    @HhdHhhd-m3w 14 дней назад

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኧኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ክፋታቹን የዬ ቢቻ ነው የሚየቀው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
    40 ሲየንስ ነው😢

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Месяц назад

    ይሁዳዎች እናትና ልጅ ይገባችኋል

  • @هلا-ذ1ل2ذ
    @هلا-ذ1ل2ذ 2 месяца назад

    ቆይ ይች ልጅ ከሙዬ ጋ እማያት አደለች😢

  • @MKk-qp6qx
    @MKk-qp6qx 3 месяца назад

    አይይይ😢 በጣም ይከበደል🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MrVip-c4t
    @MrVip-c4t 2 месяца назад

    የኔየዋህ ማሂየ❤❤❤

  • @TccTcc-s6c
    @TccTcc-s6c 2 месяца назад

    ማሂዬስወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @fasilm1631
    @fasilm1631 3 месяца назад +1

    Our people are cruel

  • @MadinaEthopia-x6i
    @MadinaEthopia-x6i 2 месяца назад

    እናትና ልጅ አንድ ቀን እለቁ

  • @Aster-up2tc
    @Aster-up2tc 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 3 месяца назад +2

    🙏🙏

  • @marysam9193
    @marysam9193 3 месяца назад +1

    ልጂቷ ራሷ የተጃጃለች ናት

  • @MeseratAbera-lo4fi
    @MeseratAbera-lo4fi Месяц назад

    😢😢

  • @Azm622
    @Azm622 2 месяца назад

    ምርጥ ባል ነዉ😂❤

  • @sadaahmed2576
    @sadaahmed2576 3 месяца назад +4

    ድራማ አትስሩ ብስራት

  • @SalamSalamm-mt6my
    @SalamSalamm-mt6my 3 месяца назад +3

    Bazih lek kefate my kirstos

  • @Almanal-z9d
    @Almanal-z9d 2 месяца назад

    21 pls

  • @Jeje-lv7fk
    @Jeje-lv7fk 3 месяца назад +3

    Arf temerti nw

  • @saadasaid1559
    @saadasaid1559 3 месяца назад +1

    እሳፈሪ ባለጌ እናትና ልጅ

  • @DUBENEAl-Ghamdi
    @DUBENEAl-Ghamdi 3 месяца назад +1

    ❤❤❤😊😊

  • @MaM-hd3mi
    @MaM-hd3mi 20 дней назад

    ዮአደን ❤❤❤❤❤❤

  • @BetiBeti-y9z
    @BetiBeti-y9z 2 месяца назад

    ማሌትየን አይቼ ነዉ የመጣዉት

  • @adotyoutube7190
    @adotyoutube7190 3 месяца назад

    ኤጭ የማይመስል ነገር ነው

  • @edilawitkifle3762
    @edilawitkifle3762 3 месяца назад

    Wow meceresawe dese yelale❤❤❤❤