2 ኛ ው ይደመጥ - - አእምሮ በመናፍስት መያዙን እንዴት እንወቅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 295

  • @RoseRose-uo8cf
    @RoseRose-uo8cf 2 месяца назад +5

    የምረ ግእራ ገብቶኝ ነበር አሁን ያለሁበት ዱባይ ነዉ ማለት ለስራ ነዉ ከአገሬ የወጣዉት ግን ሳለዉቅ እየትቀየረኩኝ መጣዉ አስትሳሰቤ ነገሮችን በትቃራኒ ማሰብ ጀመረኩኝ መዳሐኒያአለም የትመሰገነ ይሁን ሁሉንም በሱ እርደአታ ትወጣዉት እንዲነዉ ብይ ብዘርዝእር ብነገር አያልቅም የትመሰገነ ይሁን 😢😢😢😢😢ፈጣሪ ከኝአጋረ ከአለ በእሳት ዉስጥ እንሄዳአለን መምር ያገልግሉትክን ዘመን ይባርክ

  • @sifelghabesha8572
    @sifelghabesha8572 3 года назад +26

    ለእኛ በእሳትና በውሃ መካከል ላለን ወጣቶች የመጣህልን የእንቁ የተዋህዷችን አረበኛ እመ አምላክ እድሜውን ፀጋውን ታብዛልህ

  • @hanahhanah40
    @hanahhanah40 Год назад +5

    አምላኬ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ የሜፈታተነኝን የሰይጣን ፈተና አጥፋልኝ በእውነቱ አሁንስ ከበደኝ በጣም በፀሎት አግዙኝ አፀደ ማርያም እያላችሁ

  • @pfoe4190
    @pfoe4190 Месяц назад +1

    አምላኬ እኔ እስከ ቤተሰቤ አለብን ሁሉም እኔ በስደት ተሰቃየሁ ከሰው እዳልቀላቀል ስራ እዳልሰራ ጠረኔን በማስጠላት በማደዘዝ ኡፍፍፍ ተሰቃየሁ ኢትዮጵያ ደውየ ለቤተሰብ ስናገር ጭንቀት ነው እሚመስላቸው ፀበል ሂዱ ብል እሚሰማኝ አጣሁ እማሳልፈውን ስቃይ ብታዩልኝ መድሀኒአለም ማረኝ አባቴ ፈጣሪየ ድንግል ማርያም እናቴ ድረሽልኝ ለምኜሽ አፍሬ አላውቅም በሰው ፊት የበታች ሆንኩ በጠረን ምክንያት ተገለልኩ😭😭💔

  • @user-ho4eh1ln1x
    @user-ho4eh1ln1x 3 года назад +29

    አሜን ፫ እኔ በስደት ነው ያለሁት ብዚ ፈተና ከባድ ነው እዉነት ሰርቸ እንዳልሰራሁ ሁኛለሁ 😢😢ፈጣሪ የህ ክፍ መንፈስ ያዉጣልኝ ፀልይሉኝ🙏

    • @yonasabraham1868
      @yonasabraham1868 3 года назад +1

      እህቴ ከቻልሽ አስራት በኩራት አውጪ የሰራሽው እንዲባረክልሽ

    • @Hana-cz7kl
      @Hana-cz7kl 3 года назад +2

      እረ ሰርቶ እንዳልሰራመሆን የኔም ችግር ነው ብቻ ተመስገን

  • @berketifekad4614
    @berketifekad4614 3 года назад +12

    ወይ መድሀኒያለም በሙሉ መምህር የተናገርከው ወይንም ያስተማርከን በጥቅሉ የኔ ላይ የማየው ችግር ነው። መድህን አለም ምህረቱን ይላክልኝ መምህር መንበረ ማርያም ብለው ጸልዮልኝ

  • @HiduyaHiduya
    @HiduyaHiduya 2 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-hw5gc1oi6o
    @user-hw5gc1oi6o 3 года назад +10

    መምህራችን የስላሴ አገልጋይ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን
    ኤፍታህ ኦ አምላኬ የነሀሱን በረሰ ክፈትልኝ
    የልቦናዬን አይነ ብርሀን አብራልኝ አሜን

  • @user-hj9pv5ck5l
    @user-hj9pv5ck5l 3 года назад +8

    የእኛ እንቁ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
    የእኔ ህይወት ነው ሁሉምጌታ እግዚአብሔር ሆይ እርዳን

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 года назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን፫ እኛም በሰማነው ትምህርት ተለውጠን ጠላታችንን እንድንዋጋ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 года назад +8

    የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች የት ናቹህ ኑ አብርን መናፍስትን እንዋጋ👏💚💛❤🙏😭

  • @user-jc4xi6of5x
    @user-jc4xi6of5x 11 месяцев назад +1

    አሜን ያገልግሎት ዠመንይባርክልን

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 3 года назад +3

    ዋው መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ በጣም ትልቅ ትምህት ነው የሰጠው እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-xr3vq1wd4o
    @user-xr3vq1wd4o 3 года назад +10

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @user-hl2rg5rz7j
    @user-hl2rg5rz7j 3 года назад +7

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእርግጠኝነት ይሄ ሁሉም ነገር በእኔ ላይ ያለ ነው በተለይ ክፍል 1 የኔ ህይወት ነው ይኸን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ያርቅልን እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 3 года назад +19

    የክርስቶስ ሠላም ይብዛልህ መምህራችን ቃል
    ህይወት ያሰማልን ።በዕድሜ በጤናው ይጠብቅልን ።እህት ወንድሞች ከልባችን❤ እንሰማ 👂መልካም ፈሬ እንድና ፈራ ።መምህር
    ለእኛ ነው በድጋሚ የሚደክመው !!!

  • @user-sj7yj6se9f
    @user-sj7yj6se9f 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብ ቅልን መምህራችን

  • @user-id2hc4zm5x
    @user-id2hc4zm5x 3 года назад +2

    ኤፍታህ ተከፈች በለኝ አዶናይ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልን አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማሁትን ቃል በተግባር እንድፈፅመው እርዳኝ አባቴ

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ረጂም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን ፀጋውን ብዝዝትትት ያድርግልን

  • @hewanmicaal9399
    @hewanmicaal9399 2 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አባታችን እመብርሃን ትጠብቅልን

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s 3 года назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እቁ መምህራችን
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @user-dk9kn1mj2c
    @user-dk9kn1mj2c 3 года назад +6

    መምህሬ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አውን እያዳመጥኩኝ ነበር 10 ደቂቃ ብቻ አዳምጫ እንቅልፍ ውስድ አደርገኝ በጸሎት እኔ በጸሎትም የለሁም ባትበርቱ በስግደት በርቱ ስትል ነቃው ስነቃ ግፍፍ ነው ያለኝ ባተላይ አድሮ እግዚአብሔር የሚያስተምርን እግዚአብሔር ይመስገን የምትለንን በተግባር እንድንፈጽም እግዚአብሔር ይርዳን በእውነት

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 3 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሄር ይርዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @yegilephone4138
    @yegilephone4138 3 года назад +4

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እመቤቴ ማርያም ትባሪከህ አሜን አሜን አሜን፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @user-iv2sy8tc6d
    @user-iv2sy8tc6d 3 года назад +3

    መምህርእኳንደህናመጡ ኑርልን በጠሎትህአስበኝ ለአባቶችም የክርስትናስሜንስጥልኝ ሀለተማርያም ገብርመድህን ሁለተሰንበት አስበን

  • @fisehamelaku9906
    @fisehamelaku9906 3 года назад +18

    ክፍል አንድ ላይ ያለው የኔ ችግር 2 ትላይም ያለው መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን

    • @user-pc7el5wu6i
      @user-pc7el5wu6i 3 года назад +1

      ልንኩን ላክልኝ ኣጥቼዋለው

    • @user-kn4bf9hl4s
      @user-kn4bf9hl4s 3 года назад +1

      የኔም ችግርም ነው

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 3 года назад +1

      @@user-pc7el5wu6i
      ruclips.net/video/VC0da8ojX2Q/видео.html

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 3 года назад +1

      @@user-pc7el5wu6i
      ከዛኛው ቻናሉ ነው

    • @user-pc7el5wu6i
      @user-pc7el5wu6i 3 года назад +1

      @@afomiyatube3638 ኣመሰግናለው ማማየ

  • @samrmamedi2636
    @samrmamedi2636 9 месяцев назад +2

    Amen kale hiyoyi yasemani

  • @sjjjsss5761
    @sjjjsss5761 3 года назад +4

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋና በረከትን በቤትህ ያሳድርልህ በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ቡዙ ተምሬለሁ ባተ

  • @user-cw5nb9jc7q
    @user-cw5nb9jc7q 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን እመቤቴ ድንግል ማርያም ትበርክልህ አሜን፫

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 3 года назад +3

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ ውድ ማምህራችን ቃላህወት የሰማልን መስተወሉን የድለን ዘንድ የአምለከችን ፍቃድ ይሁን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
    የሠማነዉን በልባችን ያሣድርልን
    አሜን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 года назад +2

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-is6oe6wv4v
    @user-is6oe6wv4v 2 года назад +1

    አንድዬ ልብ ይስጣን መምህራችን አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልን

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 3 года назад +1

    መምህር እማ ፍቅር ትጠብቅህ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንተ ይስጥህ ፈጣሪ መምህር🙏

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 года назад +2

    ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን ጸጋውን እውቀቱን ጥበቡን ያድልክ እግዚአብሔር እኛም የስማነውን ከልቦናችን ይደርብን አሜን በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስንበት እያላችሁ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w 3 года назад +2

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ የሁላችንም ነው

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 года назад +3

    መምህራችን እናመሰግናለን በድጋሚ ስላቀረብክልን ፈጣሪ ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @adisedegual695
    @adisedegual695 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን መምህራን ቃለህወት ያሰማለን እድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @KsaKsa-jx5go
    @KsaKsa-jx5go Год назад +1

    ኣሜን

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት ቃል ሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ክፍል 1 ግማሽ የኔ ሂወት ነው😭ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን መምህር ተይዘናልኮ በመናፍስት😭😭😭

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 года назад +4

    Keep up the good work Tanhks memihir tesfaye ✝️✝️✝️

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y 3 года назад +3

    እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን
    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ
    እንኛም የምንሰማውን በልቦናችን ያሳድርብን

    • @user-ou2ho1vb3b
      @user-ou2ho1vb3b 3 года назад

      *ሼር አድርጉ ወገኖቼ*

    • @user-ou2ho1vb3b
      @user-ou2ho1vb3b 3 года назад

      *ሼር አድርጉ ወገኖቼ*

    • @user-mt1mw1wk6y
      @user-mt1mw1wk6y 3 года назад +1

      @@user-ou2ho1vb3b አሽ አደርጋለሁ ግን አይተው ዝም ነው የሚሉት

    • @user-mt1mw1wk6y
      @user-mt1mw1wk6y 3 года назад +1

      @@user-ou2ho1vb3b እኔ ሁሌ ነው ሼር እማደርግላቸው ግን መንፈሱ ስለተቆጣጠራቼው ግዜ የለኝ ነው እሚሉት

  • @user-ei7bd4ql8v
    @user-ei7bd4ql8v 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች

  • @user-eq6mt4to1b
    @user-eq6mt4to1b 3 года назад +2

    *ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን*

  • @user-xe5er9cq8w
    @user-xe5er9cq8w Год назад

    በእውነት መምህር የኔ የሂወት ታሪክ እዚህ ላይ ነው ያገኘሁት ቃለሂወት ያሰማልን መምህር

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
    በእውነት ይሄ ሁሉ ከእኔ ላይ አለ አባታችን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያላችሁ

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 3 года назад +6

    መምህሬ አረ እኔ በጣም ችግር አለብኝ የመርሳት አቤቱ ጌታ ሆይ ኤፍታህ በለኝ

  • @mairyleb9245
    @mairyleb9245 9 месяцев назад

    የኛ ድንቅ አስተማሪ መምህራችን ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርክትን ያብዛልን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @MaheletGmedihn-yb1rj
    @MaheletGmedihn-yb1rj 3 месяца назад

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜበጤና በፀጋ ይጠብቅልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @amlekinfe2902
    @amlekinfe2902 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን እድሜና ጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @user-nw3kt8md2t
    @user-nw3kt8md2t 2 года назад

    አሜን አሜን አሜ ን መምህራችን ፀጋዉ በረከቱ ጥበበያብዛልህ በፀለታቹ ሃስቡኝ እህተ ማርያም

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 года назад +1

    አሜን በእውነት መህምራ ቃለ ህይወት ይሰማልን
    የመርሳት ችግር አለብኝ በፆለታችሁ አስቡኝ

  • @user-tj8wi9xl4z
    @user-tj8wi9xl4z 3 года назад +1

    መምህር ቃለ ሂወየት ያሰማለን እናመሰግናለን

  • @user-bt6fg8ns1i
    @user-bt6fg8ns1i 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @user-kq8ms1nl7o
    @user-kq8ms1nl7o Год назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w 2 года назад

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ዕድሜና ጤና ይስጥልን መምህር

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 3 года назад +3

    የክርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችንየቅድስት ድንግል ማርያም ልጆች እንደምን አደራቹ መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @NaomiBerhe
    @NaomiBerhe 3 года назад +1

    ቃለሂ ሂዎትን ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል ፀጋውን ያብዛል

  • @AbuAhmad-fy6mp
    @AbuAhmad-fy6mp Год назад

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ🥰🥰🥰🥰

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w 3 года назад +1

    መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥህ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህሬ እኔ ከአዳመት በፊት ንስሀ ስገባ በጣም ነበር የፈተነኝ እንዳሁን አልነቃሁም ነበር

  • @user-qk6rh2kw3c
    @user-qk6rh2kw3c 3 года назад +2

    እኳን ደህና መጣህ መምህር ተከታታይ ስተለቀው እደት አለፈኝ ብየ ገርሞኝ ነበር እናመሰግናለን

  • @mimimegersa3765
    @mimimegersa3765 9 месяцев назад

    የክርስቶስ ሠላም ይብዛልህ መምህራችን ቃል
    ህይወት ያሰማልን ።በዕድሜ በጤናው ይጠብቅልን ።እህት ወንድሞች ከልባችን❤ እንሰማ 👂መልካም ፈሬ እንድና ፈራ ።መምህር

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x 3 года назад

    መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን
    እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጠልን
    የአግልጋልት ዝማነት እግዝአብሔር ይበረክልን

  • @user-fj7jy7fq3j
    @user-fj7jy7fq3j 3 года назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እውነት ነው ብዙው ያስተማርኸን በህይወታችን ውስጥ ታናሽ ወንድም ነበረኝ ስድስት ጣት ያለው ከጊዜ ቡሀላ በራሳቸው ተቆረጡ በአራት አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለየን ትክክል ነህ የሰውነት ቅርጹ እየተቀያየረ ነበር ምን አለ ቀደም ብየ ተሰድጄ ቢሆን

  • @user-do8oe8nq8r
    @user-do8oe8nq8r 9 дней назад

    Amen kale hiywte yiasmlen

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
    የመርሳት ችግር በጣም አለብኝ እሄን ክፉ መንፈስ እግዚአብሔር ያንሳልኝ ወለተ ፅዮን እያላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @user-bn6qt8iw3o
    @user-bn6qt8iw3o 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 года назад

    መምህር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን ፫

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 3 года назад

    Amen amen amen memhrachin kalhiweti yasmalin egzybher tsgawin yabzalki egzybher yestlni 🙏🙏🙏

  • @BenjaminSibhatu-tu3mi
    @BenjaminSibhatu-tu3mi Год назад

    Egziabiher xegawn yabzalh 🙏♥️🙏🇪🇷

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 3 года назад +1

    የሚደንቅ ነው ተበልተናል ጎበዝ ቆመን ብንሄድም 😓😓😓

  • @user-oy3re8tt9z
    @user-oy3re8tt9z 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Год назад

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር በውነት ሑሉም የኔ ሕይወት ነወ😢😢😢

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 года назад

    መምህር እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን
    በፆለት አስቡን ወለተ መድህን ነኝ

  • @shobberch6232
    @shobberch6232 3 года назад

    መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በትምህርት ሁለት ላይ የተናገርከው እኔ ውስጥ ያለ ነው እሱ በቸርነቱ ያስበኝ

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @shewayeayanawe4096
    @shewayeayanawe4096 2 года назад

    ሠላም ላንተ ይሁን መምሕር ፈጣሪ ይመስገን አንተን የሠጠን አምላክ ይመስገን መምሕር የምትላቸው ሁሉም ነገሮች ከኔጋ አሉ እና ምን ላድርግ👏👏👏

  • @kalkidanadmas760
    @kalkidanadmas760 3 года назад +1

    Egzibher ybarkilen wodmachim Amesegnalehu

  • @mulukiros6539
    @mulukiros6539 3 года назад +1

    Kale hiwet yasemalin memihir yih Hulu einiye lay ale bezih mikiniyat ayidel einidiye ageriye tiye yewetahut eihit wonidimochiye beselotachu asibun yemitasitemirow Hulu rasiyen eizawu new magenew beseletachiw asibun (ወለተ ፃድቃን)

  • @woldesenbet
    @woldesenbet 3 года назад +6

    መምህር እንዴት ሰነበትክ መቸም ያንተን ብርታት ትንሽ ቢኖረን የት በደረስን ነበር ህዝቡ እንዲድን እምትለፋውን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ እኛንም ልብ ይስጠን እንጅ እንድጠላት አሰራርማ ቆመን ባልሄድን ነበር ግን ሁሌም እሚጠብቀን አምላክ አሁንም ያንቃን ይጠብቀን ወልደ ሰንበትን በፀሎትህ አስበው!!

  • @betelhem721
    @betelhem721 3 года назад

    ይሀውአገሬመጥቼልጠመቅስልያዘኝ በፀሎት እስብኝ መምህር ወለተማርያምእባላለው

  • @user-pg9ho1rv4h
    @user-pg9ho1rv4h 10 месяцев назад

    እማምላክ እድሜና ጤና ትስጥህ እኔላይ ያለውችግር ከሰዎች ከረቆ ብቸኛ እድሆን ጓደኛ አለመውጣት መርሣት አድሠሞን ጸሎተኛ በቃ ምን አለፋህ በጎረቤት በሠፈር በጓደኛ ተጠልቻለው ወደቤተክርስትያን ሣሥብ መዛል በቃ ብቻ ሁሉም ነገር አድሠሞን ነው እባክህ በፀሎትህ አሥበኝ

  • @liyamotton2066
    @liyamotton2066 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አምላኬ ሆይ ከስራታችን ፉታን አሜን አሜን አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን።ቃለህይወትያስማልን ።መምህራችን።እሜን እሜን እሜን ።።

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤና ይስጥልን

  • @tigist3240
    @tigist3240 3 года назад +1

    እንኳ ደህና መጣህ መምህራችን በጸሎት አሰበኝ ትንሽ አሞኛል ወለተ ማርያም ብለህ

    • @user-ou2ho1vb3b
      @user-ou2ho1vb3b 3 года назад

      *ሼር አድርጉ ወገኖቼ*

    • @molokbety6970
      @molokbety6970 2 года назад

      አሜንአሜንአሜን😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qk6rh2kw3c
    @user-qk6rh2kw3c 3 года назад

    ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር ሁሉም የኔ ችግር ነው በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ሰንበት ብለህ

  • @sraself7813
    @sraself7813 3 года назад +2

    Amen 🌾🌾🌾🌾🙏🙏🙏💖

  • @fikrutadesse7659
    @fikrutadesse7659 3 года назад +1

    ልክ ነህ መምህራችን በጾም ወራት ወረት እየሆነብኝ እንጅ በጾም ስሰግድ በህልም ቢላዋ አንስቸ ጥቁር ሰው ስቃጣ እሱ ግን ጥርሱ ብቻ ሲፈግ ይታየኛል ግን ከጾም በኃላ ጽናቴ ይሟጠጣል

  • @salamsalam8060
    @salamsalam8060 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የኔ ህይወት የሜተረክ ይመሳለኛል

  • @ffee6998
    @ffee6998 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቀለ ህይወት ያሰማልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bezitube9201
    @bezitube9201 3 года назад +1

    Kal hiwot yasemalin Tsagawn Yabzalih mamihrachin

  • @nigattesfaye9221
    @nigattesfaye9221 3 года назад

    በእውነቱ እግዚአብሔር ጸጋን ከዚህ በለይ የብዘሎች ማምህረችን እኔ በጠም ቀለት የጥረኛል አሁን በቅርብ ግዜ ነው መከተታል የጀማርኩኝ

  • @ngstimola2209
    @ngstimola2209 2 года назад

    ቃል ህይውት ያሰማልን መምህረችን 1የኔ ታረክ ነው ብፆለት አሰባኛ ወለተ ይባኖሰ

  • @user-yy3yk1tv8n
    @user-yy3yk1tv8n Год назад

    አሜንአሜንአሜን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን ክፉ አይንካብን
    በእውነት የሚፈታተነን ክፉ ዲያቢሎስ ጥላት እግዚአብሔር እንደጉም እንደ ጢስ አብኖ ሲኦል ገሀነም ይክተትልን አሜን በእውነት
    መምህር እሰኪ ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ

  • @user-to4kk9pg2e
    @user-to4kk9pg2e 10 месяцев назад

    መምህራችን ን ቃለሂወት ያሠማልን

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 3 года назад +1

    Enkuane dehna metahe memeherachne .kale hywetne yasemalene .Ene yemenorwe besewe hagere newe betame chgere laye nge ebakwete betelotwete yasebuge welete maryame nge .

    • @mekedssewent6474
      @mekedssewent6474 3 года назад

      Ayzoshe ehtalem hulachenm beset.nen egzyabher yaseben

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 года назад +1

    አሜን ፫