ተአምር ነው 24 ሰአት የማተኛ ደሴት‼️| EthioElsy | Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 ноя 2024

Комментарии • 197

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486  6 месяцев назад +13

    የከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን
    በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
    🇮🇹 +39 3808966138
    🇪🇹 +251913287952
    🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
    በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
    Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk
    Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag
    Facebook facebook.com/ELSA.GETU22
    Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
    Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoWO&_r=1

    • @user-Hareg
      @user-Hareg 5 месяцев назад

      Yikrta gin eyewefersh new meselegn

  • @edushge8228
    @edushge8228 6 месяцев назад +8

    ልክ ብለሻል የአውሮፓ ከተሞች ውበት ደስ እሚለው ዘመናዊነትን ከጥንታዊነት ጋር ያጣመረ መሆኑ ነው❤❤❤

  • @zubest7326
    @zubest7326 5 месяцев назад +2

    ኢልሲ ቆንጆ በጣም ነው የሚያምረው ያቺን ካየው በኋላ ለባለቤቴ ሳሳየው መሔድ ትፈልጊያለሽ ሲለኝ እንደ ህፃን ነው የዘለልኩት እናማ July ልንሔድ ፕሮግራም አደረግን እንዳንቺ ከልጆጀቻችን ጋር ሔደን ፈታ እንላለን thanks ቆንጆ

  • @ጌታዬእወድሀለሁ
    @ጌታዬእወድሀለሁ 6 месяцев назад +7

    ❤❤❤ኤልሲቲ ግሪክዬን አትሚብኝ ሼአ በትር ይዘሽ ብትመጪ ኖሮ ትሸቅይ ነበር ስራ እና መዝናናት እንዳልሽው ቢዝነስ ማይንድ ይሉሻል ይህ ነው በዚህ አጋጣሚ online ላይ ምርቶችሽን መግዛት ለማይችሉ ማህበረሰብ በሄድሽበት ይዘሽ ብትጓዢ ጥሩ ነው ከልጆች ጋር አይመችም አዎ ግን think about it ሌላው ደግሞ ጥሩ ቦታ አልመረጥሽም ፍቅር ፍቅር የሆኑ ቦታዎች አሉ ሳንቶሪኒ እና ሚኮኖስ ወሬ የባዛላቸው ናቸው እስኪ ያልተነገረለት ፓሮስ ፓክሱስ ክሪቲ ኬርኪራ ስንቱን
    ለማንኛውም መልካም ግዜ ዝንትንትትትትት በይልኝ ውድ
    እድናቂሽ ከፒሪያ ግሪክ

  • @TT-zb9fj
    @TT-zb9fj 5 месяцев назад +4

    ሰላም ኤልሲ Santorini ስለሄድሽ ደስ ብሎኛል እኔ እና ቤተሰቤ በየ አመቱ Santorini አንቀርም የሚቀጥለው ወር እንሄዳለን Greek በጣም ቆንጆ ቆንጆ ደሴቶች አሉዋት በተለይ ምግባቸው Santorini salad 🥗 የኔ ምርጫ ነው ቤተክርስትያኑን ውስጡን መቅረፅ አይቻልም እንጂ ብታሳያቸው ጥሩ ነበር እሳተጎሞራውን ረሳሽው ደሞ ፈረስ ሳይሆኑ አህያ ናቸው😂 ሌላው ሳንቶሪኒ በጣም ውድ እና በጣም ቱሪስት ጥብቅብቅ ብሎ የሚያልፍበት ቦታም አለ ጭራሽ Santorini በ ንፅህናም የማይመስል ቦታም አለ በተረፈ Mykonos, Crete,Rodos, Cyprus aya anap የ ግሪክ side የኔ በየአመቱ የምሄድባቸው ደሴት ናቸው በነገራችን ላይ የረሳሽው ነገር የሳንቶሪኒ ጥቁር የ Volcano ሳሙና ለፊት በጣም ጥሩ ነው የኔ እግር ሁሌም ከ ግሪክ ስመለስ በጣም ያብጣል ሙቀቱ መሰለኝ ያንቺስ?

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 5 месяцев назад +7

    ዋጋውን ረሳሽው በቀን ምን ያህል ወጪ ያስወጣል ዱቅ ብታደርጊው ከምስጋና ጋር 👍😍💐💐🇪🇹

  • @ሳራመኮንን
    @ሳራመኮንን 6 месяцев назад +5

    ኤልሲ ተባረኪልኝ ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ ያንቺ ጎረቤት ሁሉ መሆን ተመኘሁ የኔ አራዳ ይመችሽ

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO 5 месяцев назад +1

    እኔም በጣም ነዉ የምወደው ሳንቶሪኒን ጥሩ ሰአት ነዉ የሄድሽዉ በቱሪስት ሳይጨናነቅ

  • @mihretgw3751
    @mihretgw3751 5 месяцев назад +8

    አይ ስርአትሽ ኢቶጲያዊ ጨዋነትሽ ከዋና ከወጣሽ በዃላ ሰውነትሽ እንዳይገላለጥ የምታደርጊው ጥንቃቄሽ እንዴት ደስ እንደምትዪ ።በተረፈ አስጎብኚ ነው የምትመስሊው ካንቺ ጋር በጣም ነው የተዝናናሁት አንቺን ስከታተል ቀኔ ፍክት ነው የሚልልኝ አመሰግናለሁ

  • @hiwe569
    @hiwe569 6 месяцев назад +3

    አንዳንድ የድሮ ግንባታዎች እንኳን ለማፍረስ ለመርገጥ ያሳሳሉ በቃ አንዳንድ ማይነኩ ግንባታዎች አሉ 😔 የድሮ ነገር ይመቸኛል ❤❤❤

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 6 месяцев назад +4

    አብሬሽ የሄድኩ ነው የመሰለኝ ኤልሲ ይመችሽ አቦ❤❤❤

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 6 месяцев назад +3

    Yethiopia hizib selam ena fikir yisten.
    Kininet lenegeroch hulu kenanet yisten. Yelib kininet kifatin yasalifal.

  • @biruk8736
    @biruk8736 6 месяцев назад +4

    የኔ ውድ እኛ በዚ ሰሃት ሃገር የለንም ኢትዮጲያ ውስጥ😢 ሆለተኛ ሃገራችን ነው ኢትዮጲያ ለምን ብትይ

    • @Ras-Media-ug5kw
      @Ras-Media-ug5kw 5 месяцев назад

      etvdocumentaryfilm ይሄ ያል ፈረፀ ምን ይፍረስ ምቀኝነት ካልሆነ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 6 месяцев назад +4

    ኤልሲ thanks for sharing እዛ ያለሁ እስኪመስለኝ enjoy ያደረኩት

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 6 месяцев назад +3

    Thx elsi for the info . I was always thinking to go 🇬🇷 come to clear water Tampa florida you will see white sand like looking white baking soda your kids will love it .florida is haven ❤❤❤

  • @lifeisagift8504
    @lifeisagift8504 6 месяцев назад +2

    Wawawa❤ you make me jealous Elsi So Amazing place thank you for sharing the beautiful places ❤🙏🏾God bless you with your family 🥰

  • @direharerej
    @direharerej 6 месяцев назад +2

    ኤልስይ በጣም ነው ደስ ያለኛ እኔም እዳቺ ባደረገኛ ምን ይሳነዋል ላቺ በ ደስ ብሎኛል

  • @lifeat2401
    @lifeat2401 6 месяцев назад +7

    ሳቶሪኒ ሄድሽ ግሪክ በጣም የምወዳት ሀገር ናት አይላንዶቾ የተለያየ ውበት አላቸው ስለኖርኩባት በደንብ አውቃታለሁ ናፍቆቴን አመጣሽብኝ😥

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  6 месяцев назад +1

      እውነት ነው they are also very smart they know how to make money amazing 🙏❤️🙏

    • @lifeat2401
      @lifeat2401 5 месяцев назад

      @@ethioelsylifestyle9486 enjoy your stay, true people don't sleep at all and the eat till 3am segerm, trust me there is life in Europe🤔

  • @rahwa138
    @rahwa138 5 месяцев назад +4

    Wey betam yameral. My last holiday was in Ibiza, Spain 4 years ago. I am currently having a health issue that restrict me from traveling. Pray for me, please. I cant wait to get better and start traveling.

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 6 месяцев назад +4

    So Beautiful 🤩 enjoy with your beautiful family ይመችሽ ❤❤❤❤

  • @lulaarefe6223
    @lulaarefe6223 6 месяцев назад +4

    Wow wow wow , Elsiay ki Jo my favourite you tuber

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 6 месяцев назад +2

    So true Mediterranean food is #1 that's my favorite part❤❤

  • @askaletaye4372
    @askaletaye4372 6 месяцев назад +2

    ምን ለማለት ፈልገሽ ነው ለተባለው comments ኤልስዬ በአሽሙር የመናገር ፀባይ የላትም ያየቺወን ነው የተናገረቺው ኤልስዬ ቀጥይ እኔ እዛ ቦታ ላይ እንዳለሁ ነው የተደሰትኩት አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @nunitsegaye159
    @nunitsegaye159 6 месяцев назад +4

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @martatiga6552
    @martatiga6552 6 месяцев назад +1

    ጎበዝ እና ቅረጭን ሌላ ጊዜም thank you elsy❤

  • @matikarik1487
    @matikarik1487 5 месяцев назад

    This is my first video seeing you with your kids, and I see they boost your energy❤❤❤

  • @bettykassaye
    @bettykassaye 6 месяцев назад +1

    U r so amazing....i like ur life style Feta zena with decipline....

  • @shalom744
    @shalom744 5 месяцев назад +1

    Elsiye, this place is in my bucket list but i am wondering how racisim is out there? I don't want them to ruin my vacation.

  • @zion-tsiyonawit
    @zion-tsiyonawit 5 месяцев назад

    ወይ ግሪክ ውብ ነች!!ምናለ እኔንም ብትወስጂኝ ኤልሲ 😉😀

  • @hilu4406
    @hilu4406 6 месяцев назад +2

    Elsiye thank you for checking out the beach. I appreciate though for sharing your view. I agree, there are better beaches in other parts of the world😂. And I agree their food is amazing. Again, edme yostilign betam ameseginaleh lezih info.❤ 😍

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  6 месяцев назад

      Ohhhhh thank you dear for you confirmation 💯% I agree‼️ if we talk about beach 🏖️ Santorini is not one of best destination 🤷🏽‍♀️but Santorini island is one of luxurious and romantic destinations 🙏❤️🙏

  • @makw5069
    @makw5069 5 месяцев назад

    It is beautiful Island, you are right , they keep for many years their historical place.

  • @Adisalem353
    @Adisalem353 6 месяцев назад

    ዋው ኤልሲ በጣም ያምራል 🎉🎉🎉🎉 ፈት አካሎ አይቀር እንደዚህ ነው
    እኔ በበኩሌ በጣም ወድጄዋለሁ

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 6 месяцев назад +19

    በጣም ውብ ከተማ ናት! እውነት ነው የነበርንን ፅድት ባለ ሁኔታ የስርቱን የእባቶቻችንን ጥበብ እያመስገንን ለትውልድ ማስርከብ ሲቻል ግን አብይ አህመድ ይተባለ የኦሮምማ ደንቆሮ የነበሩንን ውብ ከተማችን ቅርሳችን እያፈርስ ይገኛል እግዚአብሔር ቶሎ ያንሳልን

    • @m.bedane7442
      @m.bedane7442 6 месяцев назад

      አሜን ፫ 💚💛❤️

    • @nunubelete8142
      @nunubelete8142 6 месяцев назад

      አሜን ! ✌️ 🤗 💚💛❤ ✌️

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 6 месяцев назад

      አሜን

    • @deborajemal2100
      @deborajemal2100 6 месяцев назад +2

      አንቺ የነበረሺን አላወቂሺውም ያንቺን ከዚጋ ታወዳድርያለሽ ነይ ልንገርሽ መፅዳጃ የሌለበት እንደ ዶሮ ቆጥ ላይምተኛበት የቺግር ደሴት እሱነው እንዳይ ፈርስ የፈለግሺው እሱእንዲጎበኚልሽ ፈለክሺ ድህነትን ታቂፈሺ መተኛት ፈለግሺ አብይ ምንያርግሽ በጉስቁልና ዘመናቺን አልቆ ቀጣዩም ትውልድ በዚሁ ጉስቁልና እንዲጠበስ ነው ኤረ ግፍነው ያህያ ስጋ አልጋ ሲሏት አመድ አመዳም ህዝብ ቺግሩን ዉበቱ አርጎ ሚያወራው ህዝብ እስቲ ትንሺ እረፍት ስጡት ከሞታቹበት ያንቃቹ መቼም በሕይወት አለን አትይም በሕይወት ያለማ ህይወትን አይቃወምም

    • @ethioland4938
      @ethioland4938 6 месяцев назад +2

      what has to do with him ??? zereyya hulla get a life .

  • @semrettesfaye8676
    @semrettesfaye8676 6 месяцев назад +3

    I love Dolly's expression.

  • @rebkalemma6123
    @rebkalemma6123 6 месяцев назад +2

    Of course beautiful place ever

  • @emma4375
    @emma4375 6 месяцев назад +1

    Elsiye betam yamral anchim amrobshal kenahubeshe 😊❤

  • @debbietefera3718
    @debbietefera3718 6 месяцев назад +6

    ታድለሽ ብቻ ነው ማለት ምፈልገው 🥰

  • @makw5069
    @makw5069 5 месяцев назад

    Thank you for sharing, Santorini is beautiful Island.

  • @hiwe569
    @hiwe569 6 месяцев назад +2

    እኔ ብቻ ነኝ ስትዋኝ ሁሉ አብሬያት የዋኘሁት 🏊🏽‍♀️🏊‍♂️ ምን ጉድ ነኝ 🤔 አመቺ ባለሆነ ስፍራ ላይ ባህላዊነቱን ይዞ በዘመናዊነት የዘነጠ ሆቴል ሲያምር ❤ ይመቻቹ አቦ ቦታው 1ኛ🍀❤❤

  • @nejusweet5760
    @nejusweet5760 6 месяцев назад +4

    በጣም ወደነዋል ቪዲዮው ይቀጥል 👍👍

  • @selambelay3046
    @selambelay3046 6 месяцев назад +3

    ታድለሽ ኤልሲዬ❤❤❤

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 6 месяцев назад

    Very nice, beautiful holiday, I need a holiday too, but can't afford it now ☹️thank you ❤ elsy...

  • @demekechtadege9438
    @demekechtadege9438 6 месяцев назад +1

    Beautiful Elsie
    Thanks

  • @ninanina868
    @ninanina868 6 месяцев назад +1

    Thank you Elsy going to Greece this year Athens and Paros.

  • @LemlemTsehay
    @LemlemTsehay 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን ኤልሲዬ በውነት ልዩ እኮ ነሽ

  • @ጦይባሀሰን-ኘ3ጐ
    @ጦይባሀሰን-ኘ3ጐ 6 месяцев назад +1

    ኤልስዬ የኔ ጀግና ሴት ኑሪልኝ በናትሽ የኦስትሪያዋን ቬና ከተማን አስጎብኝን Please 🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho2982 6 месяцев назад +2

    Great content! and great presentation.

  • @feventsegay8741
    @feventsegay8741 6 месяцев назад +2

    Pls part two snt keflesh hedesh lemn atnagerim

  • @alemneshbeyene2316
    @alemneshbeyene2316 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን 🙏

  • @nardosfeshaye7005
    @nardosfeshaye7005 6 месяцев назад

    ኤሊሲ እንኳን ወደ አገራችን ግሪክበሰላም መጣሽ

  • @hanitamitta7758
    @hanitamitta7758 6 месяцев назад

    Yene wed thank you ❤❤ betam yameal hotelu semu mendenew elsye ?

  • @wedaj2000
    @wedaj2000 5 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን❤

  • @mettik1562
    @mettik1562 6 месяцев назад

    what a beauty, Elsy, you have a golden heart! also you are very modern, and stylish as well as you have talents.

  • @lulamebrahtu7573
    @lulamebrahtu7573 6 месяцев назад +2

    Thankyou elsiy

  • @yalemzeleke
    @yalemzeleke 5 месяцев назад

    Thank you Sis where do you buy your dress? ❤

  • @mahderassefa2986
    @mahderassefa2986 6 месяцев назад +2

    Beautiful!

  • @tsehaynegash610
    @tsehaynegash610 6 месяцев назад +2

    ኤልሲ ብርክ በይልኝ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ ይላል

  • @Ras-Media-ug5kw
    @Ras-Media-ug5kw 6 месяцев назад +2

    የኛ አባቶች ቤት ሲሰሩ ሽንተቤት አይሰሩም ነበር ምን እናርግ አፍርሶ መስራትም ይቻላል💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️‼️‼️‼️‼️

  • @abenetgebre7984
    @abenetgebre7984 5 месяцев назад

    Wow! Thank you for sharing.

  • @HannaAbate-c4e
    @HannaAbate-c4e 6 месяцев назад +1

    Thanks so much
    Good experience sharing 😂😂😂😂

  • @zlove8820
    @zlove8820 6 месяцев назад +3

    ሰላም ኤልሲ ባለፈዉ ስለ ጥበቦቹ ጠይቀን ነበር መልስ የለም እባክሽን ኣይተሽ መልሽልን?

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  6 месяцев назад +1

      እረረረረ መልሻለሁ ማሬ talk to me with instagram 🙏❤️🙏

    • @zlove8820
      @zlove8820 6 месяцев назад +1

      @@ethioelsylifestyle9486 ይቅርታ ኤልስየ የኔ ቆንጆ i don't have an instagram so how to contact you ? Thank you elsi

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 5 месяцев назад

    One of a must see plc in my bucket list

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 6 месяцев назад +5

    ሰላም ኤልሲ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 6 месяцев назад +2

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ይባላል አቤት ሲያምር ታድለሽ እንኳን አሳየሽን ቆንጆ ማየት ያጠግባል ፈረንጅ ሃገር መኖር ቋንቋቸው ምንድን ነው የሚባለው ?

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  6 месяцев назад

      እዳለ ማየቱ እና ማወቁ ጥሩ ነው ባየነው ልክ እና በምናውቀው ልክ እንመኛለን አይደል የሚባለው ማሬ 🙏❤️🙏

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 6 месяцев назад +1

    Grazie mille elsiye

  • @bibiabraham3507
    @bibiabraham3507 6 месяцев назад +1

    Ignore the haters Elsiye❤ comments are not always rose ...

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu 5 месяцев назад

    👍👍👍እማ ኤልሲ❤ደሰ ሚል ከተማ ነው

  • @HaronTube-hr8tt
    @HaronTube-hr8tt 5 месяцев назад +2

    ወይ ኤልሲ ዶሊይ ማነች ብዬ መፈለጌ😅😅😅😅 በጣም የምወዳት ሀገር ግሪክ 5 አመት ኖራለሁ

  • @betenune5642
    @betenune5642 6 месяцев назад +3

    Wow seyamr

  • @بنت-ظ6ظ
    @بنت-ظ6ظ 6 месяцев назад +1

    የናንተን ህይወት እያየንኮ ነው ህይወታችንን የጠላነው

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. 5 месяцев назад

    Thank you for sharing ❤️🌷

  • @nurittesfaye997
    @nurittesfaye997 5 месяцев назад

    Enamesegenalen

  • @seli3266
    @seli3266 5 месяцев назад

    Elsye sent endawetan engerchuhalew blesh resashw atleast average betngren

  • @danayithabte4733
    @danayithabte4733 6 месяцев назад +2

    My dream place to visit, hopefully for my honeymoon 😊

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 6 месяцев назад +4

    ኤልሲ ቆንጆ ❤❤❤❤❤

  • @eyobaaa
    @eyobaaa 6 месяцев назад +2

    Beautiful inside and out side ❤️

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 6 месяцев назад +9

    አትጠገብ መጣችልን 😂❤❤❤❤

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 6 месяцев назад

      የሚመጥናት ስም ነው

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  6 месяцев назад

      ክብር ይስጥልኝ ውዶቴ 🙏❤️🙏

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 5 месяцев назад

    Adade sewche atebsachue fetary kale behlmachen enhade alen 😂😂😂 hoye medere mekga

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 6 месяцев назад

    Wey Elsey ene Athens nign bagegnesh des yelegn neber paros beteheji betaam yamral

  • @rahwayirgalem8185
    @rahwayirgalem8185 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤ keep shining

  • @zebenaynati2891
    @zebenaynati2891 5 месяцев назад +1

    ለአይንህ ጥሩ እይታ አትንፈገው አለ ሞኬ እውነቱን ነው 😊

  • @BirhanGaromsa-gl6jw
    @BirhanGaromsa-gl6jw 5 месяцев назад +1

    ይመችሽ የኔ ቆንጆ

  • @CheerfulSnowMountain-sl8zz
    @CheerfulSnowMountain-sl8zz 5 месяцев назад

    Weyne Siyamer ❤❤❤

  • @LensaAbebe-s6w
    @LensaAbebe-s6w 2 месяца назад

    🎉🎉❤❤❤

  • @hiwot3848
    @hiwot3848 5 месяцев назад +2

    I am a flight attendant for Ethiopian Airlines and I am your huge fan

  • @mekdestsegaye9825
    @mekdestsegaye9825 5 месяцев назад

    ያምራል በጣሞ

  • @sarabekela9419
    @sarabekela9419 6 месяцев назад

    Ewntem menun ke meen lemanekakat newe?
    Arjeto wedadqo be kushasha weaa be metfo shta sewn beshta lay sitel mafresu temesgén newe
    Enji keers new Aybalem...

  • @user-Hareg
    @user-Hareg 5 месяцев назад

    Wow. ❤❤❤❤❤

  • @makyl6508
    @makyl6508 6 месяцев назад

    Can you recommend a hotel with a good location?

  • @samuelhailu4609
    @samuelhailu4609 6 месяцев назад +3

    Like Like Like...

  • @tsiondemere3982
    @tsiondemere3982 6 месяцев назад

    What a vaccation❤❤❤

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier4216 6 месяцев назад

    Je suis d'accord avec toi . Que La Beauté De Villes et Villages 🇪🇺 Européennes C'est Qu'elles Allaient Moderne et Antiquité...bref vous êtes magnifiques surtout t'es Enfants de Venue Adolescents et Beau gosse merci 🇫🇮🏞🏝✨️🩵👍

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways. 5 месяцев назад +1

    😂SO beautiful 🌍if you like sea sides with plenty of white sand.. try Kenya ❤ God Has blessed Africa 😃 lovely sea sides with Palm trees
    Bless you
    xoxoxpls go to the old Churches if you can next time
    St Paul or St Peter or St John may have been in one of the cities?
    😂😂😂😂
    Ok holidays are good eternal life is also very good....
    Be blessed spiritually too beautiful fam😃❤❤❤
    Receive Christ
    Jesus Pls
    Pray now This prayer by faith
    God forgive all my sins.Lord Jesus I receive u today as my personal Lord and Saviour amen
    Thank u for Ur love ❤

  • @sitinadire359
    @sitinadire359 5 месяцев назад +2

    France kuchacha aydelechem taliyan new bekteuche

  • @namrudnegusa4354
    @namrudnegusa4354 6 месяцев назад

    እስቲ ፒያሳ ነይ ኤልሲ 😢😢

  • @meronkauz1732
    @meronkauz1732 5 месяцев назад +3

    እኛ እኮ የምንኖረው አውሮፓ ነው ጀርመን የመቶ አመት የባቡር ጣቢያውን አፍስርሳ እየሰራች ነው እያፈረሱ ይሰራሉ ያድሳሉ

    • @medimedi619
      @medimedi619 5 месяцев назад +6

      አእኔም ጀርመን ነበርኩ እንዲሁም የተለያዩ አውሮፓ ሀገሮች አውሮፓ ውያን ከተሞቻቸው የኖሩ ህንፃቸውን አያፈፈርሱም እዛው ባለበት ምንም ሳይቀይሩ ነው የሚያድሱት

  • @kakinadia7454
    @kakinadia7454 6 месяцев назад +1

    💚💛❤

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 5 месяцев назад

    Fekr dolefawa edatewlke 😂😂😂

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 6 месяцев назад

    የእነርሱ ቤት እንዴ ኢትዮጵያ በጭቃ እና በቆርቆሮ የተሰራ ነው እና ነው የሚያፈርሱት ?