/በስንቱ/ Besintu S2 EP.25 " እናሽቆልቁል"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 мар 2024
  • ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #BESINTU_SITCOM
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 375

  • @HelenYemane-pj1wd
    @HelenYemane-pj1wd 3 месяца назад +125

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዐብይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ ! በጾም በፀሎት ሀገራችን ሰላም እንዲሆን እግዚአብሔር እንለምነው
    ቸሩ መድኃኔዓለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም ለንስሐ ሞት ያብቃን❤❤

    • @user-cc3fb8zs2m
      @user-cc3fb8zs2m 3 месяца назад +1

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ጾሙን የፍቅር የሰላም የበረክት ያድርግልን🤲🤲🤲❤️❤️❤️🤲🤲🤲

    • @user-oj2kj9ez3c
      @user-oj2kj9ez3c 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤

    • @bosemnale2483
      @bosemnale2483 3 месяца назад

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @user-qm6pc7km5u
      @user-qm6pc7km5u 3 месяца назад

      🙏🙏🙏👏👏👏💒💒💒

    • @Mimi-pg1cl
      @Mimi-pg1cl 3 месяца назад

      አሜን👏👏👏👏👏👏

  • @senayeroo3244
    @senayeroo3244 3 месяца назад +144

    ዘድሮ አብይ ፆም እና ረመዳን በ አንድነት ልንፆም ነው እግዝአብሔር ይመስገን የ ተዋህዶ ልጆች መልካም የ አብይ ፆም😘🙏 ሙስሞቺ ራማዳን ካሪም 🙏

  • @user-lt2pl5ji8p
    @user-lt2pl5ji8p 3 месяца назад +117

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ዓብይ ፆም አደረሳቹሁ 🙏🙏🙏

  • @omfatimatube276
    @omfatimatube276 3 месяца назад +249

    የእስልምና ተከታይወች እንኳን ለተከበረዉ እረመዷን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤

  • @user-gi9hq3nq8i
    @user-gi9hq3nq8i 3 месяца назад +24

    ዘንድሮ ደስ ይላል የሁለቱም ጾም ሊገባ ጥቂት ቀናት በቻ ቀርቶታል የሁለቱም እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ጾሙ የበረከት እና የኢትዮጵያን ትንሳኤ የምናይበት ያርግልን አሜን ⛪️🕌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @uaedxb6960
    @uaedxb6960 3 месяца назад +104

    የክርስትና እምነት ተከታይ የሆናችሁ በሙሉ እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሰላም አደረሳችሁ❤❤

    • @sante-jb2tj
      @sante-jb2tj 3 месяца назад

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @tsegaabera1851
      @tsegaabera1851 3 месяца назад +1

      Amen enqane abro aderesen yebereket Tsome yaderegelene❤

    • @aynalemmule4086
      @aynalemmule4086 3 месяца назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን🤲🤲🤲

    • @elsanegussu7889
      @elsanegussu7889 3 месяца назад

      Eqan abro adrsen

    • @HelanZewdu
      @HelanZewdu 3 месяца назад

      Amen enkona abero aderesen

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 3 месяца назад +98

    ማሻ አላህ ራመዳ የበረከት ወር እየመጣች ነው መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን ሁሉንም ሰላምና ፍቅር ❤❤

    • @jgsgsghcsv9530
      @jgsgsghcsv9530 3 месяца назад +2

      ❤❤❤

    • @SuleymanAli93
      @SuleymanAli93 3 месяца назад +1

      እናም አድ ወር አደራ ፊልም ካካ ነው ከኔም ጭምር እሺ

    • @Afd-no9lv
      @Afd-no9lv 3 месяца назад +1

      አሜን ያረበና አለሚን❤❤❤❤❤❤ከሚፆሙት ያርገን ፁመዉ ከሜጠቀሙት ያርገን ያረብ

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 3 месяца назад +57

    የበስንቱ አዲናቂ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp 3 месяца назад +39

    ❤❤❤አልሐምዱሊላ አላህ እዚህ አድርሶናል ሀቁን ጠብቀን የምንፆመው ያድርገን

  • @dubaidubai5171
    @dubaidubai5171 3 месяца назад +48

    ትልቅ ትምህርት ነው ብዙ ሰውችን እያታለሉ ነው ጊዜው አጭበርባርውች የበዙበት ነው 😢

  • @radibintomer4704
    @radibintomer4704 3 месяца назад +19

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መልካም የኢባዳ ወር 🤲🤲🤲😍❤️

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 3 месяца назад +61

    ሙሥሊም እህት ወድሞቸ ረመዳን ሙባረክ❤❤❤

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 3 месяца назад +23

    የሀበሻ ሰው ስጦታ ስትሰጠው ስንት ገዛሄው ይልሃል ለእስልምና እምነት ተከታዮች ረመዳን ከሪም ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለአብይ ፃም አደረሳችሀለ ሰላም ለሀገራችን ፋትህ ለአማራ ህዝብ ፋትህ ለአማራ ገበሬዎች

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 3 месяца назад

      አሚን❤❤

    • @brukebrhanu9112
      @brukebrhanu9112 3 месяца назад

      አጀማመሩ ጥሩ ነበር አጨራረሱ የጎጥ ሆነ እንጂ

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 3 месяца назад +7

    በስንቱ።።። ሁሌም አዲስ ነህ እኮ። የዋህነትህ ብዙ ያሰራሀል።❤

  • @kmqsk
    @kmqsk 3 месяца назад +27

    በስንቱ የሚመቻቸው ላይክ አደርጎ😮❤❤አይበስንቴ😂ለምን ለምን 😅😅

  • @supertube2112
    @supertube2112 3 месяца назад +23

    ለእስልምና እምነት ተከታይ እህት ወንድሞች ቤተሰቦች እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም አደረሳችሁ። በላይክ አሳዩኝ

    • @Joe123_
      @Joe123_ 3 месяца назад

      እናታቹ ልብዳላቹ እኛ ክርስትያንም ዓብዩ ጾማችን ገብቶዋልና ጾሎታችን እናደርሳለን

    • @supertube2112
      @supertube2112 3 месяца назад

      @@Joe123_ አንተ የእውነት ክርስቲያን አይደለህም ክርስቲያን እንደዚህ የቆሸሸ ባለጌ አይደለም ልቦና ይስጥህ

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 3 месяца назад +8

    የሙስሊም እህት ወድሞቼ እኳን የረመዳን ወር በሰላም አደረሳቹ

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 3 месяца назад +7

    Long over due bringing the awareness in this kind of scam. As usual very educational!!!Thank you!!!

  • @BanJon-hv8tm
    @BanJon-hv8tm 3 месяца назад +12

    ፍርድ ቤት አካባቢ ሚታይ ፊት በጣም ገላጭ ቀንቋ ነው 👌🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 3 месяца назад +6

    የዛሬው በስንቱ ይለያል ገደለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አቦ ኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @seadiyalbkowa8835
    @seadiyalbkowa8835 3 месяца назад +4

    ውድ የእስልምና እህት ወንድሞቸ እንኮን ለተከበረው ረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fifilove2515
    @fifilove2515 3 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤ ተባረኩ እዉነት በተለይ ከገለታ ጋር የሰራዉ ሲን በስንቱ😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤

  • @mekedsagana5644
    @mekedsagana5644 3 месяца назад +10

    ሙሌ ቲያንስን እያስተዋወቀ ነው የብዙዎችን ገንዘብ የበላ ስራ😢😢

  • @engedu5644
    @engedu5644 3 месяца назад +10

    አይ የሙሌ ነገር😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-jn8ym6fo4w
    @user-jn8ym6fo4w 3 месяца назад +3

    የክርስትና እምነት ተከታዮች ዉጭ ያላችሁ ሀገር ዉስጥ ያላችሁት በሙሉ የ አብይ ፆም እንኩዋን አደረሳችሁ

    • @user-jn8ym6fo4w
      @user-jn8ym6fo4w 3 месяца назад +1

      የሙስሊም እና የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ዉጭም ያላችሁ ሀገር ዉስጥም ያላችሁት በሙሉ ለ ሀገራችን በደንብ ዱአ በደንብ ፀሎት አርጉት ዘሬይኝነት እንድ ጠፋ መከፋፈል እንዲጠፋ ሃደራ ሳል ይዞ ስርቆት ቂም ይዞ ፀሎት አየስማም 🙏🙏🙏በርቱ ሃደራ

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 3 месяца назад +1

    መስኩዬ እርጉዝ ነሽ እንዴ በሰላም እግዚአብሔር ይገላግልሽ ደስ ብሎኛል❤

  • @JoeJoe-yf7ih
    @JoeJoe-yf7ih 3 месяца назад +3

    Breakthrough trading ylal😂

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew 3 месяца назад +3

    ጥሩ ትምህርት ነዉ በሜሴንጀር እየመጡ በሪከርድ በሳለ ምላሣቸዉ ቢዝነስ እንስራ ከድርጅታችን ተመስገቡ እንደሚሉት😂❤

  • @user-ec8gw8jt3g
    @user-ec8gw8jt3g 3 месяца назад +2

    Breakthrough

  • @zainabahmad6113
    @zainabahmad6113 3 месяца назад +2

    ለመላው የሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኩአን ለተከበረው የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma 3 месяца назад +1

    ዉድ የኡመተል ሙሀመድ ሰለላህ አለይሂ ወሰለም እኳን ለተከበረዉ ወር እረመዷን አደረሰን አደረሳችሆ ፁመዉ ከሚጠቀሙ ያድረገን👍👌

  • @Habeshamedia-fm7yc
    @Habeshamedia-fm7yc 3 месяца назад +5

    its really nice drama . keep patricpate muluwerk ...he is really funny ...best actor. ofcourse no doubt besu....its funne esp today its great message

  • @user-nx1fp4zi9j
    @user-nx1fp4zi9j 3 месяца назад +2

    የሁላችንም ፆም ፈጣሪ ይቀበለን ❤❤❤❤ሀገራችንም ሰላም ያርግልን❤❤❤❤ አሚን በሉ እስቲ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 3 месяца назад

      አሚንንን ያረብ❤❤

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 2 месяца назад +1

    በስንቱዬ ስወድህ ማርያምን

  • @bekitad9244
    @bekitad9244 3 месяца назад +3

    @breakthrough company 😂😂😂😂

  • @asaada2118
    @asaada2118 3 месяца назад +4

    የሳቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @masukahmed1489
    @masukahmed1489 3 месяца назад +5

    እንኳን ለታላቁ ወር ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹሁ አደረሰን

  • @fsalbasat5341
    @fsalbasat5341 3 месяца назад +3

    የበስንቱና ያለቃውን ፓርት ሚወድ አለ ግን እንደኔ 😂

  • @abrahamabebaw9940
    @abrahamabebaw9940 3 месяца назад

    What a nice advice ...Thank you so much!

  • @SimbooGl2016
    @SimbooGl2016 3 месяца назад +1

    Thanks ❤I love this family members

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 3 месяца назад +4

    በተለይም ገንዘብ ከፍሎ motivate ለመሆን የሚሄዱ ሰዎች በጣም ይገርሙኛል😂😂

  • @simonnguse-kn9
    @simonnguse-kn9 3 месяца назад +14

    Welcome my favorite artist ❤❤
    I love you Etiopea ppl from 🇪🇷

  • @BDL-hs1lr
    @BDL-hs1lr 3 месяца назад +11

    the best of all drama

  • @imlakmenessa3635
    @imlakmenessa3635 3 месяца назад +2

    ክብራትና ክቡራን ብራችንን ተበልተናል ቀስ ብለን እንውጣ LOL🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-rv2ec5ti4j
    @user-rv2ec5ti4j 3 месяца назад +2

    ሰላም ለዚህ ቤት የሳቅ ምንጭ አዲስ ገቢ ነኝ ሰላም ለአገራችን ሰላም ለህዝባችን

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 3 месяца назад +2

    አይ በሴ ፈታ አኮ ነው የምታረገው❤❤❤😂😂😂

  • @soljatube127
    @soljatube127 3 месяца назад +1

    ለማንኛውም በዚህ ፊትዎ ላይ እሴት ይጨምሩበት ብሎ ነበር ማለቅ የነበረበት😊😊😊

  • @alemumersha8882
    @alemumersha8882 3 месяца назад +1

    በጣም አስተማሪ ነው።

  • @Semira_Yasin
    @Semira_Yasin 3 месяца назад +1

    Best episode I have watched so far 🤣🤣🤣

  • @user-wb1eo2rs4o
    @user-wb1eo2rs4o 3 месяца назад +2

    😂😂እኔን ሲጨቀጪቁ የኖሩት የቻይና ኩባንያ ወደ በስቱ ጋርም መጣ ይገርማል። ።

  • @Dawitwoldu
    @Dawitwoldu 3 месяца назад +1

    wow, fantastic as always

  • @user-nv7et6kn2c
    @user-nv7et6kn2c 3 месяца назад +1

    አረ አው ብዙ ጓደኞቼ ተበልተዋል አንድሺ ድራሃም ባካውንታችን አስገቡ ሃገር እስክትመጡ አድጎ ይጠብቃቹሃል ከዛ ሃገር ስትገቡ ባካውታቹ ይገባል በስራቹ አንድ ሰው ባሰገባቹ ቁጥር እያደገ ይመጣል ብራቹ እያሉ ብዙ እህቶች ተበልተዋል😢

  • @fekaduwold89
    @fekaduwold89 3 месяца назад +1

    Besintu ilove you

  • @user-rm1vy1xh1s
    @user-rm1vy1xh1s 3 месяца назад +1

    🎉inkwan 1445 gnaw letalaku yremedan som beselam adaresachu ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Njat-md2pz
    @Njat-md2pz 3 месяца назад +2

    ሙሉቀን ግን ከበስቱም የባሰ ዘባርቄ ነዉ😂😂😂😂😂

  • @user-mw1hv9dl6o
    @user-mw1hv9dl6o 3 месяца назад +2

    _ማሽቆልቆል ወዴ ታች አይደልዴ አይ በስዬ እና ሙሌ😂😂_

  • @YoYo-zp8yn
    @YoYo-zp8yn 3 месяца назад +2

    Hahaha awo alpha weym breakthrough mibal acheberebari derejet ale enesu tez alugn

  • @eth2000
    @eth2000 3 месяца назад +6

    በጣም የሚያሳፍር ነገር ነው እንዴት ነው አንድ ትልቅ ሚዲያ ያለ በቂ እውቀትና ጥናት ቀልድ ለመፍጠር እንደዚህ አይነት ስህተት ይሰራል እባካችሁ ስለማታቁት ነገር እያወራቹ የብዙ ሰው እንጀራ አታበላሹ direct selling & piramid scheme በጣም የተለያዩ ነገሮች ናቸው

    • @user-ge9ck8qq8i
      @user-ge9ck8qq8i 3 месяца назад

      Ewunet nw,,ezih hager dihinet eko yetenserafaw endezih aynet keewuket netsa silehone nw negeru hulu,,ene videowun report adrgealehu enantem yihen video report bemadreg mastefat alebin yasafral betam

    • @user-or8jg6rn4z
      @user-or8jg6rn4z 3 месяца назад +1

      direct selling, network marketing , pyramid scheme and nachew enante yenesu abal yehonachu demo teshewedachu sew lemeshewed metmokeru leboch nachu kenesu gar breakthrough trading ena tiens serachew and new productachew bileyayem lebelete mereja sele netsanet zenebe bedenb ataru befit tiens nbr esu sizegabet demo ahun breakthrough belo endaytawekebet belela produt adis company keftual sewun lemebelat....besenetu enamesegenalen ihenen hasab selanesa

    • @CherylPete-bd6oo
      @CherylPete-bd6oo 3 месяца назад

      Bechashin asklkuli brother

  • @miriamomer9148
    @miriamomer9148 3 месяца назад +1

    WEY BESE YEMECHERESHA AZNAGEN NEHE.🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 месяца назад +1

    አይ በስንቱ አለቃው ላይ ብድሩን መለስ😂😂😂 ከባድ ፊት ትምህርት ስጪ ነው በሳቅ ገደላችሁን ትችላላችሁ👍❤

  • @sauditaif-gw2ud
    @sauditaif-gw2ud 3 месяца назад +2

    እህት ወንድሞቸ ረመዳን ከሪም ❤ደግሞ በሳኡድ አረቢያ እስር ቤት ለሚኖሩ እህትና ወንድሞቻችን ፍትህ😢😢

  • @solocmc
    @solocmc 3 месяца назад +3

    በፒሪሚድ ስኪም የተቡላቹሁ እንዴት ናቹህ

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 3 месяца назад +1

    😂😂😂 ምረጦች

  • @idirissidiriss8357
    @idirissidiriss8357 3 месяца назад

    ያአዩሀል ሙእሚኒን ረመዳን የተከበረ ወር ነዉና ከሷቡ ይግጠመን አሚን

  • @user-wt7bp9nn1r
    @user-wt7bp9nn1r 3 месяца назад +1

    Weshoch yechohalu ANEBESSOCH GEN ......

  • @kingcloud9461
    @kingcloud9461 3 месяца назад +3

    ይሄንን አላዋቂነት ግን ምን እንበለው??????
    ታዋቂ ሰዎች ግን ስለምትሰሩት ስራ በደንብ አጥንታችሁ ስሩ
    በነዱሽ አትሁኑ

    • @user-qm5fi8nz3j
      @user-qm5fi8nz3j 3 месяца назад

      እውነት ነው

    • @user-ge9ck8qq8i
      @user-ge9ck8qq8i 3 месяца назад

      Ene videowun report adrigealehu enantem report adrigu endenezih aynet ke ewuket netsa sewochin hizbu mayetm yelebetm

  • @YakutAhmed
    @YakutAhmed 3 месяца назад +2

    ሐሙስ ቀን መጋቢት 5 2016 ዓ ም ፊኔ ት ደርቤን ወደ ከትምህር ቤት ወደ ቤት ስትሄድ አየናት

  • @afiyatube_
    @afiyatube_ 3 месяца назад +6

    ዉድ የኢስላም ልጆች ለተከበረዉ ረመዷን በሰላም አደረሳችሁ❤

    • @muhamadhasan2111
      @muhamadhasan2111 3 месяца назад

      እንኳን አብሯ አደረሠን ሰብሰክራይብ አድሪጊኝ

    • @saada8052
      @saada8052 3 месяца назад

      እንካንአብረአደረሰን

  • @user-bq1oh8tz2t
    @user-bq1oh8tz2t 3 месяца назад

    አሜን አሜን

  • @LearnHahuFeedelsDaily
    @LearnHahuFeedelsDaily 3 месяца назад +1

    አይ ጉድ፤ወንዶች ሴቶች በትምርትም ሆነ በደመወዝ በስልጣን ሲበልጡን የበታችነት ይሰማናል፡፡

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 3 месяца назад +1

    በዚህ ቢዝነስ ያልተበሉ የመዳም ቅመሞች ትንሽ ናቸው😅 የእውነት ያሳዝናል አይይ
    ሽቅብ መሽቆልቆል ነው አለ😅

  • @ashuwaldu9832
    @ashuwaldu9832 3 месяца назад

    እንኳን ለዓብይ ፆም በሰላም አደረሳቹ❤❤❤❤

  • @Ethiolove27
    @Ethiolove27 3 месяца назад

    It exactly correct, please can you explain about Etcare?

  • @tibebesolomon8878
    @tibebesolomon8878 3 месяца назад +1

    Broadcast on Nahoo TV

  • @qa1566
    @qa1566 3 месяца назад +1

    ፊትህ ይጋፋል😂😂

  • @tesfayesemagn9045
    @tesfayesemagn9045 3 месяца назад

    A nice revenge besntu with his boss lol

  • @user-ip2ms1bm1q
    @user-ip2ms1bm1q 3 месяца назад +2

    ስለ ቀጥተኛ ሽያጭ ግብይት እባካችዉ የተወሰነ ግንዛቤ ብሰጡን

    • @user-kk1ts9mg3h
      @user-kk1ts9mg3h 3 месяца назад

      ምኑን አውቀውት ቢያውቁት እንዲ አይቀልዱም ነበር

  • @absalatteshome-lc6hx
    @absalatteshome-lc6hx 3 месяца назад +1

    Today's topic is amazing alpha breakthrough are u there😅😂😂😂

  • @abrihanogz1008
    @abrihanogz1008 3 месяца назад +1

    ለመላው ኦርቶዶክሳውያን እና የእስልምና ተከታዎች በሙሉ እንኳን ለታላቁ አብይ እና ሮመዳን ፆም አደረሳቹ

  • @user-ze5fj3fu9y
    @user-ze5fj3fu9y 3 месяца назад

    በስንቱ ምርጥ ናችሁ

  • @user-dw8fl8yj5z
    @user-dw8fl8yj5z 3 месяца назад

    Amen

  • @user-rm1vy1xh1s
    @user-rm1vy1xh1s 3 месяца назад

    inkwan 1445gnaw letalaku remedan som beselam adaresachu ❤❤❤❤

  • @user-si9bz8wm5j
    @user-si9bz8wm5j 3 месяца назад +1

    በነገራችሁ ላይ በዚህ ቢዝነስ የተበላውበት ነገር ነው ለመመዝገብ 1000እሪያል ተበልቻለው ወዲያው ሀርብ እንደመጣው 😅 ስላለፈ ልሳቅ በጣም ልንጠነቀቅ የሚገባ ነገር በኔ የደርሰ እንዳደርስባችሁ በተለየ በውጩ የምትኖሩ ‼️ በዚህ ነገር ስለተሸወድኩ በጣም ይቆጨኛል

  • @kamilgeto4071
    @kamilgeto4071 3 месяца назад +3

    Remedan 🎉🎉🎉🎉🎉derse melkamu wer

  • @GetuAbate-jj9kc
    @GetuAbate-jj9kc 3 месяца назад +1

    ilak besntu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @buzunashdadhi4143
    @buzunashdadhi4143 3 месяца назад

    Birachin tebeltenal kesi bilen eniwuta ale basintu😂😂😂😂😂

  • @user-xo1hs99
    @user-xo1hs99 3 месяца назад +1

    እሮመዳን ከሪም እህት ወድሞቸ

  • @Nesru23
    @Nesru23 3 месяца назад +3

    የምር ገለታን በጣም ነው የወደድኩት አለቃ ሳይሆን አጎት : አባት ነው የሚመስለው

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 3 месяца назад +1

      ውሮ ከሙሌ😢

    • @Nesru23
      @Nesru23 3 месяца назад

      @@ShegerBusiness 🤣🤣🤣🤣

  • @Mehemed-tv6zj
    @Mehemed-tv6zj 3 месяца назад

    ❤❤❤

  • @mekdi7550
    @mekdi7550 3 месяца назад

    እኔ ብዙ ግዜ ይመጡብኛል በ FB ቢዝነስ ምንምን እያሉ በጣም ነው የምደብሩኝ የምር ገና ሰላም ስሉኝ በሰላምታቸው ነው የማውቃቸው ለስለስ ብለው ይገቡና ብዙዎችን ያታልላሉ በእጃቸው እስክያስገቡ ትህትናቸው ልዩ ነው😂😂

  • @Fani-xb9ju
    @Fani-xb9ju 3 месяца назад

    besntu beye kenu bihonlin desyilenal beybey Ayselachegnim 😂😂😂😂😂😂

  • @EriCode4purpose
    @EriCode4purpose 3 месяца назад +7

    ሙሌን ኣለማድነቅ ኣይከብድም?

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 3 месяца назад

    😂😂😂ay besnte😂😂😂

  • @user-se4pw2wx8n
    @user-se4pw2wx8n 3 месяца назад

    Amnnneeee

  • @tsionashna8077
    @tsionashna8077 3 месяца назад

    ሆዴ ታመመ በሳቅ 😂😂😂😂😂

  • @balagervines4592
    @balagervines4592 3 месяца назад +1

    ይሄ አሁን ላይ ኢቲኬር(ETCARE) በሚባል ድርጅት እየተሰራ ያለ ስራ ነው እባካችሁ እንዳትሸወዱ

  • @afeworkbelay3450
    @afeworkbelay3450 3 месяца назад +2

    ሀሳቡ ቆንጆ ነበር ግን በጣም ዘገየ ። ከ 2 አስርት አመት በፊት የነበረ ድርጊት ና ስራዎችን ይካሔድ ነበር ። ምሳሌ ቲያንስ ና ሌሎችንም መጥቀስ ይቻላል ።።።

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 3 месяца назад

    Besentu❤

  • @AbideBosse
    @AbideBosse 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

    • @AbideBosse
      @AbideBosse 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂

  • @belaymahlet1876
    @belaymahlet1876 3 месяца назад

    Ayi besintuuu