ትግራይን ወደ መንደር የመቀየር ፕሮጀክት/ ዓለም የሚጮኸው ለህወሓት ብሎ ነው...? /ኢትዮጵያ የረሳቻቸው የትግራይ ሴቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 окт 2024

Комментарии • 302

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 3 года назад +41

    ፋኑኤል በትክክል አሰቀምጠኸወል ድንቅ አገላለፅ ግልፅና እውነት የሆነ ንገርልኝ ለትግራይ ህዝብ ለሰጠኸን ፍቅርና ከብር እናመሰግናለን በርታ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ወንድሜ

  • @shemsproudoffyayasewshimle2550
    @shemsproudoffyayasewshimle2550 3 года назад +48

    አቦ ተባረከ ፋኑኤል በትክክል አሰቀምጠኸወል አመሰግናለሁ ወንድም

    • @samiabraha6859
      @samiabraha6859 3 года назад +1

      Where is he yaye sew shemeles plz tel me

    • @shemsproudoffyayasewshimle2550
      @shemsproudoffyayasewshimle2550 3 года назад

      @@samiabraha6859 አለ ደህና ነው ያው ሰራ ላይ ሰለማናየው ሁላችንም ናፍቀንዋል ፈጣሪ በአለበት ይጠብቀው ፀልይለት አመሰግናለሁ

  • @luwamraki8091
    @luwamraki8091 3 года назад +4

    ፋኑኤል አስተዋይ ሰው ነህ
    በቃሉ ሁሌም እናመሰግናለን🙏

  • @getachewabebe9216
    @getachewabebe9216 3 года назад +8

    በጣም ጥሩ ንግግር ነዉ ይህ ሰዉ እዉነተኛ ጋዜጤኛ ነዉ ሴቶች ሕፃናቶች እናቶች አቦቶች መደፈርና መሞቶ የለባቸዉ በንሻንጉል ኦሮሞያ ክልልም አጣየ ሸዋ ሮቢት የትግራይ ሕዝቦችም ከጠላት ጦር ጋር ወግነዉ በጠቅላላ ሕዝባችን መሞት የለበትም በማለት የሁለታቹሁ ሀሳብ በሙሉ አደንቃቹሁ አለሁ እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ናቹሁ ብትሞቱም ብትታሰሩም ታሪክ አይረሳቹሁም በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
    thank you so much Brothers

  • @mohamedmohamed-bl2cs
    @mohamedmohamed-bl2cs 3 года назад +9

    ፋኑኤል ለእውነት የቆምክ ሰው ነህ በርታ እውነት ያሸንፋል ብዙሀኑ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሀዲና አጨብጫቢ ነው

  • @ማቆያ
    @ማቆያ 3 года назад +3

    Fanuel may God bless you! You are always on point. Really appreciate Awlo Media putting the spotlight on the horrible war in Tigray. Much respect. You guys are rare gems.

  • @ነፂጓልኣሉላ
    @ነፂጓልኣሉላ 3 года назад +16

    በሰም ትግራይ ህዝብ ምሰጋና ሰያንሳቹ ነዉ በጣም እናመሰግናለን ያልፍል እደጨለመ ኣይቀርም ያነጋል ወንድሜቼ ተዝብት ነዉ ትረፍ

  • @yaredlb5430
    @yaredlb5430 3 года назад +6

    በቃሉ ዛሬ አላስተረፍካቸውም 😂😂💪💪💪👍👍👍🙏🙏 Fanuel as always 👍🏻👍🏻👍🏻👏👏👏

  • @dyfgdgfffhrgfgg6546
    @dyfgdgfffhrgfgg6546 3 года назад +3

    እድሜና ጤና ይስጣቹ ሀቅ ከአምላክ ነው የምታገኛት

  • @meronmesfin2542
    @meronmesfin2542 3 года назад +3

    Excellent discussion thank you guy's 🙏

  • @semereamanuel686
    @semereamanuel686 3 года назад +4

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም ከማኩም ዝመሰሉየብዝሓዮም ምክኒያቱ ንህዝቢ ከባቢና ክሕሾ

  • @yirgalembeyene4396
    @yirgalembeyene4396 3 года назад +32

    ቃሌ በጣም ነው የምንወድህ፡
    ከኣንድ 110.000.000 የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ኣንተ 10 ሰው ለትግራይ ህዝብ የሚራራ ማጣታችን ግን በጣም ያሳዝናል!!

    • @munkenism
      @munkenism 3 года назад

      እኔንም ጨምሩኝ

    • @MA-lq3gq
      @MA-lq3gq 3 года назад

      Enesum Tegaru nachew
      Mytawekeselesh

    • @SamiSami-rl5ib
      @SamiSami-rl5ib 3 года назад

      በቃሉና ፋኑኤል መሬት ላይ ያለውን ሀቅ ዋቢ በማድረግ ላደረጋችሁት ሰፊና ግልፅ ውይይት አክብሮቴ ላቅ ያለ ነው በመሰረተ ሀሳቡ እኔም. 100%. እስማማለሁ

    • @mimmikiros1144
      @mimmikiros1144 3 года назад +1

      Me too l love him

  • @kiduhumera1904
    @kiduhumera1904 3 года назад +7

    ኢትዮጵያዊያን የትግራይ ህዝብ እንዲጠፋ ይልጋሉ

  • @kiduswisdom77
    @kiduswisdom77 3 года назад +1

    Thank you Bekalu and Fanuel

  • @saraberhane84
    @saraberhane84 3 года назад +6

    በጣም የበሰላቹ ጋዜጠኞች እናመሰግናለን
    ምን ግዜ እግዚአብሔር ለህዝብ ይፈርዳል

  • @sameman2249
    @sameman2249 3 года назад +17

    ለህሌናቹ በመኖራቹ ልትኮሩ ይገባል !!!!

  • @zavera3068
    @zavera3068 3 года назад +1

    እውነት ትጣፍጣለች ተባረኩ ፍኑኤል ምርጥ

  • @adeyaddisuabay9435
    @adeyaddisuabay9435 3 года назад

    በቃሉ እና ፋኑኤል እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹ እውነት ከመናገር ወደሃላ እማትሉ እውነተኛ ጀግናዎች ናቹ በርቱልን ።

  • @ትግራይዓደይዓዲጀጋኑ-ጨ5ዘ

    እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቹ ምርጥ ጋዜጠኞች

  • @jesusloveseveryone4441
    @jesusloveseveryone4441 3 года назад +2

    You are right my brother

  • @asmelash4029
    @asmelash4029 3 года назад +22

    ያሳዝናል ሴቶች ሚንስትሮች ዝም አርቲስት ሴቶች ጭጭ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝም ትግራይ እንደጨለመባት አትኖርም በኋላ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን መልስ አለህ????ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ምን መልስ አለህ????የእስልምና ተቋማት ካቶሊኮች ፕሮቴስታንት ምን መልስ አላቹ????????ይነጋል አልሰማሁም አላየንም አልመሰለኝም። አይሰራም ግን ለትግራይ ህዝብ ይነጋለታል እንደ ጨለመ አይኖርም ።የትግራይ ህዘብ ትግል ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @asmelash4029
      @asmelash4029 3 года назад

      @Sewbigegn- H አይይይይ አድር ባይ ሆኑ እንጂ ነግ በነይ ማለት ቀረ

    • @asmelash4029
      @asmelash4029 3 года назад

      @Sewbigegn- H what?????

  • @hafteteklehaimanot8000
    @hafteteklehaimanot8000 3 года назад +55

    አቢይ ጦርነት እቆማለሁ ካለ ኢሳያስ ቤት ውስጥ አስገብቶ በርበሬ አጥኖ ይገድለዋል

    • @tigrayhiwetey9152
      @tigrayhiwetey9152 3 года назад +1

      Ewneth new

    • @abck23
      @abck23 3 года назад

      😂 ትክክል

    • @ናርዲጋልቶምጀጋኑ
      @ናርዲጋልቶምጀጋኑ 3 года назад

      ትክክልል ክክክክክክ

    • @forwaliya1754
      @forwaliya1754 3 года назад

      “In the coming years,” stated former Secretary of Agriculture John Block upon his inauguration in 1980, “food aid will prove to be the most powerful weapon of the US.” [11] In 1985, the US entered the battle in Ethiopia from a position of strength, and in that year made Ethiopia the largest recipient of AID emergency assistance in Africa. As long as famine prevails, the US will be able to maintain some leverage over all parties to the conflicts. Far from being simply a crisis requiring a humanitarian response, the African famine which began in 1982 bears grave political consequences for the Horn and for the entire continent. #ethiopiaisnot4sell

    • @forwaliya1754
      @forwaliya1754 3 года назад

      Ms. Power said during her confirmation hearings that she will use the agency to combat China’s influence in regions including Africa, Eastern Europe and South America. #chinaisnotourtreat #chinaisourpartner

  • @Yo-ys3kb
    @Yo-ys3kb 3 года назад +10

    Excellent discussion 👏
    You are the lone wolf, hopefully not for long!

  • @habeshful
    @habeshful 3 года назад +1

    Fanuel is really smart on how he analyzes and connects facts. Thank you Awlo and Bekalu.

  • @ashenafihiluf5842
    @ashenafihiluf5842 3 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @atchessman4825
    @atchessman4825 3 года назад

    Thank you for your honest reporting.

  • @mercymekonnen7607
    @mercymekonnen7607 3 года назад +2

    አዉሎ ሚድያ በጣም እናመሰግናለን !! ዛሬ የዘሩትን ነገ ማጨዳቸው የማይቀር ነው!! በትግራይ ሕዝብ ላይ ለደረሰው በደል ተጠያቂ መሆናቸው የማይቀር ነው !!

  • @syraharari4233
    @syraharari4233 3 года назад +4

    Awlo media has a very brave and trustworthy journalists. You guys make Awlo the best and trustworthy media.👏👏

  • @jesusloveseveryone4441
    @jesusloveseveryone4441 3 года назад +5

    l am proud of you my brother

  • @tsehaytesfahun4564
    @tsehaytesfahun4564 3 года назад +1

    Great journalism. Keep it up

  • @dawitshmoy7960
    @dawitshmoy7960 3 года назад +7

    በቃሉ እና ፋኑኤል ቀጡልበት

  • @weynibereket8845
    @weynibereket8845 3 года назад +1

    ፋኑኤል እና በቃሉ እውነተኛ ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃቹው

  • @hailutamiru6041
    @hailutamiru6041 3 года назад +31

    Shame on all women officials in ETHIOPIA. Starting from PRESIDENT Sahelwork.

  • @nemroudgidey3202
    @nemroudgidey3202 3 года назад

    ፋኒ ና አላምሪው ሐቂ ሲለ ተናጋረችሁ እናመሰግናለን ካነዙይ ኪፉ አወሬወቺ አይኒ ይጠብቃችሁ

  • @degoltedla2773
    @degoltedla2773 3 года назад

    Well said fanuel. Brilliant!!!

  • @Abelh1984
    @Abelh1984 3 года назад +1

    በጣም ገራሚ ትንታኔ ነው የሰጣቹሁን በርቱ።
    ፋኑኤል ደሞ በጣም ጎበዝ ሆነህ ሳለህ ኣንድኣንዴ ስታዘብህ በቃሉ ሲናገር ሁልግዜ ታቋርጠዋለህ ያው ተደማመጡ ለማለት ነው በተረፈ በጣም ጎብዛቹሃል በርቱ።

  • @mulushewaasgedom4580
    @mulushewaasgedom4580 3 года назад +4

    ቀን ያልፋል እስከሚያልፍ ያለፋል ነው እናንተን ሁለት ጋዜጠኞች ግን በእውነተኛ ፍትህ ፈላጊ ሰው ና በመላ የትግራይ ህዝብ በሙሉ ሁሌም የክብር ቦታ አላችሁ ታሪክ ያስታውሳችሓል

  • @hailuberhe8139
    @hailuberhe8139 3 года назад

    Good bless you guys tanks so much

  • @helinad5555
    @helinad5555 3 года назад +3

    Wow speechless 🙊 how you are realistic

  • @teotewodros39
    @teotewodros39 3 года назад +1

    Fanuel, rational and logical person in Awlo. በቃሉ፣ መናገር ማንበብ ማለት አይደለም፣ ማንበብ ግን መናገር ነውና፣ refer your journalism 101 textbook.

  • @hafteteklehaimanot8000
    @hafteteklehaimanot8000 3 года назад +15

    የኢትዮጵያ ሚዲያዎች እነ ፋና ኢቲቪ ዋልታ ናሁ ወዘተ የሚያወሩት ስለ አብይ ብቻ ነው እንዴት የትግራይ ሰቆቃ ያቃል በአሁኑ ሰአት "ወገን ባእድ ሆነ ባእድ ወገን ሆነ "

  • @tekleweyniassefa1919
    @tekleweyniassefa1919 3 года назад

    thank you so much

  • @getachewabebe9216
    @getachewabebe9216 3 года назад +5

    its true ትክክል ብልሐል በበንሻንጉልም በኦሮሞያ ክልል በሸዋ አከባቢ ለምሳሌ አጣየ በሸዋ ሮቢት ወ ዘ ተ ብዙ ወገኖቻችን አልቀዋል ተጨፍጭፈዋል ይህ ዓለም የሚያናገር ያለዉ ጥፋቱ የመንግሰት ችግር ይመሰለኛል

  • @dawitshmoy7960
    @dawitshmoy7960 3 года назад +3

    ሃገረ ትግራይ♥♥♥♥♥

  • @mathewoshaileselassie2092
    @mathewoshaileselassie2092 3 года назад

    እውነተኛና ሚዛናዊ ጋዜጠኞች በርቱ

  • @abck23
    @abck23 3 года назад

    ተባርኩ !

  • @alekatayeyakbru4824
    @alekatayeyakbru4824 3 года назад

    Fanoel and Bekalu you r amazing I have no words for all things

  • @friendsworldgaming9038
    @friendsworldgaming9038 3 года назад +1

    ጀግኖች ናቹህ ቀጥሉበት

  • @sisaysolomon1293
    @sisaysolomon1293 3 года назад +6

    ትግራይ እራስዋን ትችላለች

  • @sg.g2725
    @sg.g2725 3 года назад +18

    አብይ ስማ ይህን ሁሉ ንግግር! አይንህ እያየ ብርሃኑ ነጋ ከኢሳያስ ጋር ሆኖ እያሳሳቀ ቂም መበቀያ አርጐ መቀመቅ ውስጥ አስገብቶሃል።

  • @kayo4529
    @kayo4529 3 года назад +1

    አውሎዎች እናመሠግናለን እውነትን በዚህ ልክ በግልጽ ማቅረባችሁ መልካም ነው ኢትዮጵያውያን በጥላቻ በታወሩበት ወቅት ይህን መናገር ከባድ ነው የወሰዳችሁትም ሃላፊነት ከባድ ነው አምላክ ከለላ ይሁናችሁ የእውነት አምላክ ይርዳችሁ ። በርቱ ......

  • @jesusloveseveryone4441
    @jesusloveseveryone4441 3 года назад +2

    It's true my brother

  • @tefetawit1
    @tefetawit1 3 года назад +4

    Thank you Awlo media perfect explanation No one speaks out about the Tegaru girls who they are ripped by massive Eritrea and Ethiopian (RESEHAT) Army😱

  • @semerebugsa9357
    @semerebugsa9357 3 года назад

    Yes Brothers yeah right you talking through but nobody didn't care about th e tgreaty🙏🙏🙏🇪🇷people always start with the right people to write people that are right so may God bless you talk right thank you so much I will support you always

  • @habtomatsbha5790
    @habtomatsbha5790 3 года назад

    ፍኖኤል እና በቃሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹ

  • @kiduswisdom77
    @kiduswisdom77 3 года назад +4

    God bless you Fani and Bekalu. "Their target is to change Tigray to title Village, They have a project to change Tigray to title Village"

  • @eastafro6749
    @eastafro6749 3 года назад

    It is just incredible to me that you raise the issue every time. How dare you talk freely in Africa. You got the courage and I observe your readiness to pay the price. Your courage shows the true responsibility of professional journalism.

  • @hafteteklehaimanot8000
    @hafteteklehaimanot8000 3 года назад +11

    በነ ጋንኤል ክስረት ነው የሚመራዉ

  • @nigistbesfat8389
    @nigistbesfat8389 3 года назад +1

    Ethioforum , awlo, gebeyeaw media 👌👌👌👌👌❤❤❤❤

  • @weldekirosaregawi6969
    @weldekirosaregawi6969 3 года назад +1

    Really love listening to both of you. Bekalu and Fanuel, you guys are docent human beings. You guys are making me to not lose hope in Ethiopian people. There is no reason to kill every Tigrian for the sake of few political opponents. The current war in Tigray seems to extinct Tigray people. But the people is resilience, this shall pass.

  • @adonay7097
    @adonay7097 3 года назад

    Love journalists of AWLO

  • @M2Meriem
    @M2Meriem 3 года назад

    Thanks herooooo

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 3 года назад

    Beka you are blessed

  • @sabareda6345
    @sabareda6345 3 года назад

    Bekal and fanuel God bless u and ur family

  • @selamjonas9455
    @selamjonas9455 3 года назад

    you guys are my best💝🙏🙏🙏💪👊

  • @getachewabebe9216
    @getachewabebe9216 3 года назад +7

    አገር ያለ ሕዝብ አገር አይሆንም መጀመሪያ የሕዝቦች ሕልዉናቸዉ በመንግሰት መጠበቅ አለባቸዉ አለበለዚያ ግን አገራችን እንደ ዩጉዝላቢያ እንዳትሆን ያሰፈራል በድጋሜ አመሰግናለሁ

  • @samraselam1206
    @samraselam1206 3 года назад

    Wowwow I am praod of you 👍

  • @خالدالعمر-ي9و
    @خالدالعمر-ي9و 3 года назад +1

    Baql.fani👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @samiabraha6859
    @samiabraha6859 3 года назад

    Bekalu wonderful journalist

  • @abduahmed5477
    @abduahmed5477 3 года назад +1

    ፋኑኤል ማለትኮ ትክክለኛ ሰው ግልፁን እሚናገር ለህሊናው እሚኖር ሀቀኛ ሰው ነው ፋኑ ከዚ ፋሽስት አብይ ፈጠሪ ይጠብቅህ

  • @berukn7732
    @berukn7732 3 года назад

    God bless you brothers! Finally some Ethiopian media is calling it what it is !

  • @dawitshmoy7960
    @dawitshmoy7960 3 года назад +5

    ኢትዮጵያ ትፍረስ

  • @surafialwoldu3562
    @surafialwoldu3562 3 года назад +1

    ትግራይ በኢትዮጵያ እይታ እንዲሞት እንዲጨፈጨፍ እንዲወድም እንዲዘረፍ እንዲዋረድ ራሱ ደፍቶ ለባርነት እንዲገዛ ሆን ብሎ የታቀደ ስለሆነ የሚናገር ኢትዮጵያዊ የለም እኛም ከነሱ በጎ ሐሳብ አንጠብቅም ከእግዚአብሄር በመሪር ትግላችን በትግራይ ህዝብ ድል እናጠነቅቀዋለን ትግራይ ትስዕር ለአቀራረባችሁ እናደንቃለን

  • @asmelash4029
    @asmelash4029 3 года назад +6

    እእእእእእእ ስህተት ከአረብ አገር የለመነው ለመናፈሻ ለኢትዮጵያውያን ጥቅም ነው??????? አምባገነን ስለሆነ ለሱ ደስ ያለው ለግዝያዊ ደስታለስሙ እዮኝ እዬኝ እኔ ልዩ ነኝ ልዩ ሸዉ ስለሚወድ ብቻ ብቻ ነው።

  • @woldekidanitbarek9514
    @woldekidanitbarek9514 3 года назад +3

    ኢሳያስ እና ብርሃኑ ነጋ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ጌና ከግብጽ ጋር አብረው እየሰሩ ናቸው ::
    ሃገር ወዳጅ የሆነ ኢትዮጵያዊ ይህንን ማወቅ አለበት ::

  • @kidist9332
    @kidist9332 3 года назад +1

    ሠው ማለት ሠው ሜሆን ነው ሠውየጠፋ ለት😍😍👍👍ፈጣሬ ይጠብቃቹ

  • @kebaberie32
    @kebaberie32 3 года назад +5

    ትግራይ ላይ ስለሚያልቁ ወጣቶችም ትንሽ ግለጹ፣ የተጋሩ እንኳ ቢቀር። ወታደር ቢጠፋ እኮ ነው ለሱዳን ምላሽ ያልተሰጠው። የፋኑኤል የዛሬ ትንተና ተመችቶኛል።

  • @merilovr5981
    @merilovr5981 3 года назад

    Awlo mdya betam enamesegnalen le hizb yekomachu

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 3 года назад

    Beka May God Lord protact you

  • @ezanademoz8573
    @ezanademoz8573 3 года назад

    Good job guys

  • @ibsaagadaa6796
    @ibsaagadaa6796 3 года назад

    Wowwwww!!! God bless both of u.

  • @abrehaleyal
    @abrehaleyal 3 года назад +15

    አብይ ጦርነት ለማቆም ካሰበ ኢሳያስ አስሮ ነው የሚገርፈው። ኮዳ ሁላ ሊያንጠለጥልበት ይችላል።

    • @forwaliya1754
      @forwaliya1754 3 года назад

      As long as famine prevails, the US will be able to maintain some leverage over all parties to the conflicts. Far from being simply a crisis requiring a humanitarian response, the African famine which began in 1982 bears grave political consequences for the Horn and for the entire continent.

  • @TEBERHE1
    @TEBERHE1 3 года назад +2

    Welcome AwloMedia

  • @senaitgebregiorgis6072
    @senaitgebregiorgis6072 3 года назад +1

    ፋኑኤል 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @yonasdesta5088
    @yonasdesta5088 3 года назад

    High level of professionalism

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 3 года назад

    Thank you guys

  • @mimmikiros1144
    @mimmikiros1144 3 года назад

    Yekeniyelna 🙏🌷

  • @righteous8234
    @righteous8234 3 года назад +2

    HATS OFF TO BEKALU AND FANUEL! YOU'RE TRUE PATRIOTS.

  • @mohamedberhe6545
    @mohamedberhe6545 3 года назад +2

    👍🏼

  • @hawallykw3260
    @hawallykw3260 3 года назад

    Jegnoch #egzber edmina #tena yestachow & #thanks for #voice

  • @Wwarcrime
    @Wwarcrime 3 года назад +2

    No matter what Tigray will prevail.

  • @bobmen877
    @bobmen877 3 года назад

    Bravo

  • @kidudest7893
    @kidudest7893 3 года назад

    ያብዛችሁ ውድ አውሎ ጋዜጠኞች ድምፅ ለሌላቸው መሬት ያለዉን ዕውነታ በማሳወቃችሁ ሀላፊነታችሁን እየተወጣችሁ ነው።

  • @yakobkassaye5605
    @yakobkassaye5605 3 года назад

    Tigray win always I love tigray forever

  • @mulualembeyene8669
    @mulualembeyene8669 3 года назад +1

    ስለ ሴቶች መጠቃት ፕሬዝዳንቷን ምነው ዝምታዋን አትነቅፍም

    • @smd7650
      @smd7650 3 года назад

      Mutecha set menewa yewekesal kefu set😠

  • @tesfayberhe9931
    @tesfayberhe9931 3 года назад +4

    TPLF brought Ethiopia as a whole from village to modern developing country. Now prosperity party is destroying Tigray and the rest of Ethiopia down

  • @בילוסלה
    @בילוסלה 3 года назад +3

    ለእውነት የቆማቹ ጋዜጠኞች

  • @sameman2249
    @sameman2249 3 года назад +4

    አብይ አቅም የለውም የኢሳያስ ጉዳይ አስፈፃሚ ነው !!!!!!

  • @خالدالعمر-ي9و
    @خالدالعمر-ي9و 3 года назад +1

    Woooooyyyyyyyyyyhh🙈🙈🙈🙈

  • @gaya33gaya72
    @gaya33gaya72 3 года назад +1

    What is the solution??