ዶናልድ ትራምፕ በነጩ ቤተ-መንግስት በፕሮፌሰር ብሩክ ዕይታ | ዜና

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2024

Комментарии • 46

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 2 часа назад +3

    ፕሩፍ እናመሰግናለን ጀግናችን ኖት ።

  • @againhope9751
    @againhope9751 23 минуты назад +1

    Wow በጣም ደስ ብሎኛል ስለ Trump! America great again.
    I hope america and north korea have Good relation.
    I am from North korea 🇰🇵🇰🇵🇰🇵🇰🇵🇰🇵🇰🇵

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ Час назад +1

    ፕሮፌሰር እነ ባይደን የትራምፕ ደጋፊወች ጋርቤጅ ብለዉ መስደባቸዉ ምነዉ አልታዮወት። 😮😮😮😢😢😢

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 часа назад +5

    ፕሮፈሰር የትራንብን ጉድለት ተናግረዋል።ታዲያ ለምንድነው በዚህ የቁጥር ልዩነት ለትራምፕ ድምፅ የሰጠዉ?

  • @ZizuZenach
    @ZizuZenach 3 часа назад +7

    why don't you mute the background music? it is really annoying....😡😡😡

    • @ah6121
      @ah6121 3 часа назад

      Or lower the volume.

  • @גבראילאטלו
    @גבראילאטלו 3 часа назад +2

    የእስራኤል አምላክ ይባርካቹሁ ። ምርጥ ትንታኔ ነው

  • @solomonaweke5900
    @solomonaweke5900 2 часа назад +3

    ኢትዮጵያዊ ለፖለቲካ ትንታኔ በቂ አይደለም ከዘርና ከጎሳ አስተሳሰብ ያልተሻገረ ፕሮፌሰር

    • @nbsltd5580
      @nbsltd5580 Час назад

      ምን አረገ???

    • @BuraBura-v7t
      @BuraBura-v7t 48 минут назад

      አኔም አልገባኝም 😂😂

  • @ur.cristiyan
    @ur.cristiyan 3 часа назад +1

    በሊቢያ ነው የምኖረው RUclips ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭

  • @kewserabdujebar-e6g
    @kewserabdujebar-e6g 2 часа назад +2

    ሕዝብ ነው የመረጠው አይደል ?
    ካምላ አሻንጉሊት ናት

  • @yohanesabate1219
    @yohanesabate1219 Час назад +2

    ፕሮፌሰር ኃይለኛ የካማላ ሐሪስ ደጋፊ እንደሆኑ ነው ያስተዋልኩት፤ "ምኞት ሌላ ነው፥ እውነታው ሌላ ነው" ቢሉም ሚዛናዊ አስተያየት ነው የሰነዘሩት ለማለት ይከብዳል:: እውቀታቸው ጥሩ ቢሆንም ትንተናቸው ለዶናልድ ትረምፕ ያላቸውን አሉታዊ አመለካከት ያንፀባረቀ ነው::

    • @BuraBura-v7t
      @BuraBura-v7t 46 минут назад

      እኮ የእትዮ ፖለቲካ ሚዛናዊ አይደለም መቸም

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 Час назад

    ባክእ ወንድሜ የትራምፕ ነገር ልብ ይሰብራል ግን አስተዳደጉ መርካቶ ሱማሌ ተራ ነው ማፈያ ነው አታውቁትም !!!

  • @fekadudejene5109
    @fekadudejene5109 Час назад

    musicawe betame yerbeshal 😊

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen Час назад

    የሴት ሰልጣን ወይም ፕሬዚዳንት ማድረግ በዛ ላይ በሀያላን ነኝ በምትባል አሜሪካ የቦሌ ታክሲ መሆን ነው

  • @Zainash25
    @Zainash25 19 минут назад

    Abayi abayi abayi abayi sigat new ahunis efffff baymeret ishal nebere

  • @wubnechgarassu3709
    @wubnechgarassu3709 2 часа назад

    ሙዚቃዉ ምንድነዉ?

  • @tesfuzeleke
    @tesfuzeleke 21 минуту назад

    እርግጠኛ ነኝ እኚህ ሰውዬ ኢትዮጵያዊ አይደሉም።ጠያቂውንም እጠራጠራለው።ምነው?መብቴ አይደል እንዴ?this is USA(UNITED STATES OF AFRICA)(PANAFRICA).

  • @tesfuzeleke
    @tesfuzeleke 46 минут назад +1

    የአሜሪካዊያን ምርጫ ከአሜሪካዊያን በላይ ለኢትዮጵያ ማን ይጠቅማል እንጂ እርሶ እንደተነተኑልን ከሆነ ከኛ ህይወትጋር ምን አገናኘው?ሴት ፣ወንድ ብለው ላወሩት ነገር እራሷ ፕረዝዳንት ለመሆን የምትወዳደረውን ካሚላን ፆታሽ ምንድነው ብለው ጠየቋት እና መልሱን ሴት ካሏት ይስሙ።ከዚያም ሴት ብለው እድል ሰጥተው በመረጧት የካሚላዋ ዴሞክራት አገዛዝ ለሚወዱት(የበኩር ወንድ ልጆት)የብረት መዝጊያ የሆነ ባል ሊያገባው የላካቸውን አሮጊት ሴቶች እርሶ በኢትዮጲያዊ ማንነት ይቀበላሉ ወይስ አይቀበሉም?መልሱን ለአርሶ ልተወው እና የአሁኑ የአሜሪካ ምርጫ ለእኔ ትራምፕ ከሰይጣኖች ተወዳድሮ ያሸነፈበት እና ሴቷ ሰይጣን የተሸነፈችበት ይመስለኛል።አላውቅም ግን እርሶም ያዩበት እና የተመቾት አንግል ይኖር ይሆናልና የቅርታ።

  • @ah6121
    @ah6121 3 часа назад

    1. The background music is to high and annoying.
    2. Why tje professor did not explain what will be Trump administration relationship with Ethiopia compared to the current White house administratiom.

  • @Ethio143
    @Ethio143 Час назад

    Background music is very irritating!! I couldn't stay watching more than 2 minutes. I am leaving for now

  • @unitityisstrenght6578
    @unitityisstrenght6578 12 минут назад

    ደነዞች የሙዚቄው መረበሽ ምን ይባላል ከምኑም ጋር አይሄድም!!!!

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 4 часа назад

    ለሚቀጥሉት አራት አመት በስልጣን ላይ እያሉ ምንም አይነት ክስ will be dormant .

  • @eliasjm8048
    @eliasjm8048 3 часа назад

    pls stop back ground music

  • @fantasennay
    @fantasennay 3 часа назад

    6:43 እኔ የነበረን ግምት ዓለምን ለማስገረም ከፈለጉ ሴት ፕሬዝደንት ይመርጣሉ ግን እንደማይሆን ደምድሜ ነበር ለምን ብትሉ መልስ ባይኖረንም ትራምፕእንደሚመረጡ ጥርጣሬዬ ከፍ ያለ ነበር ።

  • @ታገልበቀለ
    @ታገልበቀለ 2 часа назад

    ዋልታዎች ከጀርባ የሚሰማው ረባሽ ድምጽ ወዳችሁት ነው?! ኧረ ቢቀርስ🤔

  • @kewserabdujebar-e6g
    @kewserabdujebar-e6g 2 часа назад +1

    ሴት ስልጣን አይገባትም ያለው ፈጣሪ ነው

  • @pac4894
    @pac4894 28 минут назад

    Us ምርጫ በጎቦ ነው

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 часа назад +1

    ለሀሪስ መሸነፍ ምክንያቱ ምንድነዉ? ብለህ መጠየቅ ነበረብህ። ጋዜጠኛዉ

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 2 часа назад

    Ato Brook Yemitawraw Kis Fake Naw Kisun Yemitamin Kehone Mirmera Yasfeligihal

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA 3 часа назад +3

    Open minded የሆኑት አላሉም፣ ድንጋይ እራስ፣ ሃይማኖትን ማክበር ባንተ ቤት closed minded መሆን ነዉ? U better shut your mouse.

  • @kewserabdujebar-e6g
    @kewserabdujebar-e6g 2 часа назад

    ይህ ሰው የካምላ ደጋፊ ነው
    እንዴት እድተነትን ጋበዛችሁት ?

  • @robelyoseph8963
    @robelyoseph8963 3 часа назад

    Ye qes tmhrt bet prophesor sle qey bahr aynen gnbar yargew yalk qen naku

  • @derejed6418
    @derejed6418 3 часа назад

    Elections in the United States have consequences! Ethiopians voters have are very savvy and extremely conscious about their social conservative values. Voting for Trump is voting for conservative policies. Do you think president Joe Biden is leading America now? If you think so you are wrong. Unlike Ethiopia, President Trump is not the only person who can decide on American policy. The congress, the senate and the Supreme Court have all been very powerful institutions in steering the nation into greatness. Professor Biruk appears biased towards Democrats who have been brainwashed by the woke media. Americans have spoken!

  • @TheGadegj
    @TheGadegj 47 минут назад

    ሰውየው ተንታኝ ነው ወይስ trump ተቃዋሚ😅

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 3 часа назад

    hmmm bit biased don't you think?

  • @newrecaps904
    @newrecaps904 3 часа назад

    is he really a professor? zim bilo yesefer were ko nw miyawerawi, betam debari interview and betam miyadala sw nw, ke trump ga ko yegil sebi yalew nw mimesilew, yawerawi hulu betam tera negeri nw, esti alem lay yihen yahil torinet endinori yaregew manew? trump nw? weys democrat? nedaghi, migib, maaberiya ena lelochim yihen yahil yechemerew betorinet aydel ende?, ye russia war ye jo biden kesikashinet aydelem ende? isreal yahin yahil hagerat sitatefa, lijochi sigedil, beman asitedaderi lay nw, man nebri eyedegefat yeneberew???, yegha professor tebayi, trump tesadabi nw, sw ayakebirim minamin eyale tera were yaweral, ene ye trump supporter hoghe ayidelem gin, beka tiru negeri ageghalew biye gebiche ye arogit were siyawera yidebiral,

  • @andyaraya2610
    @andyaraya2610 3 часа назад

    ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አለ የሀገሬ ሰው ፕሮፌሰር ጭፍን ያለ ተቃውሞ ነው እያቀረቡ ያሉት በእርግጥ እውቀት እንዲህ ከሆነ ይቅርብኝ እያልኩ የእኛንም ሀገር ፖለቲካ እንዲሁ ነው የእኛ ሀገር ምሁር ተብዬዎች እምትበታትኑት ልብ ይስጥዎት

    • @fasika9507
      @fasika9507 3 часа назад

      አይ🤦🏾‍♀️ዕውቀትም አውቆ ነው የራቀህ። ማፈሪያ

    • @andyaraya2610
      @andyaraya2610 6 минут назад

      @fasika9507 ነሽ

  • @BerhaneHabte-v7j
    @BerhaneHabte-v7j 3 часа назад

    Professor asswhole well come back