This is highly dangerous move, the government better revisit this idea, I do not think it is the right time to do so. Better wait till the economic stabilizes, better stop war and help the economy first.
But I have a question here why don't the government avoid the unnecessary expenditures on building luxury things ??? I think every body should ask the same!
Ppl needs to learn to live with little. Gas is expensive all over the world. The government cant go on with the break its very hard for a country like Ethiopia.
ሰላምሽን ያአሰማን ሀገሬ🇪🇹🇪🇹
አማራን መግደልእና ማሣደድ ማፈን ብቻነው ያልደከመው።
እውነት ነው 😥😥😥☝☝☝
ገዳያችን እሡ አይደለም የኛ ናቸው ተላላኪ ሁነው እያሥገደሉን ያሉት
ውድ ኢትዮጵያዊያን አብሽሩ አትረበሹ አሏህ ሱ ወ ከቀደረው ውጪ አንዳችም ክፉ ነገር አይገጥመንም
ወይ አምላኬ ሀገሬ ልገባ ነበር በመታመሜ ምክንያት ምን ልሁን እሺ😭😭😭😭😭 እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን በጸሎት በዱአ አስቡኝ🤲🤲🤲🤲
አረብ ሃገርም ነዳጅ ተወዷል እንኳን ኢትዮጵያ በአለም ላይ ነው የነዳጅ ዋጋ የጨመረው በቁጠባ መኖር አለብን
አንተ ምን አለብህ?
@@kidansime2155 ሙሾ እንዳወርድ ነውዴ የምትፈልገው? አስለቃሽ ሞልቷል ሌላ ቦታ ሂደህ አልቅስ
እዉነት ነዉ የኑሮ ዉድነት በሁሉም ሀገር ነዉ የጨመረዉ ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም ሀገሬን እግዚአብሔር ጥሎ አይጥላትም የሰፈር ወንበዴዎቹን ንፁሀንን የሚያምሱትን ቢሰበስብልን ገበሬዉ ወደ ግብርናዉ ቢመለስልን
ተጽናና። ይሔን በቁሙ የደነቆረ መሪያችሁን አደብ አስገዙ። ዛሬ አንተ አሽቃብጠህም ዋሽተህም ክደህም ብቻ በልተህ አድረህ ይሆናል። ልጅህን ግን ሀገር አልባ ሰው አልባ እያደረከው ነው።
እግዛብሄር መልካም ነው ጥሩ ይሆናል
በብልፅግና ኣመራር ? ታርደን እስክናልቅ
ሰላም ለሀገሬ ኢትዮጵያ✅🇪🇹🇪🇹🌹🌹
አሜን አምላኬ አምላኬ ምን ጉድ ነው የመጣብን እግዝዩ
ምን ማድረግ አለበት ይሄ በአለም የመጣ ነው ኑሮን የሚቀይር እግዚእብሄር ብቻ ነው ፈጣሪን መማጸን ብቻ ነው የሚያዋጣን መንግስት ስው ነው
ሰላም ፈታችን ለአምዬ ሀገሬያረብ አላህ አዝነቱን ያውርድልን🤲🤲🤲💚💛❤
ሰላም ለኢትዮጵያ 🌴🌴🌴🌴
በኦሮሙማ ፣አማራ የሚጨፈጭፍባት፣ኢትዮጵያ፡ስራዋ ያውጣት።ፉኖነት ይለምልም፣
This is highly dangerous move, the government better revisit this idea, I do not think it is the right time to do so. Better wait till the economic stabilizes, better stop war and help the economy first.
እየሆነ ያለው የሚሆነው ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ስላለ ነው አስተውሉ ንስሀ ግቡ ወደ እግዚአብሄር ተመለሱ ኢየሱስ ይመጣል
ከጣሊያን ሀገረ የመጣው ጋዝም ሊያወጣልን አይደል ከዛ ችግር ችጋራችን ይቀረፋል መቼ እንጃ
ሀስምን አለህ ወንእማን ወኪል ☝☝☝☝🙏🙏🙏
ሰላም ውድና የተከበራቹ ኢትዮጵያን በያላችሁበት ሰላማቹ ብዝት ይቀልልኝ
💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
ሰላም ለሙስሊሞቻችን ሰላም ለተዋህዶ ሰላም ለሁሉም እምነት ተከታዮች ❤
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባችን
💖💖💖💖💝💝💖💖💖💖
መድከም የሚባለው ቃል እራሱ ይደክማል እንጂ እኛ አንደክምም
ኢትዮጵያ ውስጥ እኮ መንግስት የለም። የሌባ ክምችት ነው በየቦታው ያለው።
አብሽር አላህ አለን ሁላችንም ከተተሳሰብን እንወጣዋል ዱአ ጹሎት እናርግ
ሁለተኛ የህዳሴ ግድብ የሚገደበው አንደኛው የኤሌክትሪክ ማመንጫ ነው ሰልዚህ ቶሎ ቶሎ ኤሌትሪክ አመንጭቶ የትራንስፖርት በኤሌትሪክ የሚሰሩ መኪናዎችን መጠቀም
Inshallahe Ethiopia Allahe yetebekatal
ፈታ ሰላም
አላህይርዳን
መንግስት የተከተሎው የፖሎቲካ አቅጠጫና የኢኮኖሚ ፖሊስ ችግር ምክንያት የተፈጠረ ቀውስ ነው አሁን ላይ ሀገሪቱን እያሰቃየ ያለው ። ስለዚህ ዲጎማ ሳይሆን መንግስት ማቆም ያለበት ስልጣኑን ነው መልቀቅ ያለበት !!
መንግስት ካልተግልምጠ ህዝቡ ነፃ አይወጣም
ይገልብጥሺአቺን መመንግስትለምን ኢትዮፂያን ከአብይዉጭማንምአይመራምወላሂ ዝምብለሺዱአ አድርጊ
Ethiopian nees
But I have a question here why don't the government avoid the unnecessary expenditures on building luxury things ??? I think every body should ask the same!
ተመስገን 🤣ጦብያ በዚ መልኩ ደቀቀች
ሰይጣን እናተም አብራችሁ መድቀቃችሁን አትርሱት
ድጋይ ክልል ይዞ ኢትዮጵያ ደቀቀች ማለት አይከብድም የጭቅላት ድሀ
ከደከመዉ ይልቀቅ
ከደከመው እሱ እራሱ ከአራት ኪሎ ይነሳልን እናም እሱጋ መኖር ደክሞናል
ንፁሀንን ለመጨፍጨፍ መሳሪያ መግዣ አልተቸገረም ይህ ሰይጣን የሆነ መሪ አማራን አሁንም እያመሰ ነዉ ኦነጉን እሹሩሩ እያለ ስለዚህ ለሀገሬ ፈጣሪ ጥሎ አይጥላትም አንተን ያንሳልን ብቻ የኑሮ ዉድነት ደሞ አለም ላይም የተከሰተ ነዉ ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም በጦርነት ምክንያት
ምን ሰርቶ ደከመው ደም እያፈሰሰ
No sound feta why?
Yes why
እህአሁንስ
ህወአት ባለፉት 30አመታት ውሰጥ በራሱ ብሄር እና በሌሎች ብሄሮች ላይ የፈጸመውን ግፍና ሰቆቃ መሰማቴ በጣም ደሰ ብሎኛል:: ይሀውም ግለ ሰቦች ህዝብን ከድህነትና ከፖለቲካ ተጽእኖ ነጻ እናወጣቿለን በሚል ሸንገላ መሰዋእት እንዲከፍሉ በማድረግ ድል ሲገኝ የህዝብን ጥያቄ በመመለሰ ፈንታ ራሳቸውን ማበልጸግ ላይ ሲሯሯጡ ይታያል::
።።።። ህወአት እሰካሁን ድረሰ የትግራይ ህዝብ ላይ ያደረሰው በደል እና የዘረፈው ሀብት አልበቃ ብሎት እንደገና ለባሰ ፍዳና ሰቆቃ ጥሪ ማድረጉ ለህዝብ ያለውን ንቀት ጥግ ያሳያል::
👋
ሰላም ለናንተ ይሁን በፍቅር የምወዳቹ ኢትዮጵያውያን ወንድም እህቶቼ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ኤርትራን ሰላም ያድርግልን ህዝቦችዋን ይባርክ በመቀጠል እቺን የኔን ኤርትራዊት እህታቹን አዲስ የምግብ ቻናል ፕሮፋይሌ ውስጥ በመግባት አበረታቱኝ አደራ አመሰግናለው እወዳቹሃለው
ያፈሠሠው ደም ፈጣሪማ የአብይን መከራ ካላሣየኝ
ኢነሏሃ የርዙቁ መንየሻኡ ቢገይሪ ሂሳብ።ዶላር አያኖረን፣ሩሲያ አታኖረን፣አሜሪካ አታኖረን።
Dimts yelem
25k
3:30 "እዚህ ግባ የሚባል የተፈጥሮ ሀብት የሌላት ሀገር" ነው ያልከው? ወይስ ጆሮዬ ነው?
እሱም አገሪቷ ምን እንዳላት አያውቅም ተጽፎ የተሰጠውን ነው የሚያነበው
ነዳጅ ላይ ታካብዳለክ ጨቅላው ብልፅግና መሪህ አብዮ ብር አለኝ እያለ በመቶ ቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ አዲስ ቤተመንግስ መሀል አዲስ አባባ ላይ እሰራለሁ እያለ እሚጋጋጥልህ አሰቁምልን ; ካልሆነ ይሄ ቅጥ ያጣ ዘረኛ መንጋ ሀገራችን የኢትዮጵያችን ደሀ ህዝባችን በረሀብ እና ችግር ጨረሶ ወደ ጋርዮሽ ዘመን ሊመልሰን ነው !
ሰላም ፈታየ እንደት ናችሁ
አንደኛ በኦጋዴን በኩል የተገኘው ነዳጅ ምን ደረሰ ?
ፈታዴይሊ ተጣልቸሀለሁ ለምንየሙስሊሙንዴስታ አልዘገብክም
Ppl needs to learn to live with little. Gas is expensive all over the world. The government cant go on with the break its very hard for a country like Ethiopia.
ሀገረችነ በዉስጥም በዉጭም ፈተና እንደሌጦ ተወጥረ እያለች
አዋቂ ነኝ ብሎ መቀደድ ዉሀ አይቋጥርም
ዶላር ካለህ ስጥ
Focusing on reduction consumption is better solution otherwise the community has no capacity to hold it.
መሽረፈት መቀሌ ሄዶ ያንበድብድ
አግዚኣብሄር ያውቃል ዝም ብላችሁ ታቶኮትክላችሁ አስቲ ጥሩ ነግር ኣስቡ ለኢትዮፒያ አግዚኣብሄር ያውቃል ኙሮ አንደሆነ ለኣለም ነው ደግ ዘመን ያምጣልን ኣምላክ
timing timing, not a good timing even if it is convincing, the result is a chaos
የት አባቱ ይሄዳታል? ገና ሬሳው መስቀል ቀደባባይ ላይ ተዘቅዝቆ ይሰቀላል፣ እኬ እርኩስ ባለጌ
ለምን ኢትዮጵያ ነዳጅ አጋዋ እንጠቀም በነበረው ምርት ልውውጥ ለማድረግ ድርድር አታደርግም መቸም ብር አይበሉ
በዘር እየተባሉ መች ሰጡት ሊሰራ
መቀመጫቸውን ኩዌት ያደረጉት፡፡፡ lol
Zinabi yelmi sheleko aytayim egzhberi gin badi sheleko woha yimolhl geta egizhberi ke chigeri belahnaw
20$k
እረ ምንም ድምፅ የለም ብሩ ሲቆጠር ብቻ ነው የሚታየው እረ ዶላር ወስዋስ አስገባችሁኝ
5 ሚ ንና 5 ቢ ን አጣርተህ ተናገር
ይህ የደካማነት መገለጫ ነዉ
ድምፅ የለም
ገፍፍፌእንዲህእያለህዝብንበለውመምረትካቃተውይልቀቅወንበረን
$$ ያለው ፡ትግራይ እና ኦሮሞ ክልል ነው።፣who cares
Ye enatih ems yidkem. Gimatam
Ere demts mnden new
መንግስት ተብየው ጦርነቱን ትቶ ወደ ልማት ቢገባ ኢትዮጵያ አይደለም ለራሷ ለብዙ ሃገራት ትበቃ ነበር ድጎማውን ማቋረጥ ህዝቡን ለከፋ ችግር ማጋለጥ ነው ከወርቅና ሌሎች መአድናት ላይ ሚያተርፈውን ሚሊዮኖችን የት እያደረሱት ነው ?
መንግስት ጦርነቱን ፈልጎት ነው እንዴ ሚዋጋው ለምን አናስተውልም መፃፍ ስለቻልን ብቻ ዝም ብለን አንፃፍ
@@hayatabdu212 lol ጦርነቱ እንዳያልቅና ገበሬው ወደ እርሻ ሌሎችም ወደየ የስራ መስካቸው እንዳይመለሱ ጦርነት የሚጎትተው ማፍያው አፋኙ መንግስት ተብየው መስሎኝ ?
መፃፍ ብቻ ስለቻልን ብቻ ሳይሆን ስለምናገናዝብ ነው ምን አልባት አንች ማገናዘብና ነገሮችን በተለያዩ አቅጣጫ የማየቱ እውቀቱ ላይኖርሽ ይችላል በአንድ አቅጣጫ ብቻ የምታይ ከሆነ የመንግስት ፕሮፓጋንዳ እንደ ጋሪ በአንድ መንገድ ይነዳሻል ያው አጨብጫቢ ትሆኛለሽ ሶ ነገሮችን መርምሪ የሚመጣውን ብቻ አትቀበይ የምስኪን ገበሬውን ችግር እይ መንግስት ተብየው በሞቀ ቤቱ ተቀምጦ የዳሃን ጩህት አይሰማም የልያን እንባ ያየ አምላክ ከዚህ 666 የሆነ ደም መጣጭ መንግስት ኢትዮጵያን ይገላግላት
Kedekemewe gudegode kofero yerefe
ድምፅ አልባ ምስል ደሞ ምን እንበለው?
አክቲቢሥት እባክህ አንተ ካልከው በላይ ችግር ብትጠራ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጫንቃው ወፍራም ሥለሆነ ይብላኝ ለአቢይና በሌለ አዲሥ ቤተመንግሥት ከልገነባሁ ብሎ ዘራፍ ለሚለው እና ቅልብተኞቹ ደሐ እንደሆነ ያው ደሀ ነው ሺህ ታለበ ያው በገሌ እንዳቸው እንሰሣ ።አበቃ ,
yechi ahun hizbu lay yendaj wagan lemchemer menderderya new lela neger aydelem lemchiw askefi yewaga wedinet mezegajet becha new!!!!
አብይ የኢትዩጵያን ገንዘብ ሙልጭ ባደረገ ቦሀላ ማን ይሆን ኢትዩጵያን የሚሸከማት
Ante
Musho awerage media
begefe yefesesew yensuhe dem kezihem belaye mekera yazenbal abiy fetar yeferdehe kebetu kenberetu kaferaw kalemaw tebaro legochu berehabena bemeteleya etote yemingelatuna ende ketetardo sayeqeberut legebe erat yeteferedebet yeqer yemayebal bedel betefu yekefelehe aremene ......
Wushamati