#ሰበር_
HTML-код
- Опубликовано: 11 ноя 2024
- / @kalkernmedia
#Ethiopia #ShitayeMedia #negashbedada #nahootv #ethyopiannews #artis tv
#ነጋሽበዳዳ #ኢትዮጵያ #pp #tigray #amhara #oromiya #areaya
በፍፁም የሀሰት ስራ አንሰራም፡፡ እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ እውነትን ይከተሉ፡፡
እውነት ይነግሳል!!!
እውነት ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን
መምህር ደረጄ እንኳን በአንተው ሚዲያ በአዲሱ አመት መጣህ።
እንወድሃለን የቤተክርስቲያናችን ፈርጥ ።እግዝሐብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ።
አሜን!
ተባረክ ወንድሜ አርአያ❤ያቀረብከው ሁሉ እውነት ነው ፈጣሪ ልቦናችንን ይመልስልን❤
ሀሉም የምታስተላልፈው መልክት እኮ በጣም ጥሩ። ግን እርጋ የተሞላው ይሁን
እውነትህን ነው ወንድሜ አርአያ ስለዚች ምስኪን ልጅ የስድብ ናዳ ያወረዱባት ስነ ምግባር የጎደላቸው ያሳፍራሉ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብሏል መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እናም ልቦና ይስጣቸው 🙏🙏🙏
የኔ ውድ መልካም ሰው ጋዜጠኛ አርያ መካሻ ፈጣሪ ብርታት ይሁን በርታ ❤🎉❤🎉
ተባረክ፤ነገሮችን የምታይበት መንገድ በጣም በጣም አስተማሪ ሆኖ አግኝቸዋለሁ፤አስተምሮኛልም፡፡ግሩም ነው፤በርታ፤እንዳንተ ያሉትንም ያብዛልን፡፡
ልጅቱ በእግዚአብሔር ፍት የተከበረች ናት ያወሩት ነው ነውራቸው የተገለጠው እንጅ ምንም አይጎልባት እግዚአብሔር የአብርሃምና ሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ የተባረኩ ልጆች ውለዱ ብለናል ያወራችሁት ሼም ሼም ሼም
በሐይማኖት ስም መነገድ አጋንንታዊ አሰራር ሰዎችን ወደ ገሐነም የሚነዱ ዘፋኞች በቃቹ ዞር በሉ ሊባሉ ይገባል በቃ በቃ በቃ በርታ አራያ
ኮንሰርታቸውን ባለመግባት ብቻቸውን ማስቀረት ነው እነዚህ
ወንድሜ ትክክል ነህ ውስጤ ያለውን ነገር ነው የተናገርከው እናመሰግናለን
ወንድማችን እንዳንተ የሚጋፈጡ ወጣቱን የሚያነቁ ወንድሞችን ፈጣሪ ያብዛልን።ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ሳያውቁ መስሎአቸው እነኝህን አወቅን ባዮች ዘፋኞችን ትውልድ አዘናጊዎችን ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።ወጣቶችም እንንቃ ነገሮችን ሁሉ እንመርምር።
እባክህን አትቆጣ ስታቀርብ ,just cool down.
ከቀን ቀን እያበድን ነው እዴት አይናደድ የዲያቆን ሊቅ ተብየውም ህገ ወጥ ጋብቻ ብቻ ስቱን እናያለን ማስተዋሉን ይስጠን
ሁኔታው ያናድዳል ቢሆንም በእርጋታ ያስተላልፍ ለማለት ነው እኔም ይሄን ሀሳብ እስማማለሁ። እርግጥ ነው ሁኔታው ያናድዳል ከሁሉም በላይ ዲያቆን ተብዬው ያረገው ነገር ከምንም በላይ ያበሳጫል እንዲህ ዓይነት አስመሳዬችን ጌታ ከቤቱ ያፅዳ።
በትህትና ነው የምጠይቅህ ፍቃደኛ ከሆንክ ሳትጮህ ረጋ ብለህ ብታወራ መልካም ነው ላስተያየቴ ይቅርታ
በትክክል እኛ ነገ ምንእንደምንሆን አናውቅምእና ብና ስተውል ጥሩነው
ለምንድን ነው ሰታወራ የምትጮኸው
ረዠም አድሜ ላንቺ ለሙሸሪት የሳራና የአብርሐም ያድርግልህ
ቀን የሚያመጣውን ምን እንድሆን አታቅምና አትፍረድ፡፡ ከሱ የአካል መጉዷል ይልቅ የኛ የአእምሮ መጉደል ያሳዝናል
Amen 🙏 🙏 🙏 justice Justice
Thanks for your information especially defending Ethiopian spiritual and traditional heritage from those spoilers. Keep it up Araya!
አረአያ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርታ ወንድሜ በጣም ልክ ነህ❤❤❤❤❤❤❤
ዱባዮች ኤምቢ በሉና ወደክርስቶስ ቤትኑ 🤲🤲🤲🥰🥰
ተረጋጋ
አለው ዋጋ!!!
በተረጋጋ ሁኔታ አውራ please
ወንድሜ ተባረክልኝአይምሮአችን የጎደለው እኮ ዛሬ አይደለም በየቦታው እናታችንን ስንሳደብ ስንሰደብ ዝም ያልን እለት ነው
አርአያ በርታልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቆይ እሷ ግን አይበቃትም እንዴ ዘፈን መዝፈን አረ ይበቃል
ክርስቶስ ሁላችንንም ከነጉድለታችን ሳይመርጥ ህይወቱን ስለዕኛ ከፍሏል ።
እኛ የማይገባን
ወንድሜ አንድ ነገር በአንተ ሀሳብ ላይ እነዚህ ተሳደቡ የተባሉት ትክክል ላይሆኑ ይችላሉ ግን እቺ ሴት እኔ የተሰማኝን ነው እዬ በሽታ የመኪና አደጋ አይደለም በጦርንት አይደለም ተላላፊ በሽታ መሆኑን እያወቀች ምትወልዳቸው ልጆች ራሱ ሳይፈልጉ ወደዚች ምድር መጥተው በዚህ በሽታ ሲሰቃዩ ከዚህ በላይ ሚያም ነገር አለ እንደሰማውት ከሆነ እያወቀች ነው ትዳር የመሰረተችው ነው ተባለው እና ትንሿንም ልጅ በሽታው ጀማምሯታል እንዳየነው ከሆነ እና እዬ ያማል አንተም ተረጋጋ
🙏🙏🙏
በምትለዉ አሰማማለሁ
ተባረክ
Astu we Astu we love you
Astye yene fikir I wish I was there
በርታ ወንድሜ
ትምህርታዊ ነው ወንድሜ !Keep it up bro!!
ወይ ወንድም አርአያ ዘፈንን በ3 ከፍሎ መዝፈንን ያበረታታውን የዳ/ር ዘበነን አስተምሮንም በነካ እጅ ገስጽ።
ፍትህፍትህፍትህለወድማችንተመስገን
ጨዋ ኢትዮጲያዊ ሴት እውነት ነው ጀግናዬ ናት ለኔ❤
Thank you😢😢😢
አርአያ ግን በፖለቲካ መክሰርህ ወደ ሐይማኖት አምጥቶሀል። ነገር ግን ትንሽ ብትረጋጋና የሰከነ ማንነት ብትገነባ ደስ ይላል።
ከመተሐራ
አርአያ ብቻ አይደለም ነጋሽ በዳዳም በፖለቲካው ሲከስሩ ነው ወደ ሃይማኖት የገቡት
ኮማቹም አስተያየት ሰጭውም እምነት አልባ እደሆናችሁ እርግጥ ነው እጅማ በተቆጫችሁ ነበር ኸናተ ምንም አይጠበቅም ነጋሽን መተቸት አይከብድም ፖለቲካውም ውስጥ እያለ ከውሸት ከማስመሰል የጠራ ነበር እውነታው ይህ ነው ሀይማኖት ከለለው ሰው ምንም አይጠበቅም ልቦና ይስጣችሁ@@mulualemgeremew6691
ምን አገባችሁ!! ከፈለጋችሁ ቻናሉን አለመከታተል ትችላላችሁ.
Exactly he is crazy smoker he just need RUclips money 💵 what’s wrong with him
ወገኖቼ፡ እንኳን፡ ለመስቀሉ፡ በዓል፡ አደረሳችሁ! መስቀሌን፡ ተሸከሙ! እኔን፡ በመከተላችሁና፡ በመምሰላችሁ፡ጠሉኝ፡ ሰደቡኝ፤ አሳደዱኝ፤ አሳልፈው፡ ሰጡኝ! እናንተም፡ እንዲሁ፤ በኔና፡ በቃሌ፡ ደስ፡ ይበላችሁ፡ እንጂ፡ እንዳትፈሩ!!!
እማማ አስቴር እረ እፈሩ ጭፈራው ይቅርብዎት በቃ ሁሉም ገደብ
አባባ ጎሳዮ አታፍሩም የስም ሀይማኖተነኞች አይበቃችሁም ።?????????
Astu go head dear
የምታቀርበው ነገር እስኪ እረጋ በል እና አቅርብ ሌላው እንዲረጋጋ እና መልካም ነገር እንዲኖራቸው አይደል ግን አቀራረብ ደስ አይለም
ተባረክ ወንድሜ🙏🏽
በእውነት እጅግአደንቅሀለሁ
yasazenale enadergewene anawekeme ena yeker yebelene fetareye egezyo 🙏🙏🙏
ወንድሜ ይቅርታ ምንም ነገር ለህዝብ ከማቅረብህ በፉት ማወቅ ያለብህን ነገር ማወቅ አለብህ ሰው ግራ አተጋቡ ከሳምንት በፌት በቁርባን የከበሩ ናቸው ቬሏ መልበስ በደል ሊሆን አይችልም መደነቅ ያለብህ ዲያቆን ከ7ዓመቱ ጀምሮ አሜሪካ ያደገ ቅን አገልጋይ ነው በዚህ ሀገር ለዚህ ክብር መብቃት ለእኛ ትልቅ ደስታ ነው አንተ እዛ ሆነህ እንደምታወራው አይደለም
ግን ይሄ የዲያቆን ስርአት አይደለም ዲያቆን ነጭ በነጩን ለብስው በካባችው በሀገር ልብስ ነው ደንቡ አሜሪካ መኖር ና ማደግ ህግ አያስጥስም ይሄ የአለማዊ ስርግ ነው የመስለው
እንዲያውም አሜሪካ ያደጉ ዲያቆናት የበለጠ ስነስርዓት ኦላቸው
ለሁለት ጌቶች መገዛት የለም ከ ቅዱስ ቁርባን የበለጠ ጋብቻ ምን አለ🤔
Mezmur new yayehut min nekah
እንዲህ ንገራቸው ለነ ምግባረ ብልሹ ህዝብ
Please don't scream. We don't get your point
የጎሳዬ በጣም ነው የገረመኝ???
ስለቀኑ ከሚሆን በዘፈኑ በዝሙቱና በመጠጡ ሰለሚጠፋው ሰው ህይወት ቢሆን እንዴት ፈጣሪ በወደደው
Amen Amen Amen
"ነገር ሁሉ ለበጎ ነው" እስር ቤት መዳን የሚገባቸው ነፍሳት ሊኖሩ ይችላሉ
አዉን ዛፋኞች አይድልም, ኤዶ መስቀል አድርግው የምጨፍሩ ሰዎች ናቸው አርምነ እንርሱ ናቸው እግዚአብሔር ልብ ይስጠን 🥲
ሁሉም ኦርቶዶክስ ወደ ኮንሰርቱ እንዳይሄድ በወላደተ አምላክ ስም እማፀናለሁ😢
Let them do their job
Be Tigray ena federal mengest adelem be Tigray ena defn Ethiopia Eritrea turkey,Somalia chaina ,Russia tekalelo nger setasebew letaweraw ejig yezgenanal wendeme
አሁን ነው የባነናችሁት ውይ ምነው አለን አላችሁ ጎርጊስን 60 አመት ጠጥታችሁ አሁን ጠርሙሱ ታያችሁ😂😂😂😂😂
አንዷም አንቺ ወይ ዘመዶችሽ ናቸው
እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ፍትህ ለብሩኬ መታሰር መገደል ለኛ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኞች አዲስ አደለም ይኼ እንደሚመጣ ቀደም ብሎ ስለተነገረን አሁን ግን የተነገረን በሙሉ በአይናችን እያየን ሰለሆነ ይበልጥ ሀይማኖታችን እንድናጠነክር ነው የሆነውግን ጎሳዪና አስቴር ኦርቶዶክስ ናቸው አደሉም ወይ በፊት ባለማወቅ ነው አሁን እየተነገረ እያወቃችሁ ንቀት ያስመስላል ለናንተም አይጠቅማችሁም!!
Dnk ye EGZIABHER set
Erjem edma ketanagre yadililin❤
🙏🙏🙏👍👍👍
የድምጽ ጥራት ያስፈልጋል
❤❤❤❤❤
wendemachen.areya.bertalen.egezabahr.selamun.yanetalen.amen.amen.amen❤❤❤
Ye aufmachen silk yelachum
Tinish sanftem le Muansa
Adobe neber⁉️
በውነት ብልሀል እኔ እድንቄታለው እውነት❤❤❤❤
ወንድሜ በጣም እአመሰግናለሁ ላንተና በዙርያህ ያሉትን ፈጣሪ ይጠብቅልን መልካም የመሰቀሉ በዓል
❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏👍👍👍
ሰላም ሰላም ሰላም
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Ena eju yikoret endeee eree enate denkoro sewochu erefu
ሲጀመርም እነመሀሪ ብራዘርስ ሁሉም ሀይማኖታቸው ፕሮቴስታንቶች ናቸው ስለዚህ ችግሩ ያለው እነጎሳዬ ጋር ነው
Tekekel neh wendeme yemen melkam ledet new abet Ye yegna Ethiopia mewerd 😢
ወይ መከራችን ያልፋል ግን
ኦርቶዶክስ የሞት ሽረት ጭፈራ እናቁም??? ኦርቶዶክስና ጭፈራ ምጠጥ መች ተለያይተው ያውቁና?
Ahun abezahew enjerachw new leba ante min endemitsera man yayihal
አንመጣም መስቀልን በመስቀል ኮንሰርት የለም።
እውነት፡ነው፡እርሱ፡እጅ፡የለውም፡ተሳዳቢዎች፡ደግሞ፡ጭቅላት፡የላቸውም፡የርሱን፡ጉድለት፡እሷ፡ትሞላለታለች፡ትዳር፡አንዱ፡ዩጎደለውን፡ሌላው፡ሲሞላ፡ህይወት፡፡ሙሉ፡ይሆናል፡እመብርሀን፡ትዳርሽን፡ትባርክልሽ፡የኔ፡ጀግና፡እህት።
የምታወሩት ሁሉ እከሌ እንዲህ አደረገ እንዲህ ሆነ ሀሚታ ብቻ ምናለበት ይህን ሥራ ብጀምር ይህን ስልጠና ብትካፈል ኑሮ አኗኗር እንደዚህ ነው እያላችሁ ትምህርት ሠጭ ብትሆኑ አንደበተ ርቱእ ፈጣሪ ያርጋችሁ
Berta wendme ayzok endante aynet sewu seletefa newu yetefanewu
ዘፈን ዘፉኝ የስይጥን ድርጊት አምላካችን እየሱሰ ክርስቶስ የማይከብርበት የማይደስትበት መሆኑን ዘፉኞች ጠንቅቃችሁ እወቁት
ቆይ አሰቴር አወቀ መቼ ነው ዕድሜዬ በቃኝ በዚህ ውሰጥ ብለሸ ቆም ብለሸ ወደቀደምት(የነበርሸበትን ያደግሸበትን ያሳደገሸን ማ/ሰብና ሰነ ምግባርሰ የምታሰታውሸው)ከአንቺ በኋላ የጀመሩ ሰንቶቹ ናቸው አሁንሰ በቃኝ ከሰጋየ ወደነብሴ ቀሪ ሕይዎቴን ለፈጣሪዬ ብለው የነበሩበትን የዳንኪራ ዘመን ትተው ፈጣሪያቸውን እያገለለገሉ ያሉት ቆም ብለሸ አሰቢ እንጂ አሁንማ (ምርኩዝም/cane)ይዠም ቢሆን የምትይ መሰልሸ።እረ አሰቱካዬ ተይ በቃሸ በቃኝን ወደልቦናሸ እንዲያሰገባ በፀሎቴ(እኔ ደካማ ብሆንም)አግዝሻለሁ አንቺም በርቺና በቃኝ ከዚህ በኋላማ ብለሸ ቃልሸን እንደምሰማ አልጠራጠርም።ፈጣሪ ይርዳሸ አሰቱካ
እንዴት ነው ለሐገሩ የቆሰለውን እና ይሄንን አንድ ያደረከው እኔ እስዋን ልወቅስ ሳይሆን አንተን ለመው ቀስ
ነው
የዩ ቱብ ብር ያሳበደዉ ጋዜጠኛ የሚመስል ሰሰዉዬ. ምነዉ ቢቀር ባይበላ
ምንድነው እንደ ባዶ ቆርቆሮ የምትንኳኳው?
Teregagiteh akirib. Bejimla atiferij.
Sound
enesuko bizu likna share lemaggnetnew yemisekayut enji le enat azna aydelem enatnetn enat yalew new yemiyakew
ድባዬች ኦርቶዶክስች ምርጫችሁን እሳትን ክርስቲያን ወንድም እህቶቻችን ወጥሩ
እውነተኛ ንግግር ነው ችግሩ ሕዝባችን ኑሮውን ሚድያላይ እየፃፈእያጣላ እያገዳደለ መኖርን ኑሮውን ስለተያያዘ ብትመክራቸውም አይሰሙም ሞት ያለነው ግን ለሞተ ሰው ልደት የትተደርጎ ያውቃል አዝነው አይምሰልህ ።
የኛ ነገር ጭፈራና ዝሙት ተቆጣጥሮናል፤ኖህ መርከብ ሲሠራ፤እያፌዙበት እነሱ ዝሙት ሲፈጥሙ ባህር እንደዋጣቸው ህዝቦች አንነት ሁነናል፤እናሳዝናለን፡፡የኃጢአት የጥላቻ የዘረኝነት ባህር እየዋጠን ነው፤ሊያጠፋን ነው፤ውሃ ሲወስድ እያሳሳቅ እንዲሉ፡፡
What happens voice
Suiiiiiiiii
🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
አበቅ የለሽ እራሷን የገደለችው እራሷው ናት የልጇን ሞት አውቃም ይሁን ሳታውቅ ለፖሎቲካ ፍጆታ በማዋሏ!! ይሄን መካድ አይቻልም !!
ማውገዝ አለብንን ትተን ያሳዝናል ጭራሽ አንድ ጴንጤ እናንተ ኦርቶዶክሳዊያን ብሎ ነው የተቻት እኔ ግን መርቃታለው ጀግና ናታ ልበ ሙሉ❤
ዘፈን ሀጺያት ነው ። አንተም በወገንተኛ ሀሳብህ ሀጺያት እየሰራህ ሆድህን ትሞላ የለ ። ያው ነው ።
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Bertalin wandimachin idme tena mastawalun tibabun yistik fetar ለ ህዝቡም ማስተዋልን yadil
ገበሬበበሬያርሳልፈጣሪበሰውምላስያርሳልእሳደማጀግናናትፈጣሪበሰጠውስጣታፈጥራአላስቀረውምአሳቢሚስትሰጠውፈጣሪየፍቅርፀጋያልብሳቸው