Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እመኑን የኢትዮጵያ ተሳኤ ቅረብ ነው ኢትዮጵያ እማማየ ተሳኤሽን ያሳየን💚💛❤ አሜን አሜን አሜን ይህን ኮሜት የሚአነብ ሁሉ አሜን ይበል
ተባረክልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደ አንተና ነጋሽ ዘወይንዬነ በሰላም በጤና ይጠብቅልን።
Amennnnnnnn amen amen ❤❤❤
ፈጣሪሆይ ኢትዮጵያን 💚💛❤️ሃገራችንን ከጥፋት ከውድቀት አድንልን😢😢🙏
ምን አንደምል ቃላት አጠረኝ እንባና ሲቃ ተናነቀኝ ፈጣሪ ሀራችንን አንተ ጠብቀት ባህሏን ወጓን አንተ ጠብቅልን ትውልድ ተበላሽቶ ከማየት የበለጠ ከባድ ነገር የለም የነገ ሀገር ተረካቢ ልጆች ተሳጣነ ፈጣሪ ሆይ በከነ ጥበብክ አንተ ኢትዮጵያን ታደጋት
@@abslotige8107 አሜን ❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ትልቅ ተግባር ነው ነጋሽና አርአያ ተባረኩልን ።
እግዚኦኦኦኦኦኦ ጌታሆይ መምጫህ ናፈቀኝ እምሰማዉ ሁሉ ጆሯችንን ጭዉ አረገን ወዴት እንሂድ አርአያ እግዚያብሄር ይባርክህ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
ወይኔ አምላኪዬ ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ ምንእየሆንን እንደሆነ አልገባኝም ገንዘብ ያመጣብን ጉድ ነው ኧረእየጠፋን ነው የፈጣሪ ቁጣው ያሰፈራኛል ሰዶምና ጎመራ በእሳት እንዳንበላ ተግተን እንፀልይ
የነገር ማቂያው ምልክቶች እኛ በሃይማኖታችን ጠንክረን ነገን ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅ ይበልጣልና እንበርታ።እንተም በርታ።
የየዃንስ መልእክት ምዓራፍ 2 ቁጥር ከ15_17 የሚለዉ አለምን ወይም በአለም ያሉትን አትዉደዱ በአለም ያለዉ ሁሉ እርሱም በስጋ ምኞት የአይን አምሮት ስለገንዘብም መመካት ከአለም ስለሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ ማንም አለምን ቢወድ ያባት ፍቅር በሱ ዉስጥ የለም አለሙም ምኞቱም ያልፋሉ የእግዚህ አብሔርን ፍቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል!!እግዚህ አብሔር ከዚህ ወገን ያድርገን🙏🙏
እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ይህችን መሬት ይህን ህዝብ ምህራቱን አውርድልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks my brother ❤❤❤
ፈጣሪ ይባርክህ ትክክል የሆነ አቀራረብ ነው አምላክ ይድረስልን
ቤተ እምነታቸዉን ሊከፈት ነዉ ብለህ አስተካክል የተከበረ መስጊድ ስም ከነዚህ ሰዎችጋ አታንሳ በአላህ ቀይረዉ ❤❤
ብዙ ኡስታዞች፣ ቄሶች እና ፓስተሮች አሉ። ከሁላችንም የሚጠበቀው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ❤❤🙏🙏🙏🙏
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ተሰሀለነ ምን እየተደረገ ነው እረ እናልቅስ ጌታ ሆይ ተለመነን😢😢😢😢
በርታልን ወንድማችን ችግራችንን በግልፅ ማውራቱ ጥሩ ነው:ትውልዱ እየጠፋ ሲኖዶሱ ግን ሌላ ጉዳይ ላይ ነው
ይሄን፡ መስማት፣ በራሱ፡ እጅግ፡ ከሞትም ሞት ነዉ። ወይኔ፡ ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የማንም ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ሁነሽ፡ ከማየት ሞቴ፡ ይሻላል!ወንድሜ ስለ እውነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ!!!!❤
አሜን፡ አርአያ፤ በነገራችን፡ ላይ፡ ሸሚዝህ፡ ታምራለች! በርታ፡ ወንድሜ፡ የአገራችን፡ ጠቃሚ፡ ባሕል፡ እንዳይጠፋ!
ምንእየሰማን ነው አረአላህዬ ጥሩግዜ አምጣልን።
እግዚአብሔር ሆይ ና😢
አቤቱ ሁሉም ምትችል አምላክ ሆይ🤲🤲🤲 🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ማረን ይቅር በለን እንደ በደላችንሳይሆን እንደ ማሀርነትህ ማረን ይቅር በለን ጌታዬ ሆይ አሜን አሜን አሜን
Wendemachin kalehiweten yasemalen. Yemimelese libonan yadelen 🙏 🙏 🙏
እግዚኦ ማሀርነ ክርሰቶስ😭😭😭💔አልቀናል
አሜን
እግዚአብሔር ይጠብቀን ።እያንዳዳችን በዓይነ ቁራኛ ልንጠባበቅ ይገባል !!!
በርታ ወንድማችን ❤❤❤
አምላክ ሆይ ማረን
Tebarek yene wendm God bless you ❤❤❤❤
ጎበዝ በስምንተኛው ሺህ የማይሠማ የለም። ብዙ እንግዳ ትምህርቶችም ይመጣሉ። በእጅጉ መጠንቀቅ ይኖርብናል።
አቤት,ፈጣሪዬ,ሆይ,አንተማረን,
Gaye kayehu gedayacewu ene ena gadegnoche serachen enesun megdel yehonal wollahi egelachewalehu alemerm
Ye mesalemya ehil bernda ጫኝ እና አውራጅ የተደራጁ ወጣቶች በጣም እየተበደሉ ነው በኮሚቴ ስም የተሠየሙ ሌቦች የላባቸውን ማግኘት አልቻሉም 4ወር ያክል ነው የላባቸው እየተመዘበረ ያለው erdachew le nebsh yehonhal
የሕፃናት የሴቶች ሚኒስቴር በራሱ መዘጋት አለበት ወላጆች እንደድሮ መብታቸው እንዲጠብቅ መብት ይመለስላቸው ብለን መጮህ አለብን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እግዚአቢሄር ማስተዋልን ይስጠን ንግግርህ ግን ሁሉን ?
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ ሰሞኑን ደስ ብሎናል ትራምፕ ስለተመረጠ ሲሉ ይስተዋላሉ ይኸውም ግብረ ሶዶምን ይጠየፋል ብለው ያውም እኮ ኢትዮጵያ ያሉት ናቸው ይሄንን የሚሉት እራሳቸው እንደመታገል ትራምፕ መቶ ሊታገልላቸው እኛ እኮ በሰልፍም በፊርማም እየታገልን ነው ልጆቻችንንም በምንችለው አቅም አስተምረን እየተቆጣጠርን ነው:: መምህር ደረጀ ዘወይንዬ ብዙ ታግሏል ግን ማንም ያገዘው የለም እዚህ አሜሪካ ቁጭ ብለን እየተቃጠልን ጭራሽ በገሃድ መስጊድ መክፈት ማሰብ ይሄ እርግማን ነው:: አርአያ አስተሳሰባችን ልክ ነው የፖለቲካ ጨዋታ ነው ግን የኢትዮጵያ ነገር ያሳስበኛል:: ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘን::
የኔ እናት ሢያሣዝኑ ❤❤❤❤❤
አንዱ የባእዳዊ ባህል ወደ አገርና ህብረተሰብ በቅላሉ ሊገባበት መግቢያ መንገድ በእርዳታ ሥም ሊሆን ይችላልና በዚህ ቦታ ትኩረት ያስፈልጋል፤ታዳጊዎችን ሊጎድ ይችላሉና።
ተመስገን በእኛ ስአት እደዚህ ነበርን
ለጀሮም ይክብዳል እረ ቆሞ ብለንአናስብ ወዴት እየሄድን አቤቱ ተመልከተን
Ene bemiserabet hospital enat yelijuwan askeren bejerbawa azila wedebetuwa yehedech enat neberech mekina leaskeren yemiteykut genzeb kesew akim belay new betam yasazinal
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤ ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤
ENAMSGENALEN!!!
Geta hoyyyyy dereselen abetu yker belen
አቤት ፈጣሪ አድነን
እስኪ መጀመሪያ ንግድ ከቤተክርስቲያን ተጠራርጐ ይጥፉ ሌላውን ተውት፡፡
ሰላም አርያ
ኤርታሌ -------- !
በቃ መንግስት ዝም አለ እኮ በቃ ህዝብ ተነስ የራስህን እርምጃ ውሰድ በየአካባቢ
ህዝቡ መደራጀት አለበት ጎሬበት መተዋወቅ አለበት ልጅም የት እደሚውሉ ማወቅ ወላጆች ልጆቻቸው በስነ ምግባር ማሳደግ
የሁሉ በንግስተ ነገስት እህተማርያም ተነግረዋል የዋልዲት እምላክ ምልእክት ስምተናል እሁን እይደለም ምንስማው ያለን
ወገኖቼ እንዴት ምንብለን ብንጸልይ የድንግል ማርያም ልጅ ይታረቀን ይሆን ???
ወገኖቼ፡ ልመስክርላችሁ፡ በዓለም፡ ላይ አንዳንዶች፡ ስራ፡ ለማግኘት፤ ድህነትን፡ ለማምለጥ፤ እየቀፈፋቸው፡ አጸያፊ፡ ኑሮ፡ ውስጥ፡ የገቡት፡ ሲናገሩ፡ በጣም፡ ታለቅሳላችሁ! ድህነት፡ ጌታን፡ አስካደ! ሐብትና፡ ዝና፡ የፈለጉ፡ አርቲስት፡ ዘፋኝ?
እሷ ሲያምራትስ
አዎ የሁላችንም ጥፋት ነው ።
እና በትክክል ውስጥ ያሉት በቤተክርሥትያን ውሥጥ በመሥጊድ ያሉት ይህን የሚደግፉት ናቸው
ጌ መስጂድ ምን ማለትነው መናናቃችን አልበዛም
በስመአብ ምን አይነት ጊዜ ደርስን
ለቤ/ክ ሁላችንም ወታደር መሆን አለብን። ማንም ላይ ጣት መቀሰር አንችልም።
በጀቱን አነከቱት ማለት ነው?
er.mednylmeso.alh.yblen👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ታዲያ ኦርቶዶክስን የሚጠሏት ለዚህ ነው እኮ።
አርያ የምወድህ እኮ በምክንያት ነው ትለያለህ
የሚሸፍን. ቲውሊድ. ነን. ይሚራን
Egziho marene krstos egziho marene krstos egziho marene krstos 😢😢😢😢😢😢ante tebken😮😮😮😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Egezewo yeqerebelen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
እረ እናንተ ምን እየተካሄደ ነው እስከ ፈጣሪ ድረስልን
እውነት ነው የሞቱት ፀድቀዋል😢😢
ኢትዮጵያ ውስጥ ጌይ መስጊድ ሊሰሩ ነው ? አይመስለኝም አውቀው ሊያጣሉ ነው ኦርቶዶግሱም ሙስሊሙም ጴንጤውም ካቶሊኩም መተባበር አለባቸው መስጊድ እንዳይሰራ እውነት አሁንስ የሞቱት ተሻሉ ምንም አይሰሙም አያወሩም
ሰው የዘራውን ያጭዳል ያጨደውን ይሰበስባል
Endieeee ene Christan negne endeza betaseb ene negne andegna selamawie self yemewetaw. Beyetuem haymanot gebresodomawie….. mekefet yelebetem.
ለምን ለዚህ ጳጳስ ነኝ ባይ የአህያስጋ እያረዳችሁ አታበሉትም
@@abrhetgirmaye እንዴ ብፁዕ አቡነ በርናባስ እጅግ ሊቅ እና የክርስቶስ ፍቅር የገባቸው ምሁር ናቸው
ወዳጄ መስኪድ ከማለት የፀሎት ቤት ብትል አይቀልም?
መስጊድ ማለት ምን ያሳፍራል
አርአያ ነው እንዴ ያለው አቡበከር አለ አርአያ ለኛ አቀረበ ሰህተቱ ምንድን ነው
ደደብ
እኔም ገረመኝ 😂ኦኦኦኦ
መሥጊድ የሚለው ሌላት ርጉም አለውዴ😂😂😂
Old man የኔ ፋራ
Eslmina eko homisexual aykeleklm even prophet also kiss children boy
ዉሸት የዘመኑ የብልፅግና መጎናፀፊያዉ
አንተ ትግሪ ስለሆንክ ነዉ የተበሳጨኸዉ። በጣም የተደናበርክ ነህ።
የጌ መስኪድ ሚባል የለም መስጂድ ለሙስሊ ብቻ ነዉ ኣንተ ፋኖ ነህ ኣዉቀህ ነዉ ሙስሊሙን ከመንግስት ጋር ለማናከስ ፈልገህ ነዉ ሙስሊም ሁሉም ነገር በመረጃ ነዉ ሚናገረዉም የሚያምነዉም ኣንተ መስጂድ ስለምትጠላ ለማንቋሸሽ ፊልገህ ነዉ ኣፀያፊ ነገር ከመስጂድ የለጠፍከዉ
አይ አርያ ወንድሜ የከብቶችን ነገር ስትነግረን አንድ ነገር አስታወስከኝ ከዛሬ 11 አመት በፊት የስራ እድል እየተፈጠረ ወጣቱ እየተደራጀ ነበር እና አንድ ወጣት ከሚዲያ የመጡ ሰዎች በጣም ትርፋማና ሰዎችን እየረዳ ወደ 100 ሺ ብር ተቀማጭ አለኝ ብለህ ተናገር ብለውት ከዛ ያልጅ አውርቶ አውርቶ መቶ ሺብሩ ላይ ሲደርስ እሯ የለለኝን ከየት ላምጣው ነው ያለው እታድያ ቆራርጠው አቀረቡት አየነው እና ይህ ነገር በጣም ነው የሚገርሙት ዛሬ ዛሬ ሚዲያ ማየት አቁመናል !!!Etv. Walta. Fana. የሚባሉት በተለይ ምንም እውነት የላቸውም
እመኑን የኢትዮጵያ ተሳኤ ቅረብ ነው ኢትዮጵያ እማማየ ተሳኤሽን ያሳየን💚💛❤ አሜን አሜን አሜን ይህን ኮሜት የሚአነብ ሁሉ አሜን ይበል
ተባረክልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደ አንተና ነጋሽ ዘወይንዬነ በሰላም በጤና ይጠብቅልን።
Amennnnnnnn amen amen ❤❤❤
ፈጣሪሆይ ኢትዮጵያን 💚💛❤️ሃገራችንን ከጥፋት ከውድቀት አድንልን😢😢🙏
ምን አንደምል ቃላት አጠረኝ እንባና ሲቃ ተናነቀኝ ፈጣሪ ሀራችንን አንተ ጠብቀት ባህሏን ወጓን አንተ ጠብቅልን ትውልድ ተበላሽቶ ከማየት የበለጠ ከባድ ነገር የለም የነገ ሀገር ተረካቢ ልጆች ተሳጣነ ፈጣሪ ሆይ በከነ ጥበብክ አንተ ኢትዮጵያን ታደጋት
@@abslotige8107 አሜን ❤
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ ትልቅ ተግባር ነው ነጋሽና አርአያ ተባረኩልን ።
እግዚኦኦኦኦኦኦ ጌታሆይ መምጫህ ናፈቀኝ እምሰማዉ ሁሉ ጆሯችንን ጭዉ አረገን ወዴት እንሂድ አርአያ እግዚያብሄር ይባርክህ
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን
ወይኔ አምላኪዬ ወዴት እየሄድን ነው ጎበዝ ምንእየሆንን እንደሆነ አልገባኝም ገንዘብ ያመጣብን ጉድ ነው ኧረእየጠፋን ነው የፈጣሪ ቁጣው ያሰፈራኛል ሰዶምና ጎመራ በእሳት እንዳንበላ ተግተን እንፀልይ
የነገር ማቂያው ምልክቶች እኛ በሃይማኖታችን ጠንክረን ነገን ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅ ይበልጣልና እንበርታ።እንተም በርታ።
የየዃንስ መልእክት ምዓራፍ 2 ቁጥር ከ15_17 የሚለዉ አለምን ወይም በአለም ያሉትን አትዉደዱ በአለም ያለዉ ሁሉ እርሱም በስጋ ምኞት የአይን አምሮት ስለገንዘብም መመካት ከአለም ስለሆነ እንጂ ከአባት ስላልሆነ ማንም አለምን ቢወድ ያባት ፍቅር በሱ ዉስጥ የለም አለሙም ምኞቱም ያልፋሉ የእግዚህ አብሔርን ፍቃድ የሚያደርግ ግን ለዘላለም ይኖራል!!
እግዚህ አብሔር ከዚህ ወገን ያድርገን🙏🙏
እግዚኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦ መሀረነ ክርስቶስ
እግዚአብሔር ይህችን መሬት ይህን ህዝብ ምህራቱን አውርድልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thanks my brother ❤❤❤
ፈጣሪ ይባርክህ ትክክል የሆነ አቀራረብ ነው አምላክ ይድረስልን
ቤተ እምነታቸዉን ሊከፈት ነዉ ብለህ አስተካክል የተከበረ መስጊድ ስም ከነዚህ ሰዎችጋ አታንሳ በአላህ ቀይረዉ ❤❤
ብዙ ኡስታዞች፣ ቄሶች እና ፓስተሮች አሉ። ከሁላችንም የሚጠበቀው ግንዛቤ ማስጨበጥ ነው
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን ❤❤🙏🙏🙏🙏
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ተሰሀለነ ምን እየተደረገ ነው እረ እናልቅስ ጌታ ሆይ ተለመነን😢😢😢😢
በርታልን ወንድማችን ችግራችንን በግልፅ ማውራቱ ጥሩ ነው:ትውልዱ እየጠፋ ሲኖዶሱ ግን ሌላ ጉዳይ ላይ ነው
ይሄን፡ መስማት፣ በራሱ፡ እጅግ፡ ከሞትም ሞት ነዉ።
ወይኔ፡ ሀገሬ እምዬ ኢትዮጵያ የማንም ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ሁነሽ፡ ከማየት ሞቴ፡ ይሻላል!
ወንድሜ ስለ እውነት እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ!!!!❤
አሜን፡ አርአያ፤ በነገራችን፡ ላይ፡ ሸሚዝህ፡ ታምራለች! በርታ፡ ወንድሜ፡ የአገራችን፡ ጠቃሚ፡ ባሕል፡ እንዳይጠፋ!
ምንእየሰማን ነው አረአላህዬ ጥሩግዜ አምጣልን።
እግዚአብሔር ሆይ ና😢
አቤቱ ሁሉም ምትችል አምላክ ሆይ
🤲🤲🤲 🙏🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማረን ይቅር በለን እንደ በደላችን
ሳይሆን እንደ ማሀርነትህ ማረን ይቅር በለን ጌታዬ ሆይ አሜን አሜን አሜን
Wendemachin kalehiweten yasemalen. Yemimelese libonan yadelen 🙏 🙏 🙏
እግዚኦ ማሀርነ ክርሰቶስ😭😭😭💔
አልቀናል
አሜን
እግዚአብሔር ይጠብቀን ።እያንዳዳችን በዓይነ ቁራኛ ልንጠባበቅ ይገባል !!!
በርታ ወንድማችን ❤❤❤
አምላክ ሆይ ማረን
Tebarek yene wendm God bless you ❤❤❤❤
ጎበዝ በስምንተኛው ሺህ የማይሠማ የለም። ብዙ እንግዳ ትምህርቶችም ይመጣሉ። በእጅጉ መጠንቀቅ ይኖርብናል።
አቤት,ፈጣሪዬ,ሆይ,አንተማረን,
Gaye kayehu gedayacewu ene ena gadegnoche serachen enesun megdel yehonal wollahi egelachewalehu alemerm
Ye mesalemya ehil bernda ጫኝ እና አውራጅ የተደራጁ ወጣቶች በጣም እየተበደሉ ነው በኮሚቴ ስም የተሠየሙ ሌቦች የላባቸውን ማግኘት አልቻሉም 4ወር ያክል ነው የላባቸው እየተመዘበረ ያለው erdachew le nebsh yehonhal
የሕፃናት የሴቶች ሚኒስቴር በራሱ መዘጋት አለበት ወላጆች እንደድሮ መብታቸው እንዲጠብቅ መብት ይመለስላቸው ብለን መጮህ አለብን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እግዚአቢሄር ማስተዋልን ይስጠን ንግግርህ ግን ሁሉን ?
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አሉ ሰሞኑን ደስ ብሎናል ትራምፕ ስለተመረጠ ሲሉ ይስተዋላሉ ይኸውም ግብረ ሶዶምን ይጠየፋል ብለው ያውም እኮ ኢትዮጵያ ያሉት ናቸው ይሄንን የሚሉት እራሳቸው እንደመታገል ትራምፕ መቶ ሊታገልላቸው እኛ እኮ በሰልፍም በፊርማም እየታገልን ነው ልጆቻችንንም በምንችለው አቅም አስተምረን እየተቆጣጠርን ነው:: መምህር ደረጀ ዘወይንዬ ብዙ ታግሏል ግን ማንም ያገዘው የለም እዚህ አሜሪካ ቁጭ ብለን እየተቃጠልን ጭራሽ በገሃድ መስጊድ መክፈት ማሰብ ይሄ እርግማን ነው:: አርአያ አስተሳሰባችን ልክ ነው የፖለቲካ ጨዋታ ነው ግን የኢትዮጵያ ነገር ያሳስበኛል:: ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘን::
የኔ እናት ሢያሣዝኑ ❤❤❤❤❤
አንዱ የባእዳዊ ባህል ወደ አገርና ህብረተሰብ በቅላሉ ሊገባበት መግቢያ መንገድ በእርዳታ ሥም ሊሆን ይችላልና በዚህ ቦታ ትኩረት ያስፈልጋል፤ታዳጊዎችን ሊጎድ ይችላሉና።
ተመስገን በእኛ ስአት እደዚህ ነበርን
ለጀሮም ይክብዳል እረ ቆሞ ብለን
አናስብ ወዴት እየሄድን አቤቱ
ተመልከተን
Ene bemiserabet hospital enat yelijuwan askeren bejerbawa azila wedebetuwa yehedech enat neberech mekina leaskeren yemiteykut genzeb kesew akim belay new betam yasazinal
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤ ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤
ENAMSGENALEN!!!
Geta hoyyyyy dereselen abetu yker belen
አቤት ፈጣሪ አድነን
እስኪ መጀመሪያ ንግድ ከቤተክርስቲያን ተጠራርጐ ይጥፉ ሌላውን ተውት፡፡
ሰላም አርያ
ኤርታሌ -------- !
በቃ መንግስት ዝም አለ እኮ በቃ ህዝብ ተነስ የራስህን እርምጃ ውሰድ በየአካባቢ
ህዝቡ መደራጀት አለበት ጎሬበት መተዋወቅ አለበት ልጅም የት እደሚውሉ ማወቅ ወላጆች ልጆቻቸው በስነ ምግባር ማሳደግ
የሁሉ በንግስተ ነገስት እህተማርያም ተነግረዋል የዋልዲት እምላክ ምልእክት ስምተናል እሁን እይደለም ምንስማው ያለን
ወገኖቼ እንዴት ምንብለን ብንጸልይ የድንግል ማርያም ልጅ ይታረቀን ይሆን ???
ወገኖቼ፡ ልመስክርላችሁ፡ በዓለም፡ ላይ አንዳንዶች፡ ስራ፡ ለማግኘት፤ ድህነትን፡ ለማምለጥ፤ እየቀፈፋቸው፡ አጸያፊ፡ ኑሮ፡ ውስጥ፡ የገቡት፡ ሲናገሩ፡ በጣም፡ ታለቅሳላችሁ! ድህነት፡ ጌታን፡ አስካደ! ሐብትና፡ ዝና፡ የፈለጉ፡ አርቲስት፡ ዘፋኝ?
እሷ ሲያምራትስ
አዎ የሁላችንም ጥፋት ነው ።
እና በትክክል ውስጥ ያሉት በቤተክርሥትያን ውሥጥ በመሥጊድ ያሉት ይህን የሚደግፉት ናቸው
ጌ መስጂድ ምን ማለትነው መናናቃችን አልበዛም
በስመአብ ምን አይነት ጊዜ ደርስን
ለቤ/ክ ሁላችንም ወታደር መሆን አለብን። ማንም ላይ ጣት መቀሰር አንችልም።
በጀቱን አነከቱት ማለት ነው?
er.mednylmeso.alh.yblen👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ታዲያ ኦርቶዶክስን የሚጠሏት ለዚህ ነው እኮ።
አርያ የምወድህ እኮ በምክንያት ነው ትለያለህ
የሚሸፍን. ቲውሊድ. ነን. ይሚራን
Egziho marene krstos egziho marene krstos egziho marene krstos 😢😢😢😢😢😢ante tebken😮😮😮😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Egezewo yeqerebelen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
እረ እናንተ ምን እየተካሄደ ነው እስከ ፈጣሪ ድረስልን
እውነት ነው የሞቱት ፀድቀዋል😢😢
ኢትዮጵያ ውስጥ ጌይ መስጊድ ሊሰሩ ነው ? አይመስለኝም አውቀው ሊያጣሉ ነው ኦርቶዶግሱም ሙስሊሙም ጴንጤውም ካቶሊኩም መተባበር አለባቸው መስጊድ እንዳይሰራ
እውነት አሁንስ የሞቱት ተሻሉ ምንም አይሰሙም አያወሩም