እጂግ በጣም አዋጭ የአጃክስ ማምረቻ ማሺን ዋጋ በቀላሉ በማምረት ገቢዎን ያሳድጉ /ajax soap making machine price 75 kg per hour

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 50

  • @welo4610
    @welo4610 2 года назад +4

    እናመሰግናለን ያተ አይነቱን ያብዛልን

  • @orlyashata4976
    @orlyashata4976 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ለመረጃህ በርታ

  • @tube2747
    @tube2747 2 года назад +6

    አጎቴ ገዝቷል ከልክበት ቦታ ትክክል ነህ አህማ በርታ

  • @tube2747
    @tube2747 2 года назад +2

    model 3 የሚባለው አሪፍ ነው ጊዜን ያቀላል

  • @AbebaKebede-bv9pj
    @AbebaKebede-bv9pj 7 месяцев назад

    ከምንድነው የሚሰራ ግባዓቸቱ ከየት ነው የሚገኘው?

  • @danielayele8254
    @danielayele8254 3 месяца назад

    የልብስ ሳሙና+የገላ ሳሙና+አጃክስ ደርቦ በአንድ ላይ የሚያመርት ማሽን ስለአላቸው ስለዚያ አቅርብልን

  • @amalayumame7548
    @amalayumame7548 2 года назад +1

    lemseten Mereka enamesegnalen

  • @ZeynuZe
    @ZeynuZe 5 месяцев назад

    መጀመራያ ትምርቱን መማር አለብን ማነው እሜስተምረው

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад

    በዚህ ዎጋ ሁለት ማሽንን ያካተቸ የገላ የልብስን የጨመረ ነው አኔተ ያቀረብከው ደግሞ አጃክስ ብቻ

  • @YisakMilkiyas
    @YisakMilkiyas 10 месяцев назад

    Ok

  • @EsubalewBelie
    @EsubalewBelie 6 месяцев назад

    የማሽኑ ዋጋ ጥሬቀውስ ከየት ነው ሚገኝ

  • @kedijjamo9277
    @kedijjamo9277 Год назад

    ማሽኑ የትነዉ ሚሸጠዉ ባታዉ ጠቁሙ ትምህሪቱስ ማነዉ ሚያስተምረዉ

  • @melakukidane8067
    @melakukidane8067 5 месяцев назад

    አሁናዊ ዋጋ ንገረኝ እባክህ

  • @gftf7645
    @gftf7645 3 месяца назад

    Gaariidhaa

  • @mulukenzewde766
    @mulukenzewde766 11 месяцев назад

    ዋጋ ስንት ነዉ ግባአቱንስ የት ማግኝት ይቻላል

  • @MohammedIbrahim-vc2kr
    @MohammedIbrahim-vc2kr 2 года назад

    Bizu gize azaksim yalibsi samunam yamartal nw bizu sawochi yamilut isti yalibsi amirtachu bitasayun

  • @MesfinKassa-dt9ml
    @MesfinKassa-dt9ml Год назад

    የማሽኑ ዋጋው ስንት ነው

  • @MohammedIbrahim-vc2kr
    @MohammedIbrahim-vc2kr 2 года назад

    masha alla bartalin silk bitasqamixilin

  • @assdf4222
    @assdf4222 Год назад

    ቁጥርህን አስቀምጥ

  • @assefacheru8791
    @assefacheru8791 Год назад

    ሁሉንም የሰሙና አይነቶች መስራት ይችላል ወይ?
    ሞልዶቹን በመቀያየር አጃክስ የልብስ ሳሙና የገላ ሳሙና መስራት ይቻላል ወይ?17kwማለት የትኛው ቆጣሪ 3 phase or single phase ? ግልፅ ቢሆን?

  • @mafi443
    @mafi443 2 года назад

    ቁጥር፣አስቀምጥልን

  • @getahunshiferaw3549
    @getahunshiferaw3549 Год назад

    ዋጋው ሢንት ነዉ

  • @Economist-1621
    @Economist-1621 9 месяцев назад

    Gibatu man yahl yfejal

  • @abushassefa320
    @abushassefa320 2 года назад

    ስልክ ቁጥር

  • @gemechuashore10
    @gemechuashore10 2 года назад

    Talkem powder yet magegnati yichalali

  • @Yuti-c9n
    @Yuti-c9n 2 года назад

    በሲንግል ፌዝ ይሰራል??

  • @wayniwolleyewa5515
    @wayniwolleyewa5515 Год назад

    ስንት ኮተት አለው ዮፍ ቆጣሪ እራሱን የቻለ በዚህ ላይ ዋክሱ

    • @ZeynuZe
      @ZeynuZe 5 месяцев назад

      ሰርተህ ታውቃለህ ካሁን በፊት

  • @Baji_trade
    @Baji_trade 2 года назад

    የተጠቀምቀው ቪዲዮ የኔ ነዉ ማሽኖቹም የኔ ናቸው የራስህን ምክሰርና ፕሎደር አታሳይም

    • @ahmatube
      @ahmatube  2 года назад

      በውስጥ አውራኝ የአጃክስ ማሺን አገራችን ቡዙ ቦታ ይሰራል እኔ የማቀውን ነው የተቆምኩት አተም እሰራለሁ ካልክ መረጃአጋራኝ ስልክህን አስቀምጥለሀለሁ

    • @Baji_trade
      @Baji_trade 2 года назад

      አንተስ ማስታወቂያ ስትሰራ ሙሉ መረጃው የማሽኑን አይነት ከራሱ ትወስዳለህ እንጂ እንዴት የሌላን ሰው ማሽንና ቪዲዮ ዳውንሎድ አርገህ ትጠቀማለህ አንተስ ያልከው ድርጅት የማያመርተውን ማሽን ማሳየት ሰዎችን መሸወድ አይደለም እንዴ

    • @Baji_trade
      @Baji_trade 2 года назад

      @@ahmatube ኮፒ ራይት ብዬ ሪፖርት ከማድረጌ በፊት ቪዲዮውን አንሳው

    • @ahmatube
      @ahmatube  2 года назад

      አረ ብራዘር እኔ ዋና አላማዬ በምን ያህልገዘብ መስራት እደሚቻል እና ሰለአጃክስ መረጃ እጂ ሰለ ማሺኑ ማስታወቂያ እየሰራሁ አይደለም ያተንስ ቪዶ ብጠቀም መጥፎ ማሺን አለው ብዬ ስም አላጠፋሁ

    • @Baji_trade
      @Baji_trade 2 года назад

      @@ahmatube ስለ ቢዝነሱ መረጃ ለመስጠት ቢሆን its ok ስለማሽንና ስለሆነ ኢንጂነሪንግ ስለሚሰራው ማሽን ነዉ ያወራሀው አንተራሱ አይሰማህም እንዲህ ቢደረግብህ

  • @WosenyelehDgaf
    @WosenyelehDgaf 11 месяцев назад

    Yet new yemigegnew

  • @Dararo25
    @Dararo25 Год назад

    yet yigegnal machine

  • @seyfedinseid8253
    @seyfedinseid8253 Год назад

    Adress

  • @hitutdasse2514
    @hitutdasse2514 Год назад

    Wagaws

  • @tesfayeejjegu3410
    @tesfayeejjegu3410 Год назад

    17kw ማለት በማንኛዉም ቆጣሪ የሚሰራ ማለት ነዉ? ዉሸታም