ኬክ መስሪያ ማሽን ዋጋ |price of cake making machine |ዳቦ መጋገሪያ|bread making machine | Tirita business review

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 17

  • @robatube8574
    @robatube8574 15 дней назад +5

    እቃው በጣም ጥሩ ሁኖ ዋጋችሁን በጣም አጋነናችሁት የኬክ ዲኮር መቀቢያ ማሽን 600$ ነው የሚሸጠው በእኛ ሀገር 90ሺ አይበልጥም 130ሺ የዋጋ ልዩነት በጣም ብዙ ነው ፌር አይደለም ሀገር ውስጥ ከሚገዛ ከውጭ ማስመጣት ይቀላል

  • @helensisay1160
    @helensisay1160 14 дней назад

    በጣም ትልቅ መረጃ ነው Thank you

  • @Alhamdulilah4368
    @Alhamdulilah4368 15 дней назад +1

    aemsegnalhu ahun lay yemflgew eka new እግረ መንገዳቹ ኬክ ቤት ቀለል ያለች ለመክፍት ሰንት ይፈጃል

  • @ابوحسن-س1ش1ر
    @ابوحسن-س1ش1ر 11 дней назад

    Wawwwww Beautiful ❤

  • @EtetaEteta
    @EtetaEteta 15 дней назад

    ኦቭኑ የክሬሙ እና ዲኮር ማድረጊያው የሶስቱ ዋጋ ስንት ነው

  • @NIMA-r6j
    @NIMA-r6j 14 дней назад

    በርታ ወንድማችን ምኞቴ ነዉ አላህ ያሳካልሽ በሉኝ

  • @የድንግልማርያምልጅየኢየሱ

    220 shi betam betam wud new

  • @EyobDenboba
    @EyobDenboba 15 дней назад +1

    በጣም በጣም በዛ 220 ሺ ብር በጣም ውድ ነው

  • @RiyaadHusen-o6z
    @RiyaadHusen-o6z 15 дней назад

    ሀይ የ ዳቦስ ማብኪያው እና ማጋገርያው ስንት ነው

    • @robatube8574
      @robatube8574 15 дней назад +1

      20kg ማቡኪያ 195ሺ
      ማኮፈሻ 95ሺ
      መጋገሪያ ባለ 3ፓትራ እስከ 145ሺ
      ለተጨማሪ ፓትራ ወጪ 15ሺ ብር
      በድምሩ 450ሺ ለማሽነሪ ብቻ ያስፈልጋል።

    • @RiyaadHusen-o6z
      @RiyaadHusen-o6z 15 дней назад

      @robatube8574 መጋገርያው ለብቻይ ይሸጣልአ

    • @robatube8574
      @robatube8574 15 дней назад

      @@RiyaadHusen-o6z አዎ ይሸጣል

    • @RiyaadHusen-o6z
      @RiyaadHusen-o6z 14 дней назад

      @robatube8574 እሺ ሚሰራውስ በ ቤት ቆጣሪ ነው ወይስ ሲሪ ቬዝ ነው

    • @robatube8574
      @robatube8574 14 дней назад

      @@RiyaadHusen-o6z ባለ 3 ፓትራው በሲንግል ፌዝም በስሪ ፌዝም ይሰራል