ልንጋባ ተቃርበን የእናቷ ጣልቃ ገብነት እረፍት ነሳኝ፤ እንዴት ልንገራቸው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 7

  • @ድንቅየጌታልጅነኝ
    @ድንቅየጌታልጅነኝ 3 года назад +5

    ላጣት አልፈልግም ካልክ የማይመችህን እና ሚያስከፋህን ነገር ተነጋገሩበት እና ፍቱት እንጂ መለየትን ምን አመጣው እናትየውም ቢሆኑ ለናተው ጥሩ ነገር ብለው እንጂ ሚያስከፋ መስሎ ላይታያቸው ይችላል ሴት ልጅ ደግሞ ከእናቷ ጋር መመካከሯ ግድ ነው

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 3 года назад +3

    የሶስት ሴት ክብረንጥህና ወስድኩ አፉን ሞልቶ ሲያወራ አያፍርም የስንቱን ሴት ህይወት አመስቃቀልክ ምን ይመስላል አቦ ፈጣሪ ልቦና ይስጥህ

  • @healenhealenan1817
    @healenhealenan1817 3 года назад

    Sewadechu selkachun ka beruit

  • @መቅዲያርሴማልጂ
    @መቅዲያርሴማልጂ 2 года назад

    ሶስት ሰው ሕይወት አበላሽተክ አፍክን ሞልተክ ትገለፍጣለክ ይልቅ ንሰሃ ገብተክ እራስክን አንፃ በፍቅር ግንኙነት ውስጥ መተኛት ለምን አስፈለገ

  • @samritube4224
    @samritube4224 3 года назад

    🥰

  • @حياةمحمد-د3د
    @حياةمحمد-د3د 3 года назад

    ወይ ፍቅር

  • @maremhamed545
    @maremhamed545 3 года назад

    እረ አኡዙቢላህ ሙሥሊምኮ ዝሙት አይሠራም እህቴ አይደለም መዘሞት አጅነብይ ወንድ መነካካት አይፈቀድም እረ አላህን ፍሩ ዝሙት ማለት አላህ የሚጸየፈው ወንጀል ትልቅ ወንጀል ነው በሀላልል መጋባት እየተቻለ በዝሙት መግማማት ለምንድነው