Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በርቱ በጣም ጥሩ ነው ምእመናንን ከተሳሳተ መንገድ መመለስ አለበት፣ እግዚአብሔር አገልግሎታቹን ይባረክ።
ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ 🙏🙏🙏ምስጋና ለቅዱሰ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም 🙏❤❤
በጣም ጥሩ ትምህር ትነዉቀጥሉበት😍😍😍
በርቱልን የተዋዶ ልጆች እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ
የያሬድ ዜማ የሚደምቅበት የኪነጥበብ የሚፈልቅበትመዝሙር የሚቀለፅበት ጥበብየሚገኝበት ቤተክርስቲያን ለዘላለም ትዝለቅልን።
ከዘመኑ ተኩላዎችን እንድንጠነቀቅ ይረዳናል በርቱለሁላቹም ጸጋውን ያብዛላቹ አሜን
ተመስገን ደስ ይላል በርቱልን ወንድሞቻ እህቶቸ ፈጣሪ ከናተ ጋአ ይሁን እመ ቤቴ ትጠብቃቻሁ
ጥሩ አሰተማሪ ነው በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
ቃልህይዋት ያስማልን በጣም ጠሮ ነው በረቱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር አርጉ የተዋሕዶ ለጆች
በርቱ የተዋህዶ ልጆች በሌላ እርስም ኑ አትደጋግሙ
ቃልህወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላቹ በቤቱ ያጽናቹ 🤲✝️
ውይ ደስ ሲል ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላቹሁ
በእውነትቃለህይወትንያሰማልን በርቱበ ቤቱያፅናችሁ❤❤❤
በእውነት በጣም ደስ ይላል በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን እመብርሀን ትጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ በጣም አስተማሪ ነው የሚያሳዝነው ብዙ ሰው አላየውም እስኪ ሼርርርር አድርጉ የተዋህዶ ልጆች
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዜላችሁ
ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትያሰማል፣የተዋህዶልጆችበርቱልን
በጣም ጥሩ አሶስተማሪ ፌልም ነው በርቱልን በሞገስና በጥበብ የተሞላችሁ ያድርጋችሁ
Amen baewunati Kala hiwotn zimare malaekitin yasamalin bartu Baxami Asitamari Siraa now 🌼💐
♥♥♥♥♥♥
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ በቤቱ ይፅናችሁ።
ጎበዞች ናችሁ በእምነታችሁ ያፅናችሁ
አሪፍ ስራ ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ያብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች🥰🥰🥰
እናመሰግን አለን ቀጥሉበት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ 🙏🙏🙏
እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
ብርቱ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
ተዋህዶ በስራቷ እና ውበቷ በእንደዚህ አይነት ቦታ አለባበሳችን ውበታችን መስቀሉ ሀይላችን መስቀሉን መሸከም ስረዓቱን ማክበር ይቅደም እላለሁ በርቱ በቤቱ ያፅናችሁ የተዋህዶ ልጆች ባለ ማተቦች💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💝💖💝💝💝💝💝💝💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
የህይወት ቃል ያሰማልን በርቱ 🤲❤
በእውነት ቃልህውት ያስማል ብርቱልን
በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ ከቻላችሁ አዳዲስ ፊልሞች ብትሰሩልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን ❤
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ
ቀጥሉበት መልካም ሥራ ነዉ
ስንቶቻችን ነን በሃሰት ልክ እንዳየነው እውነተኛ አርገን የምናወራው
በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር እናተንም በቤቱ ያፅናልን ድንግል ማርያም ትጠብልን
እናመሰግን አለን ፀጋዉን ያብዛችሁ የትዉህዳ ልጅች🙏🙏🙏
ቃል ሂወት ያሰማልን ❤
ቃል አይውት ይስማልን በዚህ ቅጥል ጥሩ ሥራ ነው ትውልድ ይጠብቃችሁ ነው 🙏💚❤️💛አግሬ አግዚአብሔር ይትባርክ ነው
እግዚአብሔርይመሥገንየሚወደድፊልምነውቀፅሉበት
እጅግ በጣም አስተማሪ ስራ ነው። በርቱልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏💒💒💐💐
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን
በጣም ጥሩ አተማሪ ነው በርቱ የበለጠ ትምልዱን በመልካም ስነምግባር የሚቀርጽ ይዛችሁ እንደምትመጡ ደስፋ እናደርጋለን ፀጋውን ያቡዛልችሁ
በርቱልን በጣም ደሰ ይላል ፀጋዉን ያብዛላችሁ 😘😘😘🇲🇱👍
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወንድም እህቶቼ። "ማርያምስ ማንም የማይቀሟትን በጎውንና መልካሙን ዕድል መረጠች "የተሻለውን መርጣችኃል። ለክርስትናችን አንድ ማበርቻ መንገድ ነው። የእውነት ከቃላት በላይ ነው ለኔ..... የድንግል ቃል ኪዳኗ አይለያችሁ።ቢሰራ ባይ ነኝ ብዬ ያሰብኩት አንድ ነገር አለ። እርሱም "ንስሐ" ላይ ያተኮረ ማለትም በንስሃ ሕይወት ውስጥ ያለውን በረከት የሚያጎላ ፣ ብዙዎቻችንን የሚያቀርብ ወደ ቤቱ፤ ፆም፣ፀሎት፣ስግደት ፣ምፅዋት ፣ቁርባንን.... ባጠቃላይ መንፈሳዊ የሕይወት ፍሬ እንዲኖረን ይረዳናል። እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለተሳተፋችሁ ሁሉ።
ባዶ ክር ነው ያርገችው እሄን ነገር አስተካክሉ አጭር ቀሚስ አትጠቀሙ ምክንያቱም ቤጤዎች ናቸው እንደዚህ ያለ አለባበስ የሚጠቀሙት እናም ብዙ ሰው ያስተብራልብላችሁ ስለምሰሩት ብዙ ሰውም ስለሚያየው የጎደለውን አስተካክሉ ሴቶች
በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነውበርቱ
ኣሜን ኣሜንኣሜንኣሜንኣሜን ቃላህወት ያሰመሌን ኣሰይ እግዚአብሔር ፀጋ የብዛቻ የተዋህዶልጅቻ ተመስገን በዘመን ሰለእምነት ተቆርቆራቻ ሰለሰራቻ እግዚአብሔር የክብራቻ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ ኣይቻ ተደሰትክኝ 🤲🤲🤲🤲😓
Kale hiyewot yasemalen bertu betam Asetemar newu😍🙏
እንኳን ደህና መጣችሁ የእኔ ውዶቼ
እንኳን በሰላም መጣቹ💝
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hiwot yasemalen yeagelgelot zemenachu yebarkelachu
Amen amen amen Egizhabhar amilk segawen yabzalachu 🙏🙏⛪️🇪🇹bertolnal
Egziabeher yebarkachuwu. bartulene. zamire melayektene yasamalene.
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ ከዚህ በላይ የቤተክርስቲያንን ሥርዓትና ሥነምግባር የጠበቀ ፊልም እንደምትሰሩ ተስፋ እናደርጋለን፡፡በአለማዊ ሕይወታችሁም በተጨማሪ የምታስተምሩ ፣ አረአያ የምትሆኑ እና በተለይም ሴቶች እራሳችሁን ከምንዝር ጌጥ እንድትጠብቁ አደራ እንላለን፡፡
ፀጋዉን ያብዛላችሁ አሜን
ሁሌ የምመኘው ነገር ነበር ለምን ትምህርታዊ ፊልም እያልኩ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬን በእናንተ ወንድሞች አስጀምሯል ነገ ደግሞ የተሻለ ነገር እናያለን እግዚአብሔር ያበርታችሁ።
ፀጋዉን ያብዛላችኹ
እግዚአብሔር ይባርካቹ ጥሩ አስትማሪ ነው።
በጣም ሀሪፍ ነው
ፀጋዉን ያብዛላችሁ ጥሩ ነዉ ግን ሶስና አገቷ ላይ መስቀል ቢኖር
ይሄ ፊልም እንደ ርዕሱ ሳይሆን እግዚአብሔር ሶስናን ከረበናት እጅ እንደአዳናት የሚያሳይ ነው። እና እንዲታይላችሁ ርዕስ እየቀየራችሁ ግራ ከምታጋቡን አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞችን እያቀረባችሁ ህዝቡን ማስተማር ብትችሉ መልካም ነው
በፈጠራቹ መዝሙሩን ርእሱን ንገሩኝ 🥺በተረፈ በጣም ኣስተማር ድራማ ነው ፀጋው ያባዛላቹ ፈጣሪ እስከ መጨረሻ በሃይማኖታችን ያፅናን🤲❤️🔥
Wow bartu baxm arif film now k zamnu ga yamihed now 🥰🥰👌👌👌👌
bertulen leagna betam tekami temhert new yesetachihun
ጥሩ ት/ት ነው በርቱ
Kale Hiyote Yasmlen
ሼር አድርጉ ቤተሰብ
Betam astemronal enamezegnalen
የተዋህዶእቁወች🥰🥰
Betam tru timrit newMestawlin yedilen
በርቱበዚህዉቀጥሉበት
በርቱ ጥሩ ነው❤❤
Dhugaa bayye'e namati tolaa waqqayyo iccitti isaa dhoktaa issnif yaa ibsuu🥰🥰🥰
AmenAmenAmen
በርቱ ፀጋውን ያብዛላችሁ
ጥሩ አስትማሪነው ቀጥሉበት
❤thanks so much ❤
መዚህ ፊልም ብዙ ነገር ጎሏል እንደዚህ አይነት የሀይማኖት ትምርት ስሰሩ መጀመሪያ መስቀል አድርጉ አለባብሳችሁን አስተካክሉ ሴቶች
የኔም ሀሳብ ነው
በትክክል
የጎደለውን ማየት ያለውን ያሳውራል። በምክንያት ነው ሁሉም የተደረገው ፣ጊዜውን የዋጀ ነው
እዳዉ፡ማኛተቤት፡ሚልት ራጋ፡ናባር፡አሀዪ፡እዳዉ፡አያትአራጌ፡ልማላሢናዉ፡ሀሣታኞች❤❤
እኔ ምለው ሚስት ጠባቂ የእግዚአብሔር አገልጋይ አለ እንዴ ከመላአክት በቀር የሰው ጠባቂ የለም ከሶስና ጋር አይናቼው ተንከራተተ አምላኬ ከእንዲህ አይነት ጠብቀን አደራ🙏🙏🙏
እናመሰግናለሁ
በጣምደስየሚልናአስተማሪፊልምነዉበርቱልንተዋህዶፀንታለዘላለምትኑር
በሌላ እርእስ ደግሞ ኑ
Bertu thank you so much
KALE HIWOT YASEMALN bartulen
አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት
በረቱሉን በጣምጡሩነው
በም ደስ ይላል
Bertuln ketlubet
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድሜ እህቶች ገጠመኝ አድምጡ እሺ መምህር ተሰፋዬ አበራ በላችሁ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንደጅማሮ በጣም መልካም ነው ነገር ግን እኔ ከናተ ባልበልጥም አንድ ነገር ብተነፍስ ፍቃዳችሁ ከሆነ ... ገፀበሀሪን መምሰል ባይ ሆን መሆን መዋሀድ መሆን ትህትናን ማብዛት .... መሠሪ ሀነዉ የሚተዉኑት ደሞ በሀሪዉን ማፀባረቅ አለባቸዉ
ሃሳቡ ወይም ደግሞ የፊልሙ ሃሳብ አስተማሪ ቢሆንም ትንሽ አክቲንጉና አለባበሳቹም ከሃሳቡ ጋር አልተጣጣመም 🙇🙇ምንአልባትም ያቅም ጉዳይ ሊሆን ይችላል..ቀጣይ በምችሉት ለማስተካከል ሞኩሩ
መምህራን?!
❤️✝️🙏
በርቱ በጣም ጥሩ ነው ምእመናንን ከተሳሳተ መንገድ መመለስ አለበት፣ እግዚአብሔር አገልግሎታቹን ይባረክ።
ምስጋና ለአብ ምስጋና ለወልድ ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ 🙏🙏🙏ምስጋና ለቅዱሰ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም 🙏❤❤
በጣም ጥሩ ትምህር ትነዉቀጥሉበት😍😍😍
በርቱልን የተዋዶ ልጆች እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ
የያሬድ ዜማ የሚደምቅበት የኪነጥበብ የሚፈልቅበት
መዝሙር የሚቀለፅበት ጥበብየሚገኝበት ቤተክርስ
ቲያን ለዘላለም ትዝለቅልን።
ከዘመኑ ተኩላዎችን እንድንጠነቀቅ ይረዳናል በርቱለሁላቹም ጸጋውን ያብዛላቹ አሜን
ተመስገን ደስ ይላል በርቱልን ወንድሞቻ እህቶቸ ፈጣሪ ከናተ ጋአ ይሁን እመ ቤቴ ትጠብቃቻሁ
ጥሩ አሰተማሪ ነው በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን
ቃልህይዋት ያስማልን በጣም ጠሮ ነው በረቱ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር አርጉ የተዋሕዶ ለጆች
በርቱ የተዋህዶ ልጆች
በሌላ እርስም ኑ አትደጋግሙ
ቃልህወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላቹ በቤቱ ያጽናቹ 🤲✝️
ውይ ደስ ሲል ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ✝️
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላቹሁ
በእውነትቃለህይወትንያሰማልን በርቱበ ቤቱያፅናችሁ❤❤❤
በእውነት በጣም ደስ ይላል በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን እመብርሀን ትጠብቃችሁ
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ በጣም አስተማሪ ነው የሚያሳዝነው ብዙ ሰው አላየውም እስኪ ሼርርርር አድርጉ የተዋህዶ ልጆች
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በርቱልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዜላችሁ
ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወትያሰማል፣የተዋህዶልጆችበርቱልን
በጣም ጥሩ አሶስተማሪ ፌልም ነው በርቱልን በሞገስና በጥበብ የተሞላችሁ ያድርጋችሁ
Amen baewunati Kala hiwotn zimare malaekitin yasamalin bartu Baxami Asitamari Siraa now 🌼💐
♥♥♥♥♥♥
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ በቤቱ ይፅናችሁ።
ጎበዞች ናችሁ በእምነታችሁ ያፅናችሁ
አሪፍ ስራ ነው እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ጥበቡን ያብዛላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች🥰🥰🥰
እናመሰግን አለን ቀጥሉበት ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ 🙏🙏🙏
እግዛብሄር ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
ብርቱ አስተማሪ ነው ቀጥሉበት
ተዋህዶ በስራቷ እና ውበቷ በእንደዚህ አይነት ቦታ አለባበሳችን ውበታችን መስቀሉ ሀይላችን መስቀሉን መሸከም ስረዓቱን ማክበር ይቅደም እላለሁ በርቱ በቤቱ ያፅናችሁ የተዋህዶ ልጆች ባለ ማተቦች💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💝💖💝💝💝💝💝💝💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙
የህይወት ቃል ያሰማልን በርቱ 🤲❤
በእውነት ቃልህውት ያስማል ብርቱልን
በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ ከቻላችሁ አዳዲስ ፊልሞች ብትሰሩልን ስንል በትህትና እንጠይቃለን ❤
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው በርቱ
ቀጥሉበት መልካም ሥራ ነዉ
ስንቶቻችን ነን በሃሰት ልክ እንዳየነው እውነተኛ አርገን የምናወራው
በርቱልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ኦረቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ለዝላለም ትኑር እናተንም በቤቱ ያፅናልን ድንግል ማርያም ትጠብልን
እናመሰግን አለን ፀጋዉን ያብዛችሁ የትዉህዳ ልጅች🙏🙏🙏
ቃል ሂወት ያሰማልን ❤
ቃል አይውት ይስማልን በዚህ ቅጥል ጥሩ ሥራ ነው ትውልድ ይጠብቃችሁ ነው 🙏💚❤️💛አግሬ አግዚአብሔር ይትባርክ ነው
እግዚአብሔርይመሥገንየሚወደድፊልምነውቀፅሉበት
እጅግ በጣም አስተማሪ ስራ ነው። በርቱልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን👏👏💒💒💐💐
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን
በጣም ጥሩ አተማሪ ነው በርቱ የበለጠ ትምልዱን በመልካም ስነምግባር የሚቀርጽ ይዛችሁ እንደምትመጡ ደስፋ እናደርጋለን ፀጋውን ያቡዛልችሁ
በርቱልን በጣም ደሰ ይላል ፀጋዉን ያብዛላችሁ 😘😘😘🇲🇱👍
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወንድም እህቶቼ። "ማርያምስ ማንም የማይቀሟትን በጎውንና መልካሙን ዕድል መረጠች "የተሻለውን መርጣችኃል። ለክርስትናችን አንድ ማበርቻ መንገድ ነው። የእውነት ከቃላት በላይ ነው ለኔ..... የድንግል ቃል ኪዳኗ አይለያችሁ።
ቢሰራ ባይ ነኝ ብዬ ያሰብኩት አንድ ነገር አለ። እርሱም "ንስሐ" ላይ ያተኮረ ማለትም በንስሃ ሕይወት ውስጥ ያለውን በረከት የሚያጎላ ፣ ብዙዎቻችንን የሚያቀርብ ወደ ቤቱ፤ ፆም፣ፀሎት፣ስግደት ፣ምፅዋት ፣ቁርባንን.... ባጠቃላይ መንፈሳዊ የሕይወት ፍሬ እንዲኖረን ይረዳናል። እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለተሳተፋችሁ ሁሉ።
ባዶ ክር ነው ያርገችው እሄን ነገር አስተካክሉ አጭር ቀሚስ አትጠቀሙ ምክንያቱም ቤጤዎች ናቸው እንደዚህ ያለ አለባበስ የሚጠቀሙት እናም ብዙ ሰው ያስተብራልብላችሁ ስለምሰሩት ብዙ ሰውም ስለሚያየው የጎደለውን አስተካክሉ ሴቶች
በጣም ጥሩ አስተማሪ ፕሮግራም ነው
በርቱ
ኣሜን ኣሜንኣሜንኣሜንኣሜን ቃላህወት ያሰመሌን ኣሰይ እግዚአብሔር ፀጋ የብዛቻ የተዋህዶልጅቻ ተመስገን በዘመን ሰለእምነት ተቆርቆራቻ ሰለሰራቻ እግዚአብሔር የክብራቻ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተ ኣይቻ ተደሰትክኝ 🤲🤲🤲🤲😓
Kale hiyewot yasemalen bertu betam Asetemar newu😍🙏
እንኳን ደህና መጣችሁ የእኔ ውዶቼ
እንኳን በሰላም መጣቹ💝
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Kale hiwot yasemalen yeagelgelot zemenachu yebarkelachu
Amen amen amen Egizhabhar amilk segawen yabzalachu 🙏🙏⛪️🇪🇹bertolnal
Egziabeher yebarkachuwu. bartulene. zamire melayektene yasamalene.
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ ከዚህ በላይ የቤተክርስቲያንን ሥርዓትና ሥነምግባር የጠበቀ ፊልም እንደምትሰሩ ተስፋ እናደርጋለን፡፡በአለማዊ ሕይወታችሁም በተጨማሪ የምታስተምሩ ፣ አረአያ የምትሆኑ እና በተለይም ሴቶች እራሳችሁን ከምንዝር ጌጥ እንድትጠብቁ አደራ እንላለን፡፡
ፀጋዉን ያብዛላችሁ አሜን
ሁሌ የምመኘው ነገር ነበር ለምን ትምህርታዊ ፊልም እያልኩ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬን በእናንተ ወንድሞች አስጀምሯል ነገ ደግሞ የተሻለ ነገር እናያለን እግዚአብሔር ያበርታችሁ።
ፀጋዉን ያብዛላችኹ
እግዚአብሔር ይባርካቹ ጥሩ አስትማሪ ነው።
በጣም ሀሪፍ ነው
ፀጋዉን ያብዛላችሁ ጥሩ ነዉ ግን ሶስና አገቷ ላይ መስቀል ቢኖር
ይሄ ፊልም እንደ ርዕሱ ሳይሆን እግዚአብሔር ሶስናን ከረበናት እጅ እንደአዳናት የሚያሳይ ነው። እና እንዲታይላችሁ ርዕስ እየቀየራችሁ ግራ ከምታጋቡን አዳዲስ መንፈሳዊ ፊልሞችን እያቀረባችሁ ህዝቡን ማስተማር ብትችሉ መልካም ነው
በፈጠራቹ መዝሙሩን ርእሱን ንገሩኝ 🥺በተረፈ በጣም ኣስተማር ድራማ ነው ፀጋው ያባዛላቹ ፈጣሪ እስከ መጨረሻ በሃይማኖታችን ያፅናን🤲❤️🔥
Wow bartu baxm arif film now k zamnu ga yamihed now 🥰🥰👌👌👌👌
bertulen leagna betam tekami temhert new yesetachihun
ጥሩ ት/ት ነው በርቱ
Kale Hiyote Yasmlen
ሼር አድርጉ ቤተሰብ
Betam astemronal enamezegnalen
የተዋህዶእቁወች🥰🥰
Betam tru timrit new
Mestawlin yedilen