ሐጅ ያልቀየረው ... ምን መላ አለው? | ኸሚስ ምሽት | የሸይኻችን_ሰዓት || Khemis Mishit

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 июл 2024
  • #ኸሚስ_ምሽት #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
    Copyright @MinberTV
    👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Merkuz_Discuss
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
    📍RUclips 👉 / @minbertv1
    📍Facebook👉 / minbertv
    📍Telegram👉 t.me/minbertv
    📍TikTok 👉 / minber_tv
    📍Instagram 👉 / minbertv
    📍X / Twitter 👉 / minbertv
    📍Website 👉 www.minbertv.com
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 96

  • @አለምምትኩ
    @አለምምትኩ 25 дней назад +5

    አ ዋ ወ እኔ ሰለምቴ ነኝ አስልምናን ከተቀበልኩ ማሻአላህ 7 አመት ሁኖኛል ምሽታችሁን በጣም ነው የምከታተለው ሼካችንን ሃያታቸውን ያርዝምልን አንኮን ደህና መጡ የዘምዘምን ውሃ ሲያጠጦቹ ማሻአላ ብያለው አኔ ግን ቀንቼ በጣም አለቀሰኩ አኔም በጠጣሁ ብዬ ተመኘሁ አላህ በሚያውቀው እናንተጋ የላኩት መልክት ይድረስ አይድረስ አላህ ያውቃል

    • @AbuAbdulnur
      @AbuAbdulnur 15 дней назад

      አይዞን ጉጉትህን/ጉጉትሽን አይቼ እኔ ጋ አላህ ረድቶኝ ባጋራህ/ባጋራሽ የሚደረግልኝን ዱኣ ሳስብ ብዬ ተመኘሁ ግን ክ/ሀገር ነዉ ያለሁን አላህ ካለ ወደ ነሀሴ መጀመሪያ አአ ብቅ ልል እችላለሁ አድራሻ ካገኘዉ ማካፈል እችላለሁ

  • @ameenathuae123
    @ameenathuae123 24 дня назад +3

    ሐያታችሁ ይርዘም ኸሚስ ምሽቶች ከመናፈቄ የተነሳ ሁሉንም ቀን ብረሳቸው ኸሚስ ግን ምሽት በስራ ቢልፈኝ ጁምዓ በጧት ከስራየ ጋር እናንተን መስማት እንደት ልቤን እንደሚረጋጋኝ ሱብሐን አላህ❤❤❤

  • @user-se3jp8mz3b
    @user-se3jp8mz3b 24 дня назад

    እንኳን ደህናምጡ ሽሀቺና ሁሴን

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 25 дней назад +5

    ጀዛኩሙላሁ ኸይር ወይ እንዴት ደሰ እምትሉት ማሻአላህ ለእኛም አላህ ይወፍቀን አሚን አላሁማ አሚን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chocolat423
    @chocolat423 25 дней назад +7

    አረ በቅናት ሞትን😢😢። ማሽአላህ ዘምዘሙ ቀናን

  • @SekinaMehamed-hb9pv
    @SekinaMehamed-hb9pv 24 дня назад +1

    ወላይኩም አሳላም ወረሃማቱላህ ወባረካቱ ጃዛኩም አላህ ካይር ሁላቹሙ አላህ ይቃባላቹሁ ሀጃን መቡሩር ❤❤❤አላሁማ አምን አላሁማ አምን አላሁማ አሚን ያረብ

  • @Kedija0mar
    @Kedija0mar 24 дня назад +1

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @sgffsq9586
    @sgffsq9586 24 дня назад

    ማአሻአሏህ ሀጅ መብሩ ሼካችን ሀሴን ከድር ሙሀመድ ፈረጅ ቀጣይ አሏህ ይወፍቅህ እንኳን ደህና መጣችሁ አሏህ ያቆይልን❤

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f 24 дня назад

    አሚንንን ወላሂ ስወዳቸው ወረቢ

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 25 дней назад +1

    آمين يارب

  • @HadyaSiraj-z7t
    @HadyaSiraj-z7t 25 дней назад

    እኮን ደህና መጣቹሁ አሚን

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f 24 дня назад

    ማሻአሏህ
    ማሻአሏህ
    እኳንዴህናመጡ
    ሽህአችን ማሻአሏህ❤

  • @user-gk7sy6qh6v
    @user-gk7sy6qh6v 24 дня назад

    ማሻአላህ ስታስቀኑ❤❤❤❤

  • @sartt4085
    @sartt4085 24 дня назад

    ماشاء الله الحمدالله علي السلامة يا شيخنا

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 25 дней назад

    መሻላህ ተቀበላላሁው ያርብ 🎉🎉❤❤

  • @user-mv5ye1gu3g
    @user-mv5ye1gu3g 24 дня назад

    እንኳንደህናመጣችሁሀጃጆች

  • @Zeynebsofyan
    @Zeynebsofyan 25 дней назад +2

    አላህ ይጠዉል ቢኡምርኩም ያረብ

  • @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ
    @ኩንፈየኩን-ሐ4ፀ 25 дней назад

    ❤❤አሚንንንንንንንንን❤

  • @rahelkindane4819
    @rahelkindane4819 18 дней назад

    Amen ya reb 🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbdurezakKedir-cg5dh
    @AbdurezakKedir-cg5dh 24 дня назад

    Endew teamu nafikon neber chewataw ,betam tichilalachuh Allah yikebelachuh,yalihedinewinim Allah yiweseden.

  • @user-uf7zo3co5x
    @user-uf7zo3co5x 25 дней назад

    Ajib Alahh hayaton Yrzemew

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 24 дня назад

    Masha allah🎉🎉🎉🎉

  • @bahrainbh4835
    @bahrainbh4835 24 дня назад

    ማሻአላህ ዘምዘሙ ያስቀናል ይስማማቹ ኢባዳቹን አላህ ይቀበላችው እኛንም ይወፍቀን ያረብ

  • @user-ic5vb4hl7s
    @user-ic5vb4hl7s 25 дней назад

    ጃዛካአላህ አሚንንየረቡ🎉🎉🇪🇹🇪🇹🫡🫡🫡

  • @MunibaHeyredin
    @MunibaHeyredin 25 дней назад

    Amin yareb ❤❤❤❤❤

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 25 дней назад +2

    እንኳን ደህና መጡ ሼሀችን ❤❤❤❤

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy 25 дней назад

    አሚንንንንንንን ያረብብብብብብብ

  • @hayatr-sp4or8tg2c
    @hayatr-sp4or8tg2c 24 дня назад

    Aslamwalykuma liben yenekaw nigigir new ardul mehsher new miyastawesew setu wendu tilk tinsh habetam diha zer kelm sayeley subhanallah getaye hoye miragn yarebi asayegn ye allahn bate yih coment mitayu hulu Duwa aregulign tilk haja laye negn ❤❤❤❤❤❤

  • @semirawollo
    @semirawollo 25 дней назад

    አህለን እኳን ደህናመጣቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ🎉🎉

  • @KsaKsa-mg5db
    @KsaKsa-mg5db 25 дней назад

    ጀዛኩም ኸይር

  • @user-jx4uh7xj6d
    @user-jx4uh7xj6d 25 дней назад +2

    አህለን

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 25 дней назад +3

    እነ አቡ ሀይደር ለምን አታቀርባቸውም በተለየ ፕሮግራም !!??

  • @AbdGreen
    @AbdGreen 25 дней назад

    መሻአላህ ዘምዘሙ በይደርሠነ ከልብ የመነጨ ዱአእ

  • @nasredeinmohammed4840
    @nasredeinmohammed4840 25 дней назад

    ሁሴኔ፡ እኳን፡ በሰላም፡ መጣችሁ፡ ውስ ታዜም፡ አላህ፡ ያቆያቸው፡ የቤቱ፡ ድምቀት፡ የሐጂ፡ ድካም፡ ቀላል፡ አይደለም፡ አላህ፡ ይወፈቀን፡

  • @SukoSilo-ce8gb
    @SukoSilo-ce8gb 25 дней назад +1

    Mash Allah enkon beselam metachihulen Allah yekebelachihu❤❤❤ሀጃችሁንም።

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o 25 дней назад

    አሚን ሼይኽናአሏህይጠብቃችሁያረብ 👏👏👏🌾🌾🌿🌿🌿🌳🌳🌴🌳🌳

  • @yasinomer7792
    @yasinomer7792 25 дней назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ሼካችን እና ሀጂ ሁሴን
    ሀጀል መብሩር ብያለው ❤❤

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 25 дней назад +1

    ማሻላህ አሰላምአለይኩም

  • @Somer7719
    @Somer7719 25 дней назад

    Hajj maqbool and mabroor !

  • @rahelkindane4819
    @rahelkindane4819 18 дней назад

    Assalaomu alaykum all of Ababa how are you won't come back I miss you so much guys from Seattle❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AishaAbrahim-ee5hk
    @AishaAbrahim-ee5hk 25 дней назад

    ሁሴኖ እንኳን ደሰ አላህ ማሻአላህ አሁንም ዓመት በዓመት ይወፍቅህ እኛንም አላሁ ሱብሐናሁ ወተአላ ይወፍቀን አሚን አላሁማ አሚን ያረበል አለሚን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cw3ku7dk1u
    @user-cw3ku7dk1u 23 дня назад +1

    🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 25 дней назад

    ማሻአላህ የኢስላም ድምቅቶች አላህ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o 25 дней назад

    ማሻአሏህ ሼይኽናበጣም ደስይላል❤❤አሏይቀበላችሁ❤❤❤

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 25 дней назад

    አለህ ኢረጂም ኢድሜ ዪስጥልን የሁናት ኢኔም ኢዉቃቱ በደንብ ኢንዲኖረኝ ፈሊገለሁ አጅ ከመረጌ በፍት❤

  • @hasanatbeker6986
    @hasanatbeker6986 24 дня назад

    Enkuan beselam temeleskeln shekhachen.......hajjen mebrur blenal

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 25 дней назад

    ኣሰላሙ ኣለይኩም እኔ በራሴ መካ ነዋሪ ነኝ ካረፋ ሙዝደሊፋ እስከ ጀመራት በእግራችን ነው ምንጋዘው እንደውም በእግር ሲኬድ ነው ሚጣፍጠው ሃጅም ያደረግን ሚመስለኝ ኣላህ ቁዋ ይሰጡናል

  • @AsAs-yu5hy
    @AsAs-yu5hy 25 дней назад

    ማሻአላህ አባታችን ሀጀል መብሩር

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga 25 дней назад +1

    ያገሬ ልጆች ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛኩምላሄይር❤❤❤❤❤

  • @user-jf7om3sd2j
    @user-jf7om3sd2j 25 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Somer7719
    @Somer7719 25 дней назад

    Amme!!!

  • @user-jb5hg4wj8j
    @user-jb5hg4wj8j 25 дней назад +1

    ከጀመራት መካ ብዙም ሩቅ አይደለም በዛላይ አጂሩን እያሰቡ ሲሰሩት ኡፍፍፍፍ እኔኮ ሀራም ገብቼ ስወጣ መልሶ ይናፍቀኛል ያአላህ እዛ ያለ ሰላምኮ አይጠገብም አላህ ይቀበላችሁ ጀዛኩሞላህ ኸይር

  • @ousmanyimam2600
    @ousmanyimam2600 25 дней назад

    Masha allah ..ለኛም ይድረሰን

  • @Hasentube19
    @Hasentube19 25 дней назад

    አሚን የረቢ❤❤🎉

  • @sadatabubeker3648
    @sadatabubeker3648 25 дней назад

    ጀዛከላህ

  • @user-bs5sc9ol6u
    @user-bs5sc9ol6u 25 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZedoSa-ud8cy
    @ZedoSa-ud8cy 25 дней назад

    ማሻላህ

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 25 дней назад

    ወናታቸውንኮነው ሸህ ኡምራእንኮን ከባድ ነው አይቸዋለው ጉልበት ይፈልጋል እንኮን ሀጅ

  • @Alzhrani702
    @Alzhrani702 25 дней назад

    አሰላማለይኩምያረብአላህይጠበቃችሁዱአአትረሱን

  • @SadikHusen-v5r
    @SadikHusen-v5r 25 дней назад +1

    Aselam aleykum werahmetulah

  • @emann7734
    @emann7734 25 дней назад

    الحمد لله على السلامة شيخنا

  • @Fcf-rt1fy
    @Fcf-rt1fy 25 дней назад

    ማሻአላህ

  • @sebrikasim3017
    @sebrikasim3017 25 дней назад

    ❤❤❤❤shukren allah yakoyot ustazuna

  • @user-ef9bb1ip7o
    @user-ef9bb1ip7o 25 дней назад

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂወበረካትሁ
    አሏህ ይቀበላችሁ
    ሙሀመድምአሏህይወፍቅህ
    እና ክፍያው ስትነውለሀጅ የምታውቀ መልሱልኝ አማና

  • @najatseid7819
    @najatseid7819 25 дней назад

    ما شاء الله

  • @AbuAbdulnur
    @AbuAbdulnur 15 дней назад

    የኢትዮጵያ እ/ጉ /ፅ/ቤት( መጅሊስ) እና ቤተሰቦቹን የሚልክ ቤተሰብ ትኩረት ማድረግ ያለበት እዉቀቱ ነዉ እናም በጊዜ ሳያረጁ የሰዉ እገዛ ሳይፈልጉ በራሱ ችሎ አንብቦ ተረድቶ ምን የት ማድረግ እንዳለበት ቢሆን ያታርፋሉ ካልሆነ ሂዶ ተዉ ተከትሎ የሚያደርገዉ ማድረግ ብቻ ነዉ ምን እንደሚል ሳያቁ

  • @hayatkedir6764
    @hayatkedir6764 25 дней назад

    አላህ ይወፍቀን አሚን

  • @user-uo9zo6of5p
    @user-uo9zo6of5p 25 дней назад +1

  • @foziaidris7492
    @foziaidris7492 25 дней назад +1

    🎉

  • @JaoanOpqn
    @JaoanOpqn 25 дней назад

    የመዲናዋ

  • @firsthijrah2010
    @firsthijrah2010 25 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @AbdurezakKedir-cg5dh
    @AbdurezakKedir-cg5dh 24 дня назад

    Endew teamu nafikon neber,

  • @emann7734
    @emann7734 25 дней назад

    ስልጠና ይሰመርበት
    ሀጅን አቅም /ጉልበት እያለ ማድረግ

  • @JemalMuhammed-v6o
    @JemalMuhammed-v6o 25 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @user-ym6hc9sr5u
    @user-ym6hc9sr5u 25 дней назад

    Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu masha allha aribu aribu allhmdlilhi ukani maxachu❤ jazakumi allha kayri allha yiqbalachu ine allhmdlilhi xaxichalow madmi amixita ❤❤❤

  • @Ummah1-
    @Ummah1- 25 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hr9tu4sq1m
    @user-hr9tu4sq1m 25 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ethioms8288
    @ethioms8288 25 дней назад

    🤲🤲🤲🤲🤲

  • @RmlalUHssin
    @RmlalUHssin 25 дней назад +1

    🥰🥰🥰

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 23 дня назад

    ❤❤😂

  • @AfrahMohamed-lw2bi
    @AfrahMohamed-lw2bi 25 дней назад

    Husen kedir gn kilaf tehonaleh siareru pls Don this

  • @Ummah1-
    @Ummah1- 25 дней назад

    😅😅😅😅ኣሏህ ያቆያቹ ! እና ድመቱ በ ዳቦ መኖር ጀምሮ ይሆን?

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 25 дней назад

    ሀጅ "ዱሮ"😂😂😂😂

  • @sadatabubeker3648
    @sadatabubeker3648 25 дней назад

    አሹራ ፆም መቼ ነው የሚጀምረው?

    • @Hasentube19
      @Hasentube19 25 дней назад

      መክሰኞ አሉ ቃጠዪ መሰለኝ አሁም አለም

    • @user-jb5hg4wj8j
      @user-jb5hg4wj8j 25 дней назад

      ሰኞ 9ነዉ ያኔ ያማ 9&10ወይም10&11 ኢንሻ አላህ ከሰኞ እስከ ረቡዕ በዱአ አንረሳሳ እህቶቼ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 23 дня назад

    ሁሴንን በጣም ነው ሸኽ ሚወዱት 😂 ሁሴን ደግሞ ሸኽብለህ ጥራ ቢባል አልሰማ ብሏል

  • @emann7734
    @emann7734 25 дней назад

    ሀጅ ሁሴን ጠፋችሁ እንዴ ?ቀስ ቀስ እያልክ ታወጣታለህ 😁

  • @AddisAssefa-ix2tm
    @AddisAssefa-ix2tm 25 дней назад +1

    አሚን

  • @yasinomer7792
    @yasinomer7792 25 дней назад

  • @najatseid7819
    @najatseid7819 25 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @JaoanOpqn
    @JaoanOpqn 25 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xx9dm2ye8k
    @user-xx9dm2ye8k 25 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @AsyaEbrahim-no3wp
    @AsyaEbrahim-no3wp 25 дней назад +1

    ❤❤❤❤