ሚስትህን ጥራ አሉት አሳፈሩት 😂😂😂😂😂 2 March 2024
HTML-код
- Опубликовано: 17 сен 2024
- የራያ ቆቦ እና አካባቢዋ ትውፊት እና ባህላዊ ጨዋታዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ!
ቸር አይለፈን 🙏
ክፉ አይንካን 🙏
🇪🇹 ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏
ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን ይህን ሊንክ ይጫኑ
/ @arsobelemedia21
• የያራው ሼበላ መገን እኔ ራያ ቆቦ...
• Video
• ተለቀቀ ስለ ራያ ጭፈራ ታሪክ እየሳ...
የቴሌ ግራም ቻናሌ 👉👉👉
t.me/+uVnWM0WQ...
👉 t.me/+FvqGMJe_...
የ Facebook ፔጅ www.facebook.c...
የዋትስአፕ ሊንክ 👉👉call.whatsapp....
ወዩው😂😂😂😂 እር በሳቅ አየ ሚዜ ሸጋው የኔ ሚዞይ በጣም ይውዱኝ ነበር ህጻን ስለነበርኩ ስዳር ባልሽን ጥሪ ሲሉ አለቅስ ነበር እርተዋ ተዋት ይሉነበር አየ ስደት ለያየንጅ😢
ደስ ሲሉ ግን የት አካባቢ ነው? እኔ ከሸዋ ነኝ ሙሺራዋ ድንግል ከሌለባት ብቻ ነው የምትገረፍው😂
@@rutaruteee2244 ራያ ቆቦ ነው ከሌላትማ አለቀላት እሷም ተሸማቃ ማኖሯ ነው ክክ
አይዞሽ
እኮ😂😂😂@@rutaruteee2244
😅😅😅😅😅
የስርግ ወጉ ነው ደስ ሲሎ አገራችነን ስላም ያርግልን
ደስሲሎ ወላሂ ❤❤❤❤ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉
ያብርሀምናየሳራያርግላቹሁሁ😍😍😍😍😘😘😘😘❤❤❤❤
ወይኔ ሲያምሩ ፈጣሪ ሀገራችነን ሰላም ያርግልን 🎉😊
አየ ባህላችን ደስ ሲል❤
ወየው😂😂 ኧረ አገሬ እራያ ❤ሰላምና ፍቅርን ያድልልን
🥰🥰🥰እና ጫጉላው የዎንዶች ብቻ ነውዴ?!
መሻአላህ ብያለሁ
አይይይ ትዝታ።!
መልካም ጋብቻ ግን ሙሽራዉ ሲቆጣ አይድረስ ነዉ ከበፊተኛዉ ቪድዮ አይቸዉ ሲያጎርሳት ሲቆጣ እኔ በጣም ነዉ የደነገጥኩኝ 😂😂❤❤
እኔም ማራምን ደግጫለሁ 😂😂😂
@@AsAs-fn1td የወንድ ልጅ ቆፍጣና ሲሆን ጥሩ ነዉ ግን በጣም በዛ በሰዉ መሀል እዳ ከተቆጣ አስበሸዋል እኔ እንኳን ተቆጥተዉኝ በጣም ፈሪ ነኝ
ግን በጣም ነው እሚያምሩት ማርያምን❤❤❤
ወይትዝታ ደሥሢሉ ይሔንግዜ ይመለሥልነ
አሚን እያልኩ አይኔ ፈዘዘ እኔን ይመስል የተመረቅሁት😂😂ደሞኮ ስታምሩ ❤❤❤❤
ፈጣሪ የአብርሀምና የሳራ ያድርግላቺሁ ሙሽሮቹ
የኔ መከታዎች ወይኔ አሁንስ ቀናሁኝ ❤❤❤❤😢😢😢
ኧረ መራቂውን አምጡልኝ😂😂😂
ደስ ሲሉ በህላችን እኮ ደስ ሲል እራያየ ሰላምሽ ይመለስ😢😢😢😢
ፈታዉየ ያተንም ሠርግ በቅርብ እንጠብቃለን ትልቁ የቤቱ ድምቀት❤
ኧረ ቀጣይ ካለ ይለቀቅልን 😢
ደስ ሲሉ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወድሜፈታውየ ተባርክልኝ የኔ ምርጥ ወድምአተንም እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ክብር ያብቃህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሲስማት የምታብሠው ነገር እረወየው😂😂😂😂😂🤗🤗
አቤት ነዉ የሚሉት አሜን ግን ገራገባኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አሚንን ክክክክክ ወየዉ
የኔቢጤ😂😂😂😂
አረእኔምእልገባኝኪኪኪኪኪ
ወይኔ የኔ ወ ፈታዉ ለካ እደዚህ መራቂነህ የነዉዶች ደስታችሁ ደስታየነዉ በሠላም ለመገናኘት ያብቃን
እኔኮ እናተን ሳይ ነው ነገውኑ አግቢ እሚለዝን😢😢😢 ስታምሩ😊😊❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉
እኔም😂😂😢😢
ወይኔ ደስ ሲሉሉ😂😂😂😂😂😂 ትዝታ ወይኔ😂😂😂😂😂
የገጠርልጅ እኮ መሆን መታደል ነው ሁል ነገራችን እህ 🥰🥰🥰🥰
ሁሉም ባለማህተብ ናቸዉ ደስ ሲሉ❤❤
አሜን
የኔ ጌቾ ሞላ መልካም ጋብቻ ❤❤
እግዚአብሔር ወልዳችሁለመሳም ያብቃችሁ በልጅ ይባርካችሁ ልመዱ፡ትዳራችሁ ያማርየሰመር ይሁን እኳንምደስአላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገነት አለሙ ያለው ተመቸኝ😂
ገነት አለሙ ሲል እኔን መስሎኝ ልቤ ከሁለት ሆነ😂😂😂😂😂
@@RtttyErtyyuioገነት ነው ስምሽ ደግሞ ልጁ ሲያምር ሽበላ ነው😂
ደስ የሚለኝ ነገር ራያ መሆኔ ባልሆን እንዴት ይቆጨኝ ነበር❤
ኧረ እኛም ቀናን ዉሰዱን
ትልቁየወድሜ ጌችወይ መልካም ትዳር ይሁን እላችሁእደአብርሀም እና እደሳራይሁን እላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ayi"Amara"mehon"berasu"Ade"Edle"Ekonewu"Demoche"nuruleci"Tderachiwunm"Ybrehemna"Asra"Ydreglaciwu!!!!!!❤❤❤❤❤❤
እራያዎች አግብተዉ ሳይ ዛሬዉኑ አግቢ አግቢ የሚለኝ ነገርስ😊😮😂😂❤❤
❤❤❤❤❤
እንባየን ነው የጨርስሁት😂😂😂😂ወይኔ ሆዴን መልዳችሁሳሙ🙏🙏🙏
የሰፈሬ ልጅ አማረበሪሁን እኳን ደስታህ አየሁ😢❤❤
ኧረ እራያበለኝ ❤❤❤❤❤❤❤ደጉን ዘመን አጣልን❤❤❤❤❤❤
እረ😂😂😂😂😂❤❤😂😂😢😂😂
ራያየ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበረ😢❤❤
ወይኔ ትዝታ ❤❤❤🙏
ወይኔ ማሪያምን ደስ ስሉ የአብረሀምና የሳራ ያርግላችሁ🌹🌹🌹
ወየሁ ገጠርነት ኡፍፍፍፍ ትዝታ ❤❤❤❤❤❤
እረ ቀጣይ ካለው💝💝💝💝😭😊
ወይኔ ደስሉ ወላሂ ትዝታ ❤❤❤❤❤❤
ወይኔ እዴት ሙሽራቱ ትገረፋለይ እኔ አይሰገረፈኛም ነበር ባሉካየ❤
አዩ ሚዜሸጋዉ ትዝታየ መጣብኝ ❤❤❤❤❤😢
ስታምሩ ደሞቼ 💚💛❤️🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አቤት ውበት ማሪያምን ሥታምሩ
ኡኡ አለ ያስብላል መገረፍ በዛበት 😅😅😅
ደስሲል 😂😂አይ በሀልኮ ማን እንደ ራያ
ዋው ምርቃት 😅❤❤
በቃ እራያልግባ😢 እኔማ አዱን አግብቸ😢😢❤❤❤❤❤በሀላቸው ደስሲል ❤❤❤❤💞💋💋💋😢😢😢
አይእሜቴ ፈጣጣ አፈሪም😅😂
አወፈጣጣናት እኔብሆን አቀርቅሬአገቴንአሞኛል
ገነት አለሙ ወየዉዉዉዉዉዉዉዉ አላለም😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ይመቻችሁ ሥታምሩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይትዝታ 😢😢😢😢ስደትየስራህን😢😢😢❤❤❤
ምርቃትአችሁ፣ይለያል እኔየጎንደር ልጅነኝመልካምጋብቻ።
የኔ ውዶች ናፍቃችሁኛል የቀመሌዎቹ አምናም እንደዚህ ነበር የተጫወትነው❤❤❤❤❤❤
ማሜ እድህ ይሉታል ይደብቅብናል😂😂😂😂
ዋው ስታምሩእነሸጋ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎይ ትዝታ ሚዜ ሸጋው ለማንኛውም ታምራላችሁ ❤❤❤❤❤
ደስ ሲሉ😂😂😂😂❤❤❤
ወይ ደሥሢሉ😂😂😂😂😂😂😂
ደስ ስል ባህላችን❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤ትዝታ💞💞💞💞💞💞
😂😂😂😂😂😂ጫጉላውንኮ እሚጋረፍሰው. ነው ሚያደምቀው አመሳቸውኮ. ታምራላችሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ደስሲሉኝ ያሳቁኝነገር አሜንሲሉ😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤😂😂😂
ራያ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር😌😌😌😌🥰🥰🥰🥰
ማሻአላህ ስታምሩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ደስስስስስትሉ😂😂
አለጋውን ንጠቁት እዴ ምንሼ❤ለምርቃቱ አሚን ስልኩ ደግሞ የኔነው
አይይይይ ትዝታ
በረከታችሁ ይደርብኝ እኔምበቅርቡ እደዚህ. እሆናለሁ ተመስገን አምላኬ. አሜን💘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘❤❤❤
ወዪኔ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
❤❤❤❤ዉይ ደስ ስትሉ መልካም ጋብቻ ዉዶቸ
ክክክክክ ልጅነቴ ትዝ አለኝ
ወይኔ ትዝታ😂😂😂እህህህህ
አየ ጉድ ልጅነት ወይኔ ጥቁር ፣❤❤❤❤❤❤
ቁመውአሚንይበሉ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ደስ ሲሉ አሜን አትልም እይ እይ😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
አለባበሳቸው እና ያገታቸው መሥቀል እንዲት እደሚያምረኝ አጠይቆኝ
ግን ነያልገባኝ ነገር ለምንድነው የሚመቱት😊
መልካም ትዳር ይሁንእላችሁ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰታምሩ፣❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
የራያልጂባልሆንእራሤንአጠፊለሁ
Kkkkkkk baliyew sir yalew liji bichawun aydelemkkkk betam tamiralachihu mushirochi yabireham yesara yargilachihu❤❤❤❤❤
ስታምር ሙሽራዋ❤❤❤❤
ወረወይኔ በሳቅሞትሁ የየት አገር አዳነዉ አምላኬሆይ ባይገባ አይቀረዉም ድሮየቀረዉን ዱላ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የመርቃቱ ነገርስ😅😅😅😅😅
ሙሽራዋ ስታም❤
ግን ሙሸራ ተብየት ባሎን ትታ እሌላኛዉ ዉሰጥ የምትሸረኮት ንቀዉ ነዉ 😂😂😂😂😂😂
ኧረቅናትሞትኩ😢😂😂😂😂😂😂😂😊😊😊😅😅😅😅
ኧረ የመራቂው ነገር ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሲያስቀኑ
አይ ባህል ደሰሲሉይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አሜን በሉ😅😅😅😅😅😅
ፈታየ አማረ ለካ እደዚህ መራቂ ሁነሀል😅 የኔ ዉድ ወንድም እደት እደተናፈቅህ እኮ❤❤
እረ ቀጣይ😜🙄🙄
😂😂😂ከነዚህ ውስጥ አንዱ ያች ነው የኔ ዱዝ😂😂😅
@@Zairh-t2c በየት አየሽኝ አንች ዘዋሪ🙉🙉🧐🧐
ስታምሩኝ እኮ
ቀጣይ ይለቀቅ እኔም እንደዚክ ካልሆነ አላገባም❤❤❤
❤❤❤❤❤❤