ሙሽራው በራያ ባህል ለሙሽሪት ዘፈነላት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 мар 2024
  • የራያ ቆቦ እና አካባቢዋ ትውፊት እና ባህላዊ ጨዋታዎችን ለመከታተል ቤተሰብ ይሁኑ!
    ቸር አይለፈን 🙏
    ክፉ አይንካን 🙏
    🇪🇹 ኢትዮጵያ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 🙏
    ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን!
    የቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን ይህን ሊንክ ይጫኑ
    / @arsobelemedia21
    • የያራው ሼበላ መገን እኔ ራያ ቆቦ...
    • Video
    • ተለቀቀ ስለ ራያ ጭፈራ ታሪክ እየሳ...

    የቴሌ ግራም ቻናሌ 👉👉👉
    t.me/+uVnWM0WQ4OI0MDZk
    👉 t.me/+FvqGMJe_zIERQmWS

    የ Facebook ፔጅ profile.php?...
    የዋትስአፕ ሊንክ 👉👉call.whatsapp.com/video/WPQXx...
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 121

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s 4 месяца назад +22

    የሙሽራ ደሪ አላለም እና አተ መድራት አለብህ በሰዉ ሰርግ😂😂😂😂

  • @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347
    @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347 4 месяца назад +6

    ጌችወይየ ወድሜእኳን ደስስስ አለህ ለዚህ ክብር ያበቃችሁአምላክ ወልዳችሁለመሳም ያብቃችሁ በልጅ ይባርካችሁ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад +2

    አይይይይይይ ስጠብቅ ከረሜሳያት ሆዴባባ አለ ይሄስ አዛኝነው መሻአላህ የኔ አለጂ ሲያስለቅሰኝ የሚያነጋው በልጂነት ማግባት መከራነው 😢😢

  • @TgTube-mw9je
    @TgTube-mw9je 4 месяца назад +7

    ስደት😢😢የስራህን

  • @KaleAfso-gw8fc
    @KaleAfso-gw8fc 4 месяца назад +5

    የሙሽራዉ ፈገግታ ማሻ አላህ❤❤❤❤🎉🎉

  • @TgTube-mw9je
    @TgTube-mw9je 4 месяца назад +23

    ማሪምን እነይህን ሙሽሮይ ሳይ ባል ማግባት ፈለኩ😂

    • @GjjHhx
      @GjjHhx 4 месяца назад +2

      😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣አግቢ❤❤❤❤

    • @user-ci3yj9li9h
      @user-ci3yj9li9h 4 месяца назад +4

      ማግባት ቀላል ነው ግን ትዳር ከባድ ነው እኔ ሰለአየሁት ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GjjHhx
      @GjjHhx 4 месяца назад +2

      እጃ😁😁😁

    • @TgTube-mw9je
      @TgTube-mw9je 4 месяца назад +1

      ​@@GjjHhx ባል አጭ😂😂😂

    • @TgTube-mw9je
      @TgTube-mw9je 4 месяца назад +1

      ​@@user-ci3yj9li9h አረ😂😂😂

  • @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347
    @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347 4 месяца назад +3

    ቀመሌ፡ ከበሩ ይሰራልኝ፡ ማማ የሴቶቹ ወድምጌችዋየ ሞላ ሲሉህ፡ እድሰማ የኔ ልዩ ትልቁየእኳን ደስስስ አለህ ወድምነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adeniasesye661
    @adeniasesye661 4 месяца назад +2

    የኔ አለሞቸ አዳል ቀመሌ ንጉሴወይየ የኔ አለሜ መጣብኝ የምሻምሾዉ የምዘፍንልነዉ ነገርስ😢😢 አይይይ ስደት የስራህን ብቻ ጤና ሸጋ ሞላም እኳን ደስ አለህ ሸጋ ሞጎስ የኔ ቅብጢ የሸጋ በላይ ልይ😢😢🍀🌿💐💐💐🍀🍀🌼🌼🌼🍀🌿🌿🌼🍀🌿🌿🌿🌿🌿🌼🍀🌿🌿🍀🍀

  • @user-kc6sq6lu7e
    @user-kc6sq6lu7e 4 месяца назад +1

    የኔ ልዩዎች እግዚሀቤር ይጠብቃችሁ የኔ ናፍቆቶች ስታምሩኝ እንኳን የኔ ሆናችሁ አለኝታዎቸ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የኔ ጌች ሞላ የሴቶቹ ወድም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘💘💘💘💋💋💋💋🍃🐾🌹🌷🌻🌺💐🌿🙏🙏🙏🙏👭👭👭👭💞💞💞

  • @user-ty5uo5hd4c
    @user-ty5uo5hd4c 4 месяца назад +3

    የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ተከታታይ ድራማ ሆናችሁብኝ እኮ ❤❤❤

  • @user-gw7qq6os9e
    @user-gw7qq6os9e 4 месяца назад +10

    ሙሽራው የለለ ሻፋዳ ነው ማርያምን❤❤❤😂😂😂😂

    • @user-sw1ml4iz6k
      @user-sw1ml4iz6k 4 месяца назад +1

      ሻፋዳ ትያለሽ

    • @user-el6mj2yv8g
      @user-el6mj2yv8g 2 месяца назад

      መቅናቷ አይቀሬነው

    • @Tegr-xl5vw
      @Tegr-xl5vw 2 месяца назад

      ​@@user-el6mj2yv8gአረ ውዴ እሷም እደዛ ናት የኔ ውድ እህት ትንሿየ መልካም ትዳር አይ ስደት😢😢

  • @user-um8wl8kf9q
    @user-um8wl8kf9q 2 месяца назад +2

    መገን ቀመሌ የዝናማ አገር❤❤❤❤ሚዜ እስከጥግ❤❤❤❤

  • @hiah4344
    @hiah4344 4 месяца назад +2

    የኔዉዶች በሰላም ለመገናኘት ያብቃን ❤❤❤❤ታምራላችሁ

  • @Dfgjj-de6rg
    @Dfgjj-de6rg 4 месяца назад +2

    ኧረ ጌታየ ከስደት። መልሰሕ ለዚሕ አብቃኝ አተ አይሳንሕም ፆለትማ አርጉልን ውዶቸዋ

  • @Smegndesye-kx9yf
    @Smegndesye-kx9yf 4 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ወንድምነቶቸ ሸጋ የሸጋ ዘር ጌችወይ ደስታህ ደስታየ ነው❤❤❤❤❤❤

  • @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347
    @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347 4 месяца назад +2

    ጌችወይ የሠርጉ ድምቀት የኔውድትዳራችሁ እዳብርሀም እና እደሳራይሁን እግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን ያማርየሰመር ያርግላችሁ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347
    @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347 4 месяца назад +2

    የምርእደት ደስ እዳለኝመልካም ትዳር ዋው ዋው ስታምሩ፡ ሳቅና ጨዋታ ዝና ያማራችሁ እደኛቀመሌ በተወለዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lh4jc7vn2u
    @user-lh4jc7vn2u 4 месяца назад +2

    ወይኔ ደስ ሲሉ ሲችሉበት ❤😊

  • @eimanlove
    @eimanlove 4 месяца назад +1

    ደስ የሚለዉ ተከታታይነዉ ከሰረጉ ጀምሬ እያየሁ ነወ😂😂

  • @SjjsjLwla-wv9jg
    @SjjsjLwla-wv9jg 2 месяца назад +1

    ዋው ሢያምሩ ሁሉም ባገር ያምራል😢አየ ስደት😥

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 4 месяца назад +2

    ሙሺራይቱ ስታምር

  • @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347
    @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347 4 месяца назад +1

    ጌችወይ ወድሜለካእድህ ያልህ ዘፋኝ ነህ እደውምናለእናተጋር ሁኜ ቢሆን የኔውድወድም መልካም ትዳር ይሁን እላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShambelAbera-qy5kb
    @ShambelAbera-qy5kb 4 месяца назад +1

    ወዲሞቸ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤😢

  • @ghhgh-up4gj
    @ghhgh-up4gj 4 месяца назад

    ስታምሩ ማሪያምን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EyarusDerba
    @EyarusDerba Месяц назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347
    @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347 4 месяца назад +2

    መልካም ትዳር ትልቁየወድሜ የኔ ተጫዋች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-py1xh6on4i
    @user-py1xh6on4i 4 месяца назад +1

    ያገር ቤት ትዝታ እፍፍፍአይ ስደት

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ያአላህ ከይረ ሠላም አረግልን አገራችንን ያረብ

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 4 месяца назад +1

    የኔቆጆሙሽራይቱስታምር❤❤❤❤

  • @user-gs2dj6xw7v
    @user-gs2dj6xw7v 4 месяца назад +1

    አይትዝታ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔውዶች አቤት ማማራችሁ

  • @user-mi8lz4mb2u
    @user-mi8lz4mb2u 4 месяца назад +1

    መጃጃል

  • @GxhHchc-ti9xe
    @GxhHchc-ti9xe 4 месяца назад +1

    ሲምሩ መልካም የትዳር ዘመን❤❤❤🎉

  • @user-kr9lc6bi7j
    @user-kr9lc6bi7j 4 месяца назад

    ወይኔ ደስሲሉ መልኳም ትዳር ይሁንላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @user-qx9bz2ix2r
    @user-qx9bz2ix2r 3 месяца назад

    ረኔስአገሬ ራያየ. ወልዳችሁ ሳሙ በረከታችሁይደርብኝ❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘❤❤😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤😘😍😍😍😍😍😍😍💘💘😘😘

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 4 месяца назад +1

    እደው ስታምሩ አቦ 💞💞💞💞🎉አይይይይ

  • @user-dd8qn3et8b
    @user-dd8qn3et8b 9 дней назад

    😢😢😢ታምራላችሁ

  • @WwrwtTsysyy
    @WwrwtTsysyy 2 месяца назад

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @nadsdr5805
    @nadsdr5805 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤ዋውውው

  • @user-pr5fj6vu5j
    @user-pr5fj6vu5j 4 месяца назад +2

    ገጥመው ዘፋኝ ናቸውሳ ❤❤❤

    • @xzst6681
      @xzst6681 6 дней назад

      😅😅😂😂

  • @msJole
    @msJole 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @JuuuiHahsje
    @JuuuiHahsje 4 месяца назад

    የኔ ውቦች ፍቅር አይለያችሁ❤❤❤❤

  • @ggdd8413
    @ggdd8413 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Werke-oi6hj
    @Werke-oi6hj 4 месяца назад +1

    ውይይይ ስታምሩ ሙሽራ ጀግና ነቀነቀው😂😂😂😂😂

  • @fggfcg-7776
    @fggfcg-7776 4 месяца назад

    መቀረጫው በላይ ስሙ ነው ገደባ❤❤
    ስፈልግ ከርሜ ሳያት ሆዴ ባባ❤❤❤❤❤ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zedtube463
    @zedtube463 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347
    @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347 4 месяца назад +1

    የኔውዶች እደውስታምሩኝ ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347
    @hdhdhdhdhhxhcgdhdhdjxhhaad1347 4 месяца назад +2

    የተጫነችውን አትበላም አህያ ጅል አይወለድም፡ ከሸጋዝርያ የአስሊዘር ዋው ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ksaaksaa9002
    @ksaaksaa9002 4 месяца назад

    የኔዋ ገደባ ተዘፈነላትኮ የኔ ውዶች የሸጋዘር❤❤

  • @user-sl8yj8ck7f
    @user-sl8yj8ck7f 4 месяца назад

    አይይይይይይ ወዳልኚሥ ትዝ አለኚ ሙሺራ ቤት ሥንሞሼር እምንናጠቀዉ ሥንበላ የጧጠ፣ቱ ገፎ ህህህህ አሁንሥ

  • @user-mk3fs7cc4z
    @user-mk3fs7cc4z 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-mw7ck4nu5d
    @user-mw7ck4nu5d 4 месяца назад +3

    እረ ይቺ አለንጋ እንዴት አርጋሽ አድራ ይሆን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mh6or5ye1s
    @user-mh6or5ye1s 4 месяца назад +1

    ታምራላችሁ 😂😂😂😂❤

  • @MmJj-bl2vy
    @MmJj-bl2vy 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rhamtistore3951
    @rhamtistore3951 4 месяца назад +3

    አዳል ቀመሌ ኧረንሮልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @የራያዋ
      @የራያዋ 4 месяца назад

      ቀመሌ በይት ነው ውደ

    • @seasea3347
      @seasea3347 4 месяца назад

      @@የራያዋቀመሌ ማለት ከራያ ቆቦ በጣም ቅርብ ነው ቢያንስ ሀያ ደይቃ

  • @asdrhr7273
    @asdrhr7273 4 месяца назад

    ግን የት ነው ቆቦ ነው

  • @netanetamare1469
    @netanetamare1469 4 месяца назад

    መቀረጫዉ በላይ ስሙነዉ ገደባ ስፈልግ ከርሜ ሳያት ሆደባባ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pj9bz4yy7d
    @user-pj9bz4yy7d 3 месяца назад

    መልካምትዲር🎉🎉

  • @aejuta2892
    @aejuta2892 4 месяца назад +1

    እጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን የበይ ተመልካችሁነናን እኮ

  • @user-gs2dj6xw7v
    @user-gs2dj6xw7v 4 месяца назад +1

    አረጌችዬአልተቻልህም❤❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад

    ወየው ስተየ አየኋቸው ያረብብ

  • @user-ld3vw8hx2p
    @user-ld3vw8hx2p 4 месяца назад

    የሙሽራ ደሪ አላለም በገዛ ሰርጉ አተ ልትደራ ያምርሀን ደፍረትህ😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂አዱን እኔ ያይንፍቅር አሲዞኛን ወየዉ እራያየ ባልወለድበት ይቆጨኝ ነበረ

  • @user-si7po5nn3p
    @user-si7po5nn3p 4 месяца назад +1

    ሙሽራዉ ሲፈታ ወይ ታላቅ ወይ ታናሹን ዳሩኝ😂😂😂😂

  • @JuuuiHahsje
    @JuuuiHahsje 4 месяца назад

    መልካም ትዳር❤❤❤❤❤

  • @AbubekerIbrahim-pp5td
    @AbubekerIbrahim-pp5td 3 месяца назад

    አቦ ማር ናት ልጅቱም

  • @user-cd7wc7zl6t
    @user-cd7wc7zl6t 4 месяца назад

    ቀመሌ ማለት ግን የተ አካባቢ ነዉ❤❤❤❤❤

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад

    የመልስጨምት ከፈሯም ቀለብነው ላወቀበትማ አይይይይ ተመቸኝ

  • @ZainabEthopiya-px1eb
    @ZainabEthopiya-px1eb 4 месяца назад

    ጉብየውች እስኪ አናገኝ

  • @asdrhr7273
    @asdrhr7273 4 месяца назад

    ሳምሩ

  • @user-pj9bz4yy7d
    @user-pj9bz4yy7d 3 месяца назад

    የኛስ ተራመቸይሆን😢

  • @Dfgjj-de6rg
    @Dfgjj-de6rg 4 месяца назад +1

    ማንናውነው ሙሽሪው

  • @astair1568
    @astair1568 4 месяца назад

    ሙሸራቱ፣ በጣም፣ ትንሽ፣ ልጅ፣ ነች፣፣

  • @HfdNbfft
    @HfdNbfft 3 месяца назад

    ኧረ😂ቅናትሞትኩ፡ማርያምን😂😂😂

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад

    ስረሚዜው ሲያምረ እረግትያለ አይይይይ

  • @MadenaAdeim
    @MadenaAdeim 3 месяца назад

    😢😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-ic1jn3lu4i
    @user-ic1jn3lu4i 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-mh6or5ye1s
    @user-mh6or5ye1s 4 месяца назад

    የሙሽራደሪ አላለም😂😂😂😂😂😂

  • @wgwgwsvgay4617
    @wgwgwsvgay4617 4 месяца назад

    አየ ሁለትሽ የስራህን

  • @alimet-ic2qp
    @alimet-ic2qp 4 месяца назад +1

    አሁን ይሄ ዘፈን ነዉ ወይስ ለቅሶ ባህል የቦረና መከነሰላምን የሚያክል የለም ቦረናየ 1ኛ ❤❤❤❤❤

    • @firezeralemumola7765
      @firezeralemumola7765 4 месяца назад

      Degegna min takiy alesh

    • @destamelese3244
      @destamelese3244 4 месяца назад

      ለቅሶና ዘፈን መለየት አቃተሺ የተመታሺ ከዚህ ወዳ ዘፈን የት ይምጣልሺ ዴግሞ የራያን ባህል ልትንቂ ነዉ ስንቱ የሚቀናበትን ባህላችንን

    • @emuberuk23
      @emuberuk23 4 месяца назад

      የቀና ብዙ ያወራል ደግሞ ባህል ከራያ ወዲያ ማሪያምን

    • @alimet-ic2qp
      @alimet-ic2qp 4 месяца назад

      @@firezeralemumola7765 ዝርፍጥ

    • @user-el6mj2yv8g
      @user-el6mj2yv8g 4 месяца назад

      ​@@destamelese3244ራያ ከሁሉም ተላይነው

  • @user-dd8qn3et8b
    @user-dd8qn3et8b 9 дней назад

    አረምዜዉ አሽቃበጠሳ😮😅

  • @user-jb6ww6gd3l
    @user-jb6ww6gd3l 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rrarr-hp4oy
    @rrarr-hp4oy 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @asdrhr7273
    @asdrhr7273 4 месяца назад

    ግን የት ነው ቆቦ ነው

  • @WarkeyEthopia
    @WarkeyEthopia Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muchayeatalo3260
    @muchayeatalo3260 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alamnash3909
    @alamnash3909 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @xzst6681
    @xzst6681 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-xs8jw7wp1s
    @user-xs8jw7wp1s 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-eb5hz5ww9u
    @user-eb5hz5ww9u 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤