ለኔ ያለውን ስሜት ካሜራ ፊት ተናግሯል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • #donkytube #dink_lejoch #eregnaye #seifu_on_ebs

Комментарии • 266

  • @zekirahayat2384
    @zekirahayat2384 2 года назад +96

    ሀይልዬ ምስኪን ልጅ ነው ንፁህ ልብ አለው እውነት ደስ ትላላችሁ ሁላችሁም

  • @picohabesha6520
    @picohabesha6520 2 года назад +43

    ኢቫን እኮ ምርጥ ኮመዲ አኮ ነው ሚወጣት ገና ሳያት በሳቅ ነው ምትገለኝ 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-nv9su3kn1o
      @user-nv9su3kn1o Год назад

      እኔ ለሷ ስል ነው ዩቲዩብ የምገባው ስወዳት

  • @user-hn2ss4jt7l
    @user-hn2ss4jt7l 2 года назад +41

    ሀይልዬ ምስኪን ነው እና እኔ በሀገራችን እዴ ሀይልዬ ምስኪን ሰው አይቼ አላቅም ፈጣሪ ያሰብከው ሁሉ ያሳካልህ ወንድሜ አብሽር

  • @kidestgizaw9215
    @kidestgizaw9215 2 года назад +176

    እኔን ብቻ ነው ሀይልሄ የማሳዝነኝ

  • @AmAm-ff7ze
    @AmAm-ff7ze 2 года назад +34

    ሀይልዬ ንፁህ ልብ አለው ደግሞ ሲያሳዝነኝ

  • @selam5099
    @selam5099 2 года назад +20

    በጣም የዋህ ልጅ ነው ሀይልዬ በዛላይ ሃይማኖተኛ ነው

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 2 года назад +17

    ኤፍሱን ነው የምትአስለኝ ኢባ እኝክ

  • @mekdiyawollolige
    @mekdiyawollolige 2 года назад +35

    በቀላሉ አፈቅርሀለሁ ለምን አትይም ፕራንክ ከምትሉ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l 2 года назад +6

    የውነት ወኖ በሀይልዬ ከተፈቀርሽ እድለኛ ነሽ ሀይልዬ ምርጥ ልጅ ነው የዋህ ነው ፀባየሸጋነው ይልቁንስ ተጋብታቹ አይሎጋ ብለን እጨፍር

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад +6

    ኃይልዬ ግን በጣም ዉብ ልብ ያለው ወንድ ነዉ ❤ሲያምር እኮ በዛ ላይ የማርያም ወዳጅ ሀይልዬ ❤

  • @dagmawi168
    @dagmawi168 2 года назад +20

    ናፍቆት ኀይልዬን እንደምታፈቅረው ግልጽ ነው😉

    • @dagmawi168
      @dagmawi168 2 года назад +1

      Unfortunately it seems like he friend zoned her😟

    • @atomister3640
      @atomister3640 2 года назад +4

      Exactly bzu setoch fikrachewn begilts menager siferu indirectly bemeglets yewededutn sew reaction risky balhone menged observe yaregalu

    • @betelihemtassew4807
      @betelihemtassew4807 2 года назад

      በውነቱ ግን የምትወደው ይመስለኛል

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 2 года назад +12

    በባጨሩ አፈቅርሀለሁ አራት ነጥብ። አቤት ትግስቱን ስውደለት♥♥

  • @donaytroyal860
    @donaytroyal860 2 года назад +19

    _እግዚአብሔር የልብህን ይፈፅምልህ ሀይልዬ_

  • @sofishh
    @sofishh 2 года назад +2

    ውይ አረ ልጁን ተውት በጣም ነው የሚያሳዝነኝ በተለይ ናፍቆት ልጁ ከነሱ በፊት አንችን ነው የሚያውቀው ስለዚህ አንቺ ነሽ ክብር ልታሳይው የሚገባው ደስ አይልም አትተባበሩበትት

  • @ekramali4623
    @ekramali4623 2 года назад +16

    ሀይልየን አታስጨንቁብኝ ሚስኪን 🥰🥰🥰

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 2 года назад +13

    ሀይልዬ የራሷን ስሜት እየተናገረች ነው አትሸማቀቅ

  • @user-fd2sc7zt5t
    @user-fd2sc7zt5t 2 года назад +7

    ሀይልዬ ግን መች ነው አተ ፍራንክ እምታረጋቸው ውይ ናፍቆት ድርቅ

  • @user-bk2eh7it2z
    @user-bk2eh7it2z 4 месяца назад

    ሀይልዬ ዮርዲስ የት ልከኀት ነው ደግሞ ሁሌም ሳቅህና ሩጫህ ይታየኛል።

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 года назад +16

    ተረዳት ፕራንክ ሳይሆን አፍቅራህ ነዉ😂😂😂

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +8

    ሀይልየን አታበሳጩብኝ የኔየዎህ🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад +3

    ሀይልዬ ስወድህ ጨዋረጋየለ ምርጥልጅነህ ግን ለምን ከነዳኒ ተለየህ?

  • @user-ib5vr7db5t
    @user-ib5vr7db5t 2 года назад +4

    ተረዳት ታፍቅርህአለይ ሀይልየ

  • @yeabt3097
    @yeabt3097 2 года назад +2

    የሜርኩሪ ወሬ አሰማም ይለያል ከኃላ😁😁😁😁

  • @user-ew5mj5ec6o
    @user-ew5mj5ec6o 2 года назад +11

    በህልምሽ አይተሽ ይሆናል የተመኙትን ነው የሚያዩት 😂😂😂 አይ አይልዬዬ

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w 2 года назад +5

    አይሌዬ የሚባለው ትግስት የሚባለው ያለቀበት ይመስላል እዴት ፕራክ ሊሰራ ጀመረ ከባድ ብራክ ቢደረግ እርምጃው አይለኛ ነው

  • @dooonalmazme2022
    @dooonalmazme2022 2 года назад +5

    ሀይልሻ አቤት ትግስትህ😊😍

  • @user-rq7ex8rs2g
    @user-rq7ex8rs2g Год назад

    ይልዬ ቅኔህ ተመቸኝ በህልምሽ አላለም

  • @user-bq8ju6ln7m
    @user-bq8ju6ln7m 2 года назад +1

    ሀይልየ የኔ የዋህ ሮያል ፋሚሊን ትተህ እዚህ ቤት ገባህ 😂😂 ኢባ እና ሀይልየ 💏

  • @user-ib5vr7db5t
    @user-ib5vr7db5t 2 года назад +1

    ናፍቆት ተዋናይ አዲስአለም ትመስላለይ ብትጋቡ አሪፍነው ደሞ ቁምነገር ስሩ ሁለየ ፕራክ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +3

    የልብን ተነግሮ ፕራክ ሀይልየ በቃ አፍቅረሀለች

    • @atomister3640
      @atomister3640 2 года назад +1

      Ke befitum endemtafekrew yastawkbatal

  • @user-ug3rs4jk3w
    @user-ug3rs4jk3w 2 года назад +1

    ሀይልዬ የዋህ ሰው ነው የማውቀው ከፅጌ ሲሰራ ነው ግን አሳቀችኝ በግድ ችክ ማለቷ 🤣🤣🤣🤣

  • @besyecoffee5533
    @besyecoffee5533 2 года назад

    ሀይልዬማ ይበዛብሻል በስንት እጥፍ ያውም ማርያምን የምር እንኳን አስበሺው ቢሆን

  • @betelihemtassew4807
    @betelihemtassew4807 2 года назад +2

    እኔ እንደውም በእውነታው እስዋ የምትወደው ይመስለኛል ግን መንገር ትፈራለች

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 2 года назад +3

    ኢቫን ምርጥ ሰው

  • @Nazegames1
    @Nazegames1 2 года назад +3

    አፉ ላይ የመጣውን አውርቶ ምርጫዬ አደለችም ምናምን ብሎ ወይ ሀይልዬ ስሜት እኮ አለው ለናፍቆት🤫

    • @betelihemtassew4807
      @betelihemtassew4807 2 года назад

      እንደውም እሱ የተረዳት አይመስለኝም እሷን

  • @hhmkj710
    @hhmkj710 Год назад

    ታፈቅረዋለች ግልፅ እኮነው ወይ ሽዋየ ሣይሆን አይቀርም ምናለ አሥቀድሞ ብረዳት😫😜😜

  • @ፍቅርያሸንፋል-ዘ2ረ
    @ፍቅርያሸንፋል-ዘ2ረ 2 года назад +1

    ከ ሀይልየማ ፍቅረኛሞች ብትሆኑ ይዋጣላቹ ነበር እኮ አና 😉🍫👌

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 2 года назад

    ይች ሴትዮ አብረን አድረናል እንዳትልህ ዘመኑ ከፍቶዋል ክክክክ

  • @media-nc3yn
    @media-nc3yn 2 года назад +2

    @Haileye it’s not a prank! She told you about her feelings 🤔

  • @atomister3640
    @atomister3640 2 года назад +3

    Ere ke evan gar yalew ashkabach mn aynet segete nw🤭

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 2 года назад +1

    ሀይልዬን ስለምወደው ቤተሰብ አረኩሽ

  • @woraseshitaw2066
    @woraseshitaw2066 2 года назад

    ሰላም ሀይልዬ ተረጋጋ ዬኔጌታ አዪዞህ ዪገጥማል

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 года назад +5

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!n

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 Год назад

    ሀይልዬ የኔ ሚስኪን

  • @mekdyeneni880
    @mekdyeneni880 2 года назад +1

    ታይ እባክሽ ሃልየን እኔ በጣም ነው ምወደው ግን 😥🙏😫

  • @arsamaabdi9538
    @arsamaabdi9538 2 года назад

    Haylyaaa Ena agebahaluu!
    Masfertehene Wadegawaluuu!
    Ye mahelate makomuneeee!
    Abrene Enehadalene charche!❤️!

  • @umufayz9561
    @umufayz9561 2 года назад +14

    የእጅ ስራ ዲዛይኖችን ኑ ተማሩ 🇪🇹❤✌

  • @malonamalo7646
    @malonamalo7646 2 года назад +2

    የምር አንድ ልጅ ነበረች እንትና ጠየቀኝ እንትና ተይቆኝ እያለች ስታዝገን አንድ የተረገመ ጓደኛችን አንቺ እህ ካልንሽ አባዬም ጠየቀኝ ማለትሽ አይቀርም ብሎ አስቆን ነበር እና ትዝ አስባልሽኝ

  • @zeharazehara2939
    @zeharazehara2939 2 года назад +1

    ጎደኝነታቹ አይበተን በፈጠራቹ 😥🤗🤗🤗

  • @aselyalexander8871
    @aselyalexander8871 2 года назад +1

    ናፍቆት በጣም ነው ያስጠላሽኝ

  • @ethioandinet4345
    @ethioandinet4345 2 года назад

    ሀይልዬ ጨዋነው ፈጣሪየልቦናህን ያሳካልህ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 2 года назад +8

    መልካም ነገር ሁሉ ሰደቃ ነው ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች አሏህ ከመልካም ሰሪወች ያድርገን ያረብ

  • @አለምነሽፈንታው
    @አለምነሽፈንታው 2 года назад +1

    ናፍቆት የኔ ውድ ስወድሽ

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 2 года назад +1

    ማህሌት ምትቆም አላለም የተቀደሰ ምኞት!!

    • @yordi8453
      @yordi8453 2 года назад

      Demerige yeni wud❤❤

  • @gannatgannat5083
    @gannatgannat5083 2 года назад +3

    Hule hayeleyan new enda daginm entebekalen

  • @mekonenmoges9233
    @mekonenmoges9233 Год назад

    አይ ፕራክ መሆኑን አውቆታል እየሳቀ ነበር

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l 2 года назад +1

    ግን አብርአቸ ያለው ልጅ ወድሜን ይመስላል ሲሲቅ ቁጭ እሱን

  • @user-df8tj5fu8d
    @user-df8tj5fu8d 2 года назад +1

    ምስኪን ሀይልዬ አሳዘነኝ ሢያሥጠሉ

  • @musaratnaguse107
    @musaratnaguse107 Год назад +1

    ደሰ ትላላችሁ ቀጥሉበት

  • @user-mm9wh8th5x
    @user-mm9wh8th5x 2 года назад

    ናፍቆቴ ቢጠይቅሽ እራሱ ስታምሩ😘😘😘😘

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 2 года назад

    ሀይልዬ ምርጥ ሰዉ ኔዉ ወዉ ደስ ስትሉ

  • @gitmunique2614
    @gitmunique2614 2 года назад

    ቸርቺል ከነ ልብሷ ገላዋን ያጠባችኋት ቪዲዮ ምን ላይ ነው?

  • @tijiabasha1653
    @tijiabasha1653 2 года назад +2

    ሀለየን አታሰጨነቁት

  • @abrahamatinkut572
    @abrahamatinkut572 2 года назад

    የማይሆን ነገር እያወራች እንዴት ሊያምናት ይችላል እንደዝህ አይነት ፕራንክ አለ እንዴ በግድ እመን..

  • @mekyaseid-5747
    @mekyaseid-5747 11 месяцев назад

    ወይኔሀይልየ የዋህ ነው

  • @ztube6195
    @ztube6195 2 года назад

    ሀይልዬ የኔ አሳዛኝ መልካም ልብ አለው

  • @user-uv4fd7lt6c
    @user-uv4fd7lt6c 2 года назад

    እማማ አፍሪካ ኢትዮጵያ ለሁላችንም ትበቃናለች::

  • @yosefsisay9754
    @yosefsisay9754 2 года назад +1

    እረ ዝም በይ አፈቀረኝ ጠየቀኝ የምትይዉ የዘንድሮ ሴት ደግሞ ወንድ ሳይጠይቃችሁ የምትጠለጠሉት ወሬኛ ይሄኔ አንቺነሸ የጠየቅሸዉ

  • @metsnanatbefetari8723
    @metsnanatbefetari8723 2 года назад

    ሀይልዬ የኔ ሚስኪን ስወደው እኮ

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 2 года назад +1

    አልዬ ላይቸግርህ ካልጠፋ ሠው ከነዚ ጋር ገጥመክ አንተም ተጃጃልክ

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 2 года назад

    ሀይልዬ ምርጥ ልጅ

  • @yordiyoye2815
    @yordiyoye2815 Год назад

    ኢቫ ምንም አትመቺኝም

  • @user-fn2lx5yn5d
    @user-fn2lx5yn5d 2 года назад

    ምስኪን ነፈር ሀይልየ

  • @abelsileshi8341
    @abelsileshi8341 2 года назад

    ሰግጠት ሌላ ታሪክ ብንፈጥር ጥሩ ነው በዚ አልተሳካም ሌላ😉

  • @oneday4126
    @oneday4126 2 года назад

    Haile my brother nice to see you I text to ur previous friend s but no one did not respond

  • @zeharaz6657
    @zeharaz6657 2 года назад +2

    አንቺ ትወጅዋለሽ ?

  • @qweass985
    @qweass985 Год назад

    ወይኔ ሀይልየ ያለህ ትግስት ይመችህህህህ

  • @faf12
    @faf12 Год назад

    ኧረ በፈጣሪ ብር ለማግኘት እና ላይክ ለመሰብሰብ ብላችሁ በውሸት በታቦት ስም መማል አይከብድም? ግን ለምን? ወይ ጊዜ

  • @user-oq2ne2ls2x
    @user-oq2ne2ls2x 2 года назад +1

    አረ ይሄ አጨብጫቢ 😂😂😂

  • @kiayanatey1633
    @kiayanatey1633 2 года назад

    Ana belsh man hodsh regtesh b adbabay menager asfelgow

  • @mercymercy6765
    @mercymercy6765 2 года назад

    ሚስኪን ወንድሜ ተጫወቱብህ😂😂😂

  • @shamblefentawe3690
    @shamblefentawe3690 2 года назад

    እኔ ላግባሽ ናፍቆትየ እኔ በጣም ነው እማፍቅርሽ💔💔💔💔

  • @mkdlawt5463
    @mkdlawt5463 2 года назад +1

    Asmesilo menager arip nawu ind mit wadedu🥺🥰🥰🥰😂😂🤣

  • @nigistabate6553
    @nigistabate6553 Год назад

    ምነዉ ሜርኩሪ ከኋላ😢

  • @seadaseada9658
    @seadaseada9658 Год назад

    ዉሽማለምደሀልዴ አተ😂😂😂

  • @fafi6898
    @fafi6898 2 года назад

    የኔ ቢጤ የዋህ ነው መሰል አይዞክ ገለቴ🤣🤣

  • @samrawityirgalem8111
    @samrawityirgalem8111 2 года назад

    enanten demo man enbelachu haylye royal🤣 ye like tmat...

  • @bilalnasiradin
    @bilalnasiradin 2 года назад

    Endazi honash kametemacii wig argetash betmacii xurunabara😆😆🤣

  • @sentebaba7294
    @sentebaba7294 2 года назад +2

    ሀይልዬ ለ ሶስት ሁሌ ጅል ያረጉሀል እዴ ሁሌ prank!!!

  • @jemalwinner7515
    @jemalwinner7515 2 года назад +1

    የእናንተችግር ደሞ መዝጌያ &መክፈቻ የላችዉም!heeeeeeeeeeeeelo ylal nebil enantes?

  • @princeanti0
    @princeanti0 2 года назад

    abate yemejemeriaw sltun youtuber AC 🥳 🥳 ylal

  • @user-xr3wh9hr2w
    @user-xr3wh9hr2w 2 года назад +2

    ሲጀመር አይልዬ የሚባለው ስሜት አለው ከተባለ ለቀጭኗ ልጅ ነው ናፍቆት የምትባለው ያሰባትም አይመስልም

    • @user-nm6zw1jj9j
      @user-nm6zw1jj9j 2 года назад

      እኔ ለወድፊት ይጋባሉ ብየ የማስበው ከቀጭኖ ጋር ነው ወላሂ

    • @tanbzethio107
      @tanbzethio107 2 года назад

      @@user-nm6zw1jj9j ደምሩኝበቅን፣ነት

    • @betelihemtassew4807
      @betelihemtassew4807 2 года назад

      ለኤባና እንዳይሆን ናፍቆት አይተሻት እንደሆነ ሁሌም ሀይልዬን ፕራክ ሲደረግ ትደነግጣለች በፍቅር እኮ ነው ምታየው

    • @user-xr3wh9hr2w
      @user-xr3wh9hr2w 2 года назад

      @@user-nm6zw1jj9j እሷን ነው የሚወዳት👌

    • @user-xr3wh9hr2w
      @user-xr3wh9hr2w 2 года назад

      ቀጭኗ ሲናደድ ትደነግጣለች ናፍቆት የብር ሰው ነች

  • @rehimaaragawtube
    @rehimaaragawtube 2 года назад

    ሀይልየ ሚስኪን ነው

  • @tihtinayejualgaw1788
    @tihtinayejualgaw1788 2 года назад +1

    ሰለቻችሁኝ በናታችሁ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 года назад +3

    ናፍቆት አርቴስት አድስ አለም ትመሣሠላለች ትንሽ ከፊቷ

  • @user-ef9hd7dw3e
    @user-ef9hd7dw3e 2 года назад

    አይድያ ልንገርሽ ለመናገር የሚክብድ ህመም ታምሚያለሁ ያለህን ገንዘብ

  • @footballlegend9520
    @footballlegend9520 2 года назад

    የምር ግን በጣም ነው ምታምሪው

  • @Ayuti876
    @Ayuti876 Год назад

    Mercurey tetayegnalechi lebel 😊

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 года назад

    ስለዚህ ናፍቆት በቻይንኛ ፎንቃዋን እየገለፀች ነዉ ተበላሽ ቺኳ 😁አታስጨንቂው

  • @zebibaadem7917
    @zebibaadem7917 2 года назад +1

    Arif prank new dagin prank argiw