ለመጀመርያ ግዜ በቅቤ አናቴን አራስኩት ምርጥ ነው ለካ😍/i use butter for my hair😍

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 ноя 2024

Комментарии • 448

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 года назад +21

    እሰይ መስኪዬ ለምን ይቅርብሽ እንኳን አናትሽን አራሽው ሀራስ ሴት መቀባት አለባት እንኳን በረታሽ እምወድሽዋ❤❤❤❤❤ወደ መጨረሻው ድምፅሽ አይሰማም ያው ተቀብተሽ 1 ሰአት ቆይተሽ ታጠብሽው በሚለው ይዠዋለሁ የኔ ውድ❤😂

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 года назад +7

      አያናድም ምን ሁኖ ነው ግን😅

    • @kuriethiotube
      @kuriethiotube 2 года назад +2

      @@meskitube16 መስኪ እንዴት ነሽ በረታሽ? ቅቤ ግድ ነው ጠቀቢ

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 2 года назад +1

      @@meskitube16 መስኪ የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ ይብዛልሽ የኔ እህት እንኳን እግዚአብሔር በሰላምና በጤና ልጅሽን በእጅሽ አስታቀፈሽ የኔ ውድ እባክሽ ጥያቄ አለኝ የእሮዝመሪ ውኃ ና የሩዝ ውሃ ባንድ ላይ አድርግሽ አሳይተሽን ነበር ተቀብቼው አንደኛ ፀጉሬ ድርቅ ሁለተኛ በጣም ተነቃቀለብኝ ወይኔ መስኪ ምን ልሁን ፀጉሬ ያንቺን ያክላል ግን በጣም እየሳሳብኝ ነው እኔ ለፀጉሬ ሟች ነኝ በጣም እወደዋለሁ ግን ይህንን ውህድ ከተጠቀምኩ በኃላ በጣም ተነቃቀለብኝ ደርቀብኝም ምን ላድርገው በትክክል በተለይ መነቃቀሉን ሊቀንስልኝ እሚችል ነገር መላ በይኝ አንዳንዴ እደነግጣለሁ ምን ሆኖ ነው ብዬ ምን ላድርገው እባክሽ ????

    • @ياسرالشحي-ذ7ط
      @ياسرالشحي-ذ7ط 2 года назад +1

      @@meskitube16 ክክክክ መስኪ መልካም ሰው

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 года назад +1

      @@martamekonen7455
      የሩዝ ውሀ የቅርንፉድ ውሀ ፀጉር ያደርቃል ቅባት በጣም ይፈልጋል ሮዝመሪውን ለብቻው ቅባት ሰርተሽ መሳጅ አርጊበት ከቅባት ጋር ፍጭውና ቅንስ አርገሽ ሞቅ አርጊው መሳጅ አርጊበት

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 2 года назад +12

    የአራስ ወጉ ነው መስኪዬ በተለይ ለኛ ኢትዮጺያውያን እሰይ እንኳን ተቀባሽ❤❤❤❤❤

  • @slamooo198
    @slamooo198 2 года назад +2

    መሲየ እስኺስ ብጣዕሚ ፅብቅቲ የኺ ኣይትጉረይ ኣይትፃፊ በቃ የዋህ ፈጥረት የኺ ተዓድልኺ ብጣዕሚ ይፈትየኪ እየ

  • @weynatube21
    @weynatube21 2 года назад +17

    ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን
    ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 года назад +2

    መስኪዬ የኔ ትሁት እሰይ በእውነት በጣም ነው ያመረበሽ እንደዚህ ስል ደግሞ ከዚህ በፊት አላመረብሽም ማለቴ አይደለም እሽ?❤️🥰 በእናት እጅ እንደታረዘ ነው ድቡሽቡሽ ያልሽዉ ክብር ለድግል ማርያም ልጅ ❤ ቤቢሾስ ናይላዬስ የኔ ጣፋጮች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ❤እሰይ እኔ የተቀባሁ እየመሰለኝ እፍፍፍ እራሴን ቅዝቅዝ አላለኝም 😂❤

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 года назад +9

    ጎበዝ መስኪ ተቀቢ አሰፈላጊ ነው እንኳን በረታሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @tubeethiopia1531
    @tubeethiopia1531 2 года назад +20

    አላህ ሰላምሽ ያብዛለሽ ከነ ልጅሽ ብስድት ያላችሁ እህት ውድሞቼ ብሰላም ውድ ሀገራችሁ ይመለሳችሁ

    • @uuuu3528
      @uuuu3528 2 года назад

      አረ የምትናገረውን እያሰብሽ ጀል ካፊር የሆነን ሰው አላህ ይጠብቅሽ ማለት ይሄ የለየለት ደደምነት ነው ካላወቀሽ ዝም በይ

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 2 года назад

    መስክየ የምወድሽ እህቴ ጎሽ እንኳን ተቀባሽ ከዚህ በኋላ ተቀቢ ሴት ስትወልድ እስከ አርባ ቀን ሰውነቷ ክፍት ነው ይባላል ለአንድ ጊዜ ብቻ ሳይሆን እየደጋገምሽ ተቀቢ

  • @mulu5
    @mulu5 2 года назад +2

    መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ አወ ደስ ይላል የሚያዉቀዉ ያዉቀዋል በስደት መዉለድ በጣም ከባድ ነዉ ግን ብዙም አትቁሚ እኔ ምንም አልመሰለኝም ነበር አሁን ትክሻየ ወገቤ አያሰራኝ እያለ ነዉ

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ

    በነገራችን ላይ ቅቤ ለፀጉርም ለአናትም በጣም ምርጥነው ቅቤ ለዘጉር በጣም ያሳድጋን ለልጅሽ ከቅጭላቱ ላይ አድርጊለት ትንሽ እደግ ሲል ቅቤ አድርጊለት በጣም ቆጆ ነው ለቅጭላት

  • @almazmesganw3159
    @almazmesganw3159 2 года назад +16

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰሳምሽ ይብዛ እመብርሃን ትጠብቅሽ እንኳን ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ወራዊ መታሰቢያ አደረሳችሁ እግዚአብሄር አገራችን ሰላም ፍቅርአድነት ያምጣልን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад +2

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት

    • @almazshibeshi6132
      @almazshibeshi6132 2 года назад

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን ወገኖቼ

  • @ፀሐይዘተዋሕዶ
    @ፀሐይዘተዋሕዶ 2 года назад +2

    እህቴን እህቴን ትመስይኛለሽ የኔ ድንቡሽቡሽ ስወድሹ መስኪ የኔ ቅን እመብርሀን ትቁምልሽ ክርስትናውም ሳታስቢው ይደርሳል የወንድ ልጅ አይረዝምም

  • @astergamene9250
    @astergamene9250 2 года назад

    መስክዬ በቂቤማ አይቀለድም በርግጥ ብዙ ሰው አይወድም ጥቅሙ ግን በጣም አሪፍ ነው ባይገርምሽ አጋጣሚ you tub ስከፍት ስለቂቤ እንደሆነ ሳውቅ ሰማሁሽ ግን በዛ ሰሀት እንኳን ቂቤ ልቅልቅ ብዬ ከነፊቴ ተቀብቼ ነበር የምሰማሽ

  • @የድንግልአሽከርነኝ
    @የድንግልአሽከርነኝ 11 месяцев назад

    ሽታው ለምትሉ ስትገዙ የላም ብላችሁ ግዙ ቆንጆ ነው የፍየል ሲሆን ነው በጣም የሚሸተው እና ደግሞ አቅልጣችሁ ቀዝቃዛ ውሀ ጨምሩበትና ከፍሪጅ አስቀምጡት ከዛ ቅቤው ይረጋና ወደላይ ሲሆን ውሀው ወተቱን ይዞ እታች ይቀራል አጥልላችሁ ተቀቡት ሽታውም ይቀንሳል በዛላይ አያሳክም

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 2 года назад +1

    መስኪ በጣም እናመሰግናለን እየበረታሽ ነው አዲሱ ቤቢ እና ናይላዬም ደህና ናቸው እኔ የማደርገው ሄቪ ክሬም የሚለውን በብሌንደር ቂቤ ሰርቼ ነው የምቀባው ልክ እንደ ኢትዮጲያ ነው ልስላሴው ፍሬሽነቱ እሱን ሞክሪ ለሌላ ጊዜሽ በርቺ ተባረኪ

  • @serkalmengida4943
    @serkalmengida4943 2 года назад +2

    መስኪ ውዴ መጥቼ ባርስሺ እንዴት ደስይለኝ ነበር የእኔ የዋህ በጣም ነው የእምውድሺ

  • @mahmudmb2606
    @mahmudmb2606 2 года назад

    የኔ ምስኪን ሁሉም ያልፋል ዋናው ጤና ነው እውነት ነው በናት መታረስ ከምንም በላይ ነው ነገር ግን ዋናው ጤናማ ልጅ ወልዶ ማቀፍ መታረስ አይታሰብም

  • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
    @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 года назад +1

    ከኢትዮጵያ ውጪ መውለድ ደስ የሚለው ነጻነቱ😂 ይሄኔዬ ኢትዮጵያ ብትሆኚ እናትሽ በመጋረጃ ሸፍና በሩን ዘጋታ እንዳወጪ ነበር የምትልሽ 😄 ገጠር ደሞ በወይራ ቅጠል ነው የሚሰራው 🙈😄 ግን ወደ ጥያቄዬ ስገባ ሩዝ መሪ ደረቁ ይሆናል ? ቅቤ ስንት ግራም ነው የገዛሽው ካገኘሁ ጸጉሬ ብዙ ነው እውነት እኔም መቀባት እፈልጋለሁ በወተቱ የሚሰራው አልወጣ ብሎኝ መሞከር ትቻለሁ እንደዚህ የተዘጋጀው ቆንጆ ከሆነ እሞክራለሁ እናመሰግናለን በርቺ ❤

  • @sebelesolomon5978
    @sebelesolomon5978 2 года назад

    ቅቤ ከምትበይው ቅቤ ምረጭ ብበል 10 አመት ሰልበለ ለመቀበት ብቻ ብሆንልኝ እንኳን እመርጠለሁ በጠም ነው ምዎደው....እና አንደንዴ ተቀቢ እውናት እኔ ፀጉሬን ምንም አልንከበከበውም ግን ስተጠብ ሁሌም ነው ምቀበው ለዘም ነው ያለው ...በይሆን ከኔ ሁኔታ ገር እልም ይል ነበር.....ደግሞ እሱን የተቀበሽ ሰሞን ፍትሽ እረሱ እንዴት እንደምያምር ያምር ልመጅው መስክዬ

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube 2 года назад +1

    መሲዬ እንዴት ነሽ ከነ ልጆችሽ እንኳን ደና መጣሽ ጎበዝ ነሽ የእውነት እግዚአብሔር ልጆችሽ ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ግን መጨርሻ ላይ ድምጽሽ አይሰማም ነበር

  • @mitudebele2034
    @mitudebele2034 2 года назад

    እንኳን ተቀባሽ ማርያምን እኔ ስወልድ ይሸታል አልቀባም ብዬ ባሳየሁሽ ፀጉሬ ተነቅሎ ባዶ ፀጉር አሁን ያንቺን የምሰሪዉን ዉህድ እየተቀባሁ አሁን ችፍ ብሎ እያደገልኝ ነው ደጋግመሽ ተቀቢዉ ማሬ

  • @netsanetnetsanet6557
    @netsanetnetsanet6557 2 года назад +2

    መሲዬ ከመልካምነትሽ የተነሳ ጎረቤቴ ሆነሽ ባረስኩሽ ብዬ ተመኘሁ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 2 года назад +3

    የኔ እናት መስኪዬ ጅግና እኮ ነሽ እንኳንም ቅብት አልሽሽ❤❤❤

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 2 года назад

    የኔ ውድ መስኪዬ እስይ እንኳን ተቀባሽ አሳየሽኝ እኔም እቀባለው የራስ ምታቴን ሚያቀልልኝ ከሆና ስውድሽ እኮ ሳንቀባ ብዙ አመት ሆንን 😘😘😘😘

  • @eyerusalemmezgebu7549
    @eyerusalemmezgebu7549 2 года назад +1

    መሰኪየ በጣም ጎበዝ ነሸ እኔ ከ7 ወረ በፊት ነው የወለድሁት ግን ቤት ያሸታል በሚል እዚ ለመታጠብ የወገቡም ነገር አለ አልተቀባሁም ነበር ሞራሌን አመጣሽው የኔ አምበሳ😘😘😘❤❤

  • @zebiderketsela4371
    @zebiderketsela4371 2 года назад +1

    በሚቀጥለው 2አድርጊዉ እራስ እንድትይ አልበቃሽም ናይላንም አራሱንም ቀቢ ማርያም ታጫዉትሽ እረፍት አድርጊ 🥰🥰🥰

  • @woinaregyemane8479
    @woinaregyemane8479 2 года назад +3

    😂😂😂ቅቤውን ስትቀቢ የፊትሽ አክሽን እኔናልጄን በጣም ነው ያሳቀን ይመችሸ መስኪ😘

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 2 года назад

    መስዬ እንካን ማሪያም ማረችሽ ወገብሽን አሳርፊ በሃላ እመም ይሰማሻል

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 2 года назад +1

    የሚጠብቅ እግዜአብሄር ነው ግን አራስ ቢያንስ እሰከ 40 ባይሆንልሽ 20ቀን እነኳን ማረፍ ይገባል ንፋስ የሚባል ነገር አለ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    ደግመሽ ተቀቢው እማ በጣም ቆንጆ ነው እኔም አሎድ ነበርግን በሳምንት አንድ እየተቀባሁ ውጤቱን አይቻለው እግዚአብሔር ሠላም ለሀገራችን ይላክልን

  • @kidu715
    @kidu715 2 года назад +3

    የኔ ቆንጆ ፍቅር እኮ ነሽ😍

  • @mahletamare9795
    @mahletamare9795 2 года назад

    እንካንም ተቀባሽ መስኪ የባለፈው ያሳየሽን የወተቱን ማስቀመጫ ዘዴ በጣም ነው የወደድኩት ግን ከየት እንደምንገዛው አጠቃቀሙንም በድንብ ብትነግሪን ምንም አይዲያው ለሌለው ሰው በጣም ጥሩ ቪዲዮ ነው መስኪ ከቻልሽ please ❤

  • @tsegabtsegab6852
    @tsegabtsegab6852 2 года назад +1

    በስማአም. አኝቺ በምትቀቢው. እኔ ተሳቀቁኩኝ ኡፍፍ 🙆🏼‍♀️🙆🏼‍♀️🙆🏼‍♀️🙆🏼‍♀️😂😂😂😂😂🤭🤭🤭🤭 ፈጣሪ. የጠብቅሽ😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @melay222
    @melay222 2 года назад +2

    እሰይ እንኮአን በረታሽ የኔ ቆንጆ

  • @እሙኢምራን-አ2በ
    @እሙኢምራን-አ2በ 2 года назад +1

    መስኪየ በደብ ተቀቢ ለቅጭላትሽም ጥሩ ነው ለጸጉርም ጥሩነው ያው መታጠቡ ነውጂ እግድህ ትኩስ ቅቤ ይዥልሽ እመጣነበር ብቀርቢኝ አይይይ ምን ይደርጋል
    😘😘😘😘

  • @mudis7458
    @mudis7458 2 года назад +1

    ውይ መስኪዬ ብርትት ሽንቅጥ ብለሻል አንቺ ሰትቀቢ አስቀናሽኝና እኔም ነበረኝ ሮዝሜሪ ጨምሬ ተቀባው አበረታሽኝ አመሠግናለ

  • @መሲጓልራያ
    @መሲጓልራያ 2 года назад +3

    መሲኪየእንካን በሰላም ተገላገልሸ እመቤቴ በሹሉም ታውጣሸ ግን ቅቤ ላሃራሰ ጡሩነው ተቀቢ

  • @hanasisay7125
    @hanasisay7125 2 года назад

    ውይ መስኪየ እውነት እኔም ቂቤ መቀባት አልወድም ግን ያንች አቀባቡ ጥሩ ይመስለኛል

  • @newworld1212
    @newworld1212 2 года назад

    ቆንጆ ነው ግን ከዚ ይልቅ whipped cream ሰርተሽ ሞክሪው በጣም ደስ ይላል ትንሿ ብዙ ይወጣታል እሱን ሞክሪው ግድ የለሽም ለአንዷ 2የውሃ ብርጭቆ አድርገሽ በጅስ መፍጫ መምታት ነው

  • @AlamAlam-np9wi
    @AlamAlam-np9wi 2 года назад

    አንቺ፣በጣም ቃልዳኛነሽ ቅቤ በጣምጥሩነው ኢንደቅቤ ነገር አይጋኜም ተቀብ አንቺ እናት ነሽ የተባርካ ይሁን ጭንቅላት ያቃዛቂዘል።።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇱🇾🇱🇾🇱🇾🇱🇾🙏👍

  • @hayahhayah4835
    @hayahhayah4835 2 года назад +3

    መስኪየ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @እህቴኩራቴ
    @እህቴኩራቴ 2 года назад

    እሰይ መሰክየ አይዞሸ ተቀብ እንጅ በጣም ጥሩ ነው እንዳቹ በተለይ የወለዱ ካሉ ብ4ት ዓመተ ሁለተ ተቀብቻለው የሰደት ነገር አይመችም እንጅ እቀባ በበለጠ

  • @meseretwondimu2195
    @meseretwondimu2195 2 года назад

    ተቀቢ ተቀቢ ይጠቅምሻል መስኪዬ ትወጂዋለሽ

  • @nigistbirhane3655
    @nigistbirhane3655 2 года назад +2

    መሰኪ ቅቤ ጥሩነው ደግ አደረግሺ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад

    እሰይ እንኳን ተቀባሽ መስኪዬ ዝብዴ ይባላል ለምግብ ብቻ ነው የሚሖነው እኮ ግን ሽታው ደስአይለኝም

  • @algayeberbe8310
    @algayeberbe8310 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መስኪ ጠንክረሻል አናትሽን አርሽው

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣሽ የላይላ እናት ማርያም በሽልም ታውጣሽ

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ

    ለምን ይቅር መሲየ ምን አለ ከአጠገብሽ ብኖር በደንብ አርስሽ ነበረ ምን ይደረጋል ተራራቅን

  • @almazd2273
    @almazd2273 2 года назад

    መስክ ወልደሻል እንዴ እንካን ማርያም ማረችሽ❤🌹🌹💐💐💐💐💐😘😘

  • @yetinayetbirhan8562
    @yetinayetbirhan8562 2 года назад +1

    መስኪ ልክ ነሽ😍

  • @abiyotdesaleg1923
    @abiyotdesaleg1923 2 года назад +1

    መሲኪዬየኔቆንጆ ተቀብው ቆንጆ ነው

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад

    መስኪዬ ልክ ነሽ እራስሽን ተንከባካቢ ግን ተቀብተሽ ካላወቅሽ ድንገት እራስሽን ካመመሽ ደግመሽ ተቀቢ መጨረሻው ድምፅ የለውም

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 2 года назад +1

    መስክዬ እንኳንደህናመጣሽ በጣምደስይላል
    በርቺ እህታችን መልካም ምሽት

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ

    እኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ የኔ ውድ ለክርስትናው እድጠሪን

  • @senaitwoldie7847
    @senaitwoldie7847 2 года назад +1

    መስኪየ ዉዴ እንዴት ሰነበትሽ ቅቤ በጣም ጥሩ ነዉ እኔ እራሱ አራስ ነኝ እቀባለሁ ያንችን አሰራር እሞክረዋለሁ

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 2 года назад +9

    መስኪየ እንኳንም አናትሽን አራሽው 😘 አጸደ ማርያም ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ በስደት ታምሜ ተኝቼ ነው የዋልኩት😭

  • @uae1023
    @uae1023 2 года назад

    መስኪዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ
    ብዘገይም የኔውድ

  • @almazshibeshi6132
    @almazshibeshi6132 2 года назад

    እሰይ የኔ ቆንጆ በርቺ ተበራቺ እንኩዋንም ቅቤ ተቀባሽ እኔም እንዳንቺ ቅቤ ያስጠላኝ ነበር ግን በጣም ይጠቅማል ::

  • @Yabseratube
    @Yabseratube 2 года назад +1

    መስኪዬ መጨረሻ ላይ ምድነዉ ያልሽዉ🤭😀😀 ቂቤ ለፀጉር በጣም አሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏🙏

  • @tiruyeabebe8549
    @tiruyeabebe8549 2 года назад +6

    የኔ ፍቅር ስወድሽ ሺ ዓመት ኑሪልን

  • @asteraster9505
    @asteraster9505 2 года назад

    አዎ መስኪዬ ለምን ይቅርብሽ ጎበዝ እኮነሽ

  • @bitiyoutube4671
    @bitiyoutube4671 2 года назад

    ጎሽ የኔ ቆጆ ቅቤ በአራሥነት በጣም አስፈላጊ ነው አናታችን ክፍት ነው ሚሆነው እኔ ቅቤ ሙቸ ነው ምወድ እድሜ ለሥደት ስንት አመት ሆነኝ ተቀብቸ አላውቅም እሔን መቀባት ከተቻለ ቀጣይ ልታጠብ ስል እቀባዋለሁ አችን እያየሁ እዴት ደሥሥሥሥሥ እዳለኝ እኔን እየቀባሽኝ ያለሽ ነው የመሰለኝ መሥኪ ደጋግመሽ ሌላ ጊዜም ተቀቢ ማማ ናይላየን ሳሚልኝ ስወዳት

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 2 года назад

      Ena sewold chnklta kusel yehonal metateb ersu yaktgnal kiba harife new

  • @getetagel9349
    @getetagel9349 2 года назад

    መሲየ እዴት ነሽ እንኳን ማርያም ማረችሽ እናት በርችልኝ

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 2 года назад

    መስኪ እንዴት ነሽ በረታሽ ቂቤ እኮ አሪፍ ነው ተቀቢ

  • @taemertaemer3710
    @taemertaemer3710 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም መስኪዬ ቅቤ ለአራስ ጡሩነው በደንብ ተቀቢ እሽ

  • @user-vy4sr7tj3m
    @user-vy4sr7tj3m 2 года назад

    ውይ አንቺ አናት ላይ ሲያርፍ የኔን አናት ቅዝቅዝ አለኝ ወላሂ ኡፍፍ ቀናሁ ግን ቱቱቱቱቱ ብያለሁ ቂቤ ሞቸ ነው የምወደው ኢትዩጲያ እያለሁ ሁሌ አርብ ተቀብቸ እሁድ እታጠብ ነበር አሁን ይሄው 10አመቴ ራሴ እየዞረብኝ ነው ለአራሶች ደግሞ አሪፍ ነው ሁሌ ተቀቢ ለፀጉር እድገት ወደ እናታችን ውስጥ ስለሚገባ የማሰብ ችሎታችንን ያፍጥናል ራሱ

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 2 года назад

    መስኪ እንዴትነሽ የማርያም አራስ ደናነሾይ ከነልጅሽም ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @senayitmekuriya
    @senayitmekuriya 2 года назад

    Meskiye gobez Gin Mother Yihen Vidio Kayu Betam Yikefachewal

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 2 года назад

    በጣም አምሮብሻል ተኝታ እንደታረሰች አራስ መስለሻል

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እመአምላክ በሽልም ታዉጣሽ

  • @የእናቷቅመምነኝ
    @የእናቷቅመምነኝ 2 года назад +1

    መሲኪዬ እንኳ በሽልም ወጣሽ እህቴ እመቤቴ ታበርታሺ። እናም መቸም ሽታው ከእቁለላል አይከፋም እሽ ክክክክክ እንቁላ ሽታው ስጠላው

  • @ensratube
    @ensratube 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መስክዬ ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እኳን ደህና መጣሽ ዋው አምሮብዛል የኔ ምርጥ እሰይ እኳን ተቀባሽ 😘😘😘😘😘

  • @mesitiub2840
    @mesitiub2840 2 года назад

    ዋው መሲ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @asteralem273
    @asteralem273 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ እህታችን የቅርንፉዱ የሰራሽው ተቀብቶ መታጠብ ነው ብንወጣ ሳንታጠብ ችግር አለው

  • @bethel52023
    @bethel52023 2 года назад +1

    ጎበዝ መስኪዬ ወይኔ አንቺ ያለሽበት ሀገር ብሆን ኖሮ እውነት አርስሽ ነበር

  • @ጨዋአለሙ
    @ጨዋአለሙ 2 года назад +1

    መስኪ ሁሌም ተቀቢ ለአራስ ጥሩነው

  • @yabseragezhegen9875
    @yabseragezhegen9875 2 года назад

    ዉይ ታድለሽ እንኳንም ተቀባሽ በጣም ጥሩ ነዉ

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 2 года назад

    ፀጉርሽ ግን በጣም ያምራል አራስነት ተስማምቶሻል

  • @fidosbelete7172
    @fidosbelete7172 2 года назад

    ሰላም መስኪ እንደት ነሽ ፀጉሬ ጫፉ መንታ አውጥቷል ተሰባብሯል ምን ባደርግ ይሻለኛል

  • @sisaybekel7056
    @sisaybekel7056 2 года назад

    አንኳን ማርያም ማረችሽ መስኪ

  • @ሀይሚራያቆቦ
    @ሀይሚራያቆቦ 2 года назад

    ውይይ መስኪዬ እኔን በቀባሽ አሁንስ ብታይ አናቴ እዴ ኮልስቶን ደርቋል🥺😂🥰

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 2 года назад +1

    እንኳን ማርያም ማረችሽ መስኪ❤❤❤❤❤

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 2 года назад

    መስኬ እንኳንም በሽልም ወጣሽ
    አይእህታለም የፈለገው ውህድና ቅባት ቤደርደር እንደቅቤ እሚሆን የለም
    ይህ100% የኔእምነቴ ነው

  • @merryasfaw-wv9bn
    @merryasfaw-wv9bn Год назад

    መስኬዬ የኔ ውድ በጣም ነው ምወድሽ በመቀጠል አንድ ጥያቄ አለኝ እኔ በለሁበት ቦታ ውሃው ጨዋማ ነው እና በየሳምንቱ ውህደን ለመጠቀም እፈልጋለሁ ግን የውሃውን ጨዋ ማነት እንዴት ላድርግ መብትሔ ካለሽ

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 2 года назад

    መስኪየ አራስነት እንዴት ነው ቅቤ ቆንጆ ነው ደጋግመሽ ተቀቢው

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 года назад

    መስክዬ ስወድሽ የኔ ፈንድሻ

  • @nafisaahmed8519
    @nafisaahmed8519 2 года назад +1

    ክሬም ከረሜልም እውነተኛ ቅቤ እሚመስል ይወጠዋል

  • @aumueiman
    @aumueiman 2 года назад +1

    ሠላም ሠላም እካን ደህናመጣሽ የኔቅን አገራችንን አላህ ይጠብቅልን በተሠቦቻችንንጋ በሠላም አላህ ያገናኘን የሥደትኑሮን በቃይበለን አሚንን

  • @geniblackhabeshawit1556
    @geniblackhabeshawit1556 2 года назад

    ሰላም መስኪ እንዴት ነሽ ቅቤ ከምንም በላይ ለሴቶች አስፈላጊ ነዉእኔስ ከሀገሬ ከወጣሁ ጀምሮ አግንቼ አላቅም ናፍቆኛል

  • @እናቴኑሪልኚ
    @እናቴኑሪልኚ 2 года назад +1

    መስኪ ብትነግሪኚ እኮ እኔ ከጎጃም ትኩስ ቅቤ ይጀልሽ እመጣነቀር አልወድም ስላልሽ ነው እንጂ 😁😁😁

  • @yebertuyesigat713
    @yebertuyesigat713 2 года назад

    ውይ መስክዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @tiru2634
    @tiru2634 2 года назад

    መስኪዬ ስወድሽ እኮ🥰

  • @hiwottadesse5778
    @hiwottadesse5778 2 года назад

    እናትሽ እንዴት ደስ፡ይላቸው። ተመስገን ነው። ያስፈልግሻል

  • @h.g3326
    @h.g3326 2 года назад +2

    ራሷን በራሷ ስታፅናና ይሄው ሞስቸራይዝኮነው ምንችግር አለው ስትል ማነው እንደኔ በሳቅ የፈረሰ 😂😂

    • @meskitube16
      @meskitube16  2 года назад +2

      😅🤣🤣

    • @h.g3326
      @h.g3326 2 года назад +1

      @@meskitube16 የኔ ጨዋ ሳቂልኝ ውድድ 💝😊

    • @be8cab
      @be8cab 2 года назад +1

      እኔ ምስኪን ናት ምርጥ ኢትዮጵያ ስርዓት ያላት። ስታሳዝነኝ እሷ አገር ብሆን በደንብ ሄጄ ነበር የምጠይቃት

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 года назад

    መስኪዬ ቂቢም ደስ ብሎኛል ጠክረሽ ሰላየሁሽ ናትናኤልን ሳሚልኝ😘😘 ናይላንም 😘😘 ደሞ እምር ብሎብሻል በጣም ነው የምወድሽ መስኪ😘😘😘❤🌹

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 2 года назад +1

    meskiy yene konjo it is good to do this when you are aras may God be with you

  • @እኔስየማርያምልጅኝአሜን

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህታለም ደህናነሽልን ቤቢ ናየኔ ቆንጆ ደህና ናቸዉ ሳሚልን በርቺልን እመ ብዙ ሀን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ አሜን፫

  • @tesfaneshimathiwos8698
    @tesfaneshimathiwos8698 2 года назад

    ዋው ዋው ሠላም ይብዛልሽ መስክ ታባራክ በጣም ታጎድቼ ነበር ሎር በክ እኔም እጣቃማሎ ቅብቤ ከታራሳ ስንት ግዜችን

  • @wazmak9255
    @wazmak9255 2 года назад +1

    Seyaseqenaa wow wow😯errr taqa bu qebe arefe nager nawe

  • @tube-j4z
    @tube-j4z Год назад

    የኔ ተወዳጅ❤❤❤❤