የአያልቅበት ወንድም መጣ ቃል ጨነቃት ..

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2024

Комментарии • 329

  • @AliAli-bc5mm
    @AliAli-bc5mm 2 месяца назад +10

    🎉ተጋብ❤❤ከምር ቃልየ ሰዉ አትምረጭ❤❤❤ከዚህ የከፋ ነዉ ሚገጥምሽ

  • @merikoberilew8030
    @merikoberilew8030 2 месяца назад +8

    እመቤት በጣም ጠግበሻል አይዞህ ወንድም

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 2 месяца назад +8

    ቃልግን😮ስርአት ይኑርሸ ተረጋግተሽ ስሚ❤❤❤❤ውዴ

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 2 месяца назад +38

    ቃል በጣም ጠግበሻል ታያለሽ ደም ታለቅሻለሽ አልቄ አትጃጃል ተረጋጋ

    • @mastwalebezabh2349
      @mastwalebezabh2349 2 месяца назад +1

      እራሦን ሠቀለች ሆ 😅

    • @tsegeredatekleab537
      @tsegeredatekleab537 2 месяца назад

      😂

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 2 месяца назад +1

      @@mastwalebezabh2349 አይገርምሽም ምን ስለሆነች ከሱ በላይ ማንን ልታገኝ ነው እራስን አለማወቅ😂😂😂😂

    • @LemLemSimeneh
      @LemLemSimeneh 2 месяца назад +1

      ደስታዋን ያሳየን 🙏🙏🙏

    • @loveethiopia9901
      @loveethiopia9901 2 месяца назад +1

      @@LemLemSimeneh ደስታዋን እማ እየገፋች እማይሆናት ሰው ላይ ስትንጠለጠል አልቅሳ ትቀራለች እያየናት በጣም እራሷን ቆለለች በባዶሜዳ ቢጤን ማወቅ ጥሩነው ይልቁኑ ምከርያት እህቴ

  • @yoosfal3nzii731
    @yoosfal3nzii731 2 месяца назад +15

    ማርያምን በጣም ጠግበሻል አይዞህ ወንድም😢

    • @Grgc-y6l
      @Grgc-y6l 2 месяца назад +2

      መብቷ ነው ካልፈለገችው አንድ ሰው ስለወደደ ብቻ እሚሆን ነገር የለም

  • @SarkalamSdar
    @SarkalamSdar 2 месяца назад +8

    ቃልዮ በጣም ነዉ የተበጣጠሽሽዉ ምን ያንስብሻል አግቢዉ አትንቀዠቀዢ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 месяца назад +6

    እች ሴትዬ ጠጋበች ከታናሺበት እወቅ እሔልጂ ከእግዚሐብሔር ናው የታሰጠሺ ማጨረሺ አሚርም ታቀበይው አትግፊ በክሺ

  • @minamina2153
    @minamina2153 2 месяца назад +44

    ቃል ስነስርአት የሚባል ነገር የለሽም ልመጅ ።

    • @Almi788
      @Almi788 2 месяца назад +1

      Betammm

    • @accacc5974
      @accacc5974 2 месяца назад

      ደደብ ነች በርጋዳ ድንክ ስው ስትንቅ

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 2 месяца назад

      @@accacc5974እር ስድብ ሽንቴን አስለቀቀኝ ኮሜንቱ

  • @GetnetEndaleል
    @GetnetEndaleል 2 месяца назад +17

    እኔ እምለው ካልፈለገች ግዳጅ የለባትም እንዴ የምን እንደሙጫ መጣበቅ ነው ቃል እራስሽን አታስጨንቂ ምንጉድ ነው😂😂😂😂😂

    • @NefisajoySeman
      @NefisajoySeman 2 месяца назад +1

      አውቃ ነው ያስታውቃል አንጋገራ

    • @Foziya767
      @Foziya767 2 месяца назад

      Eko

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 2 месяца назад +78

    ቃል ፍቅሩን ተቀበይ የምትሉ

    • @ዘሀራZ
      @ዘሀራZ 2 месяца назад +2

      ፈቅር ለሰቱ ትቀበል የመጣ የሄዴወን ትቀበል

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 2 месяца назад

      የሚሆናትን እርሷ ታቃለች ማንም በማን ህይወት አይግባ

  • @salame-girma
    @salame-girma 2 месяца назад +17

    ቃል እረጋ ትበል የምትሉ ❤

  • @asimmasimasimadim3535
    @asimmasimasimadim3535 2 месяца назад +7

    ሤበዛብሽ ነው አሥታፈሮላህ አላህ ይቅር በለኝ በጣም ይበዛብሻል

  • @leylasaeed9129
    @leylasaeed9129 2 месяца назад +4

    ቃልየ ተጋቡና ልጅ ዉለጅ የምጦርሺ ዉደ ዘርአቺሁን ተኩ ተረጅዉ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሐ7ወ 2 месяца назад +2

    እቺ ጥጋብሽ ይበርድልሻል አይዞሽ ገለቴ ዳዊት የወደድሽው እረጅም ስለነበር ነው ሰብስክራይብሽ ሲነሳ ያኔ ትተነፍሻለሽ አያልቄ ሁሉም ለበጎነው የተሻለ ይመጣል ጠንከር በል

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 месяца назад +6

    ለምን ያናድድሻል የልብ የእውነት ፍቅር የደረሠበት ብቻ ነው የሚረዳው😢😢

  • @ritahkarungi-we5vw
    @ritahkarungi-we5vw 2 месяца назад +11

    ወላሒ ዳዊት አዪፈልግሺም ተረጂዉ ቆጆወዲእደፈለግሺ ገብቶኛል ወላሒ አዪፈልግሺም ብሺቅ

  • @Dior768
    @Dior768 2 месяца назад +1

    ❤❤❤ ስሚ ቃልዬ አያልቅበትን ከሌላ ወንድ ጋር አታወዳድሪው ከነ ዘር ማንዘሩ የሚታወቅ ከጨዋ ቤተሰብ የመጣ ነው አያልቅበት ብዙ አትለመኝ እባክሽ❤❤❤

  • @NishanTamiru
    @NishanTamiru 2 месяца назад +13

    ማርያምን ግፍ ነዉ ቃል

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 месяца назад +3

    አወ ህይወት እንዲህ ናት ቃል ነገር ግን ነገሮችን በጥልቅ ማሠብ መልካም ነው

  • @yeshieseta
    @yeshieseta 2 месяца назад +6

    ኧረ ተይ ቃል ምቅር ምቅር አያርግሽ ሰከን በይ😂

  • @Menelik27
    @Menelik27 2 месяца назад

    በጣም እይሳኩ ነው የማየው። የእውነቱን ከሆነ በጣም ያሳዝናል ወይስ ቀልድ ነው።ወንድምዬ በጣም ደፋር ደረቅ ነኽ እስኪ ግዜ ስጣትና ታስብበት። ቃል ማለት የመጨረሻ ቀልቃላ ለፍላፊ ነገር ነች ለኔ።

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 2 месяца назад +6

    አይ አበሻ ለምንድነው ግን ጥጋብ ጥጋብ ሚለን አሁን አያልቅበት ምን ይጎለዎል ምን ጉድ ነሽ ሰከን በይ እንጅ እህቴ ነውር ነው

    • @accacc5974
      @accacc5974 2 месяца назад

      ደደብ ነች ዳዊት ሽንቶ ተፍቶባት ሄደ ፌመስ ለመሆን የቀረባት

  • @ABIGBAera
    @ABIGBAera 2 месяца назад +3

    ወይኔ የቃል ምላስ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 месяца назад +6

    ቃልዬ አትጨነቂ እሱ ወዶ ነው አንቺ ደግሞ ውስጥሽ ስላል ዳነነው ቃልዬ አንቺ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ እሄ ቀንሽን አያበላሸው እግዚአብሔር አመስግኝ ያንቺ ፍላጎት ያንቺ ምርጫ ነው እሄሂወት ነው

  • @Almi788
    @Almi788 2 месяца назад +4

    ስርዓት የላትም እጆ ጂል

  • @ፋፊቢንትሙሀመድ
    @ፋፊቢንትሙሀመድ 2 месяца назад +11

    የቺ ቃል እምትባል ጉቶ😂😂ጠገበች😅

    • @mekiyamekiya9980
      @mekiyamekiya9980 2 месяца назад +2

      አረ አይባልም ግን ማንም ፈልጎት አይደለም የረዘመው ያጠረው ነውርነው

  • @متيكالكككهت
    @متيكالكككهت 2 месяца назад +7

    ጠግበሻል

    • @LemLemSimeneh
      @LemLemSimeneh 2 месяца назад +2

      የማትወደውን ምን ታርግ

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 2 месяца назад +2

    ቃልዬ ከምታፍቅርው ሰው የምየፍቅርሽ ሰው ይሽሉል ጌታን❤❤❤❤❤ ልጂ ብሞት ፁፀቱን ኡትችይም 😢😢😢😢

  • @Dior768
    @Dior768 2 месяца назад

    ስራ ላልሽው ይልቅ አያልቅበት በረከትሽ ነው አብራችሁ ትሰራላችሁ ቶሎ ወስኚ❤

  • @tariktaye9513
    @tariktaye9513 2 месяца назад +17

    በጣም ጠግበሻል

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 месяца назад +4

    ቃል ብዙ ጊዜ ኮመት ሰተንሻል አልተገበርሽም ዛሬም አነጋገር ትክክል አይደለም ስርአት ያለው ነገር አትናገርም ትጫጫለሽ እርጋታ ከህትሽ ተማሪ አለምዬ

  • @Redu78978
    @Redu78978 2 месяца назад +6

    ቃልዬ በቃ ተረጅዉ ሶስት አመት ሙሉ ሴት አላየም አቺን ሲጠብቅ😂😂❤❤❤

    • @HamelmalTesfaye
      @HamelmalTesfaye 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂 አንቺ በቃ በዩቱቡ ትዞሪያለሽ አይደል ዘዋሪ በየኮመቱ ነው የማይሽ የተመታሽ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 месяца назад +4

    የዘንድሮ ፍቅር ሚድያውን ሁሉ አጥለቀለቀው😢😢

  • @Bet1771
    @Bet1771 2 месяца назад +6

    አያልቅበት ደግሞ እራስህን ተቆጣጠር። ፍቅር በግድ አይሆንም

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 месяца назад +3

    ቃል ረጋ በይ እታለሜ ሰውንም ለመርዳት ቢሆን ሁለት ስትሆኝም መልካም ነው ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው

  • @HaimanotFeyissa
    @HaimanotFeyissa 2 месяца назад +6

    እኛ ምን አገባን በራስሽ ህይወት ግን ተረጋጊ እንቡር እንቡር አትበይብን

  • @አለሀምድልላህ
    @አለሀምድልላህ 2 месяца назад +4

    ትክክለኛ ፍቅር ከሆና እዴት አይነገረም😢😮

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 2 месяца назад +2

    ቃሉዬ እዉነትኛ አፍቃሪ ይመሰላል ተቀባዩ 😢 ከጎረቤት ሁድና ፈለጊ😂አይባልም ላንቺ ወዶ አደል ላንቺ የጠየቀው 🤔😏

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 месяца назад +1

    ቃል ተረጋጊ እና አስቢበት ከራስሽ ጋር ሁሉም ነገር ረጋ ማለትን ይፈልጋል እሽ ማማዬ

  • @HabtamAsfi
    @HabtamAsfi Месяц назад

    ጎደሎ😊

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 месяца назад +4

    የሠው ልጅ የሚለካው በአስተሣሠቡ እኝጅ በቁመቱ አይደለም

  • @TegestTegest-e3f
    @TegestTegest-e3f 2 месяца назад

    ወንድምየው ገጣሚ ነው ይመችህ

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td 2 месяца назад +5

    ቃል እምቢ አልፈልግም ማለት መብትሽ ነዉ ነገር ግን ስርአት ይኑርሽ በስርአት በእርጋታ ጥያቄያቸዉን መልሽ አትመናቀሪ አትነጫነጪ እሔ እንደምንጣፍ የተዘረጋ ምላስሽን😝ሰብሰብ አርጊዉ።

  • @halimahili1287
    @halimahili1287 2 месяца назад +2

    በቃ ቃል ተርጀዉ ❤❤❤እባክሺ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 месяца назад +2

    ጊዜ ወስዳቹ ተነጋገሩበት ቃል ሁለታቹ ብቻ

  • @SeblewongelBezabeh-b1u
    @SeblewongelBezabeh-b1u 2 месяца назад +2

    ንግግርዋ ሲያስጠላ ወንድ ሁሉም አይደለም ሴትም ሁሉ እንድ አይደለም ፍቅር እግዚአብሔር ነው

  • @yyu4891
    @yyu4891 2 месяца назад +2

    አንች የምትወጂወን ሰትፈልጊ የሚወድሺን ታሳንሻለሺ መጨረሻሺ ግን ኸዚህ ሚድያ ሰለማትጠፊ አብረን እናያለን ግፈኛ ነሺ ተመልኻችሺን የማታኸበሪ ሰዉ ንቀሺ ነወ ጠግበሻል

  • @MartaSamouil
    @MartaSamouil 2 месяца назад +2

    ኣንች ግን ኣባዛሽ ባጣም ችግር ኣላብሽ ምናው ያምዋድሽን ሳው ኣግኝታሽ ነው ❤❤❤ያሄዳው ስላማይዋድሽ ነው ግፍ ነው ታቃባይ❤

  • @JGe-y3t
    @JGe-y3t 2 месяца назад

    ስሚእህትስውተከለልቦናእጅ ተክለሰውነትናአይደለም

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 2 месяца назад +4

    ቃል አትጨርጨሪ አቅምሽን እወቂ ተቀበይው

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 месяца назад +2

    ቃልዬ እንረዳሻለን የኛ ውድ

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 2 месяца назад +1

    መጨረሻሺን የሰየን

  • @AlmazDereje-uy1uk
    @AlmazDereje-uy1uk 2 месяца назад +1

    Kale egzabhere yerdashe ewnte gen atferido ❤❤❤❤

  • @سيرهسميره
    @سيرهسميره 2 месяца назад

    ተጋቡቃልማር ገብርኤል ይጠብሽ🙏🙏
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @mmmmkkkk7645
    @mmmmkkkk7645 2 месяца назад +1

    Cherish sharupp kkkkk😂😂😂

  • @ወለተኪሮስየድንግልልጂ
    @ወለተኪሮስየድንግልልጂ 2 месяца назад +3

    ምስኪን አያልቅበትየ ትክዝ ብሏል😢😢😢😢

  • @AsrtDqd-qz7se
    @AsrtDqd-qz7se 2 месяца назад +6

    እውነቱን ነው አጪር ስለሆነ ነው አንቺም ያው ነሽ ምን ታካብጃለሽ

  • @yabisraGirma-l2v
    @yabisraGirma-l2v Месяц назад

    😂😂😂 አስቸጋሪ

  • @1sebehadin
    @1sebehadin 2 месяца назад +14

    ካመጣሯ መዋጣሯ 😊

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 2 месяца назад +4

    ቃል እኮ ስላል ዳነች ነው ውስጧ እስኪ ድን ለምን አብራቹሁ ስሩ ከዛ እራሱ ይመጣል

  • @brehanebekele1228
    @brehanebekele1228 2 месяца назад

    Mebtish new gen demo betam tekabidalesh betaregag menfas asregew

  • @tracobekele9848
    @tracobekele9848 2 месяца назад +1

    እውነት ነው ❤❤❤❤❤ቃል

  • @MeskeremHailu-sx6ob
    @MeskeremHailu-sx6ob 2 месяца назад

    እረቃል ፍቅሩንተቀበይው እግዚአብሔር ነውየሰጠሽ እንደዚአትሁኝ

  • @JGe-y3t
    @JGe-y3t 2 месяца назад

    ቃልእወይአይዞሽ

  • @HanaLawe-cn6td
    @HanaLawe-cn6td 2 месяца назад +5

    በርግጥ መብቶ ነዉ ካላፈቀረችዉ ምንም ማረግ አችልም እሱ አፍቅሮሻል አንቺ ባታፈቅሪዉም እሺ በይ ግድ አይባልም መብቶ ነዉ ካላፈቀረች እምቢ ማለት ትችላለች ወሬ አታብዙ አንዳንድ ኮማቾች

  • @ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ
    @ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ 2 месяца назад

    ጉድ በህልሟ ነው ልጅ መዉለድ ቤት መጥረግ😂😂😂😂

  • @mulukentaye4356
    @mulukentaye4356 Месяц назад

    ቃል የተባልሽ ስነስርዐት አርጊ በዚህ ዘመን አንደዚህ እወድሻለሁ ስትባይ አታብዠዉ ባንቺቤት በቃ መዘነጥሽ ነዉ መጠንሽ ነዉ ልክሽ ነዉ አንቀባሮ ይይዝሻል። በትምህርት እንኳን ይበልጥሻል።

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 2 месяца назад +6

    😂😂😂 ይችሴትዮ እራሷን በጣም ሰቀለች እራሷን በምንሚዛን እደምታይ በስራዋ አይተናታል አያልቅበት ቢበዛባት እጂ አያስባትም አርጂታለችኮ አልታወቃትም እጂ 😏😏😩😩 ደሞ ያለአቅምሽ አትጠራሪ ዳዊት አፍቅሮሽ አያውቅም አትወጠሪ ዝብለሽ የሚመጥንሽ አያልቅበት እና አያልቅበት ነው

    • @LemLemSimeneh
      @LemLemSimeneh 2 месяца назад

      አኔኮ አሚገርመኝ በቃ አትውደውም ከማትወ ጂውጋር መኖር ከባድ ነው ,

  • @Hayah99-c8c
    @Hayah99-c8c 2 месяца назад

    ምን ትመስላል ጉቱፍ😏😏😏😂😂አሁን አች

  • @almazaberabeyene770
    @almazaberabeyene770 2 месяца назад

    Kal betam tegebshi dawit achashi aydelem indemtewshi yetaweke new ybekal ghin and yemiyadergachu negher ale s slezhi sreat yazi atkbech

  • @የገጠርልጂ-ቨ1ዀ
    @የገጠርልጂ-ቨ1ዀ 2 месяца назад

    ማነሺ አች ተረጂዉ ተረጋግተሺ መልሺ ሴቶች ስንባ አከሌ ጠይቆኝ ቡዙ ወዶች ጠይቀዉን እንላለን ግን ወፍ የለም ስለዚህ የመጣላችሁን አግቡ ወድ ወድነዉ እሱነዉ የሚሆንሺ እኩያሺ ቢጤሺ እሚኮሪበት አለቀ ስረአት ይኑርሺ አትላላጪ

  • @yaredhailu5516
    @yaredhailu5516 2 месяца назад +1

    ቃልየ ውድዋ

  • @mahmaranata3689
    @mahmaranata3689 2 месяца назад

    ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ቃል በእርግጥ ተጐድተሽ ይሆናል ስለዚህ አትግፊው አያልቅበት ደግሞ ካፈቀረሽ አመታት ተቆጠሩ

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z 2 месяца назад

    አረጋጉት ፕራንኩን እሽ😅😅😅

  • @Lamro-f7s
    @Lamro-f7s 2 месяца назад

    .ከአልፈለገች በግድ ነው

  • @melatyemariyamlij
    @melatyemariyamlij 2 месяца назад

    ❤❤❤❤ kaliye sewedesh

  • @Hayah99-c8c
    @Hayah99-c8c 2 месяца назад

    ቀልቃላ ምን ትመስላልይ ቀስ በይ😅

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 2 месяца назад

    አታስገድዳት ካልተቀበለች አልተቀበለችም ነው በማስገደድ ከሆነና ካገባችሁ እንደ ድንጋይ ከተራራ ወደ ቁልቁል ገፍትራ ጉድ እንዳታደርገው በዚህ ላይ ይሄ ልጅ ጥጥር ያለ ነው በኃላ ነገር እንዳይመጣ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 2 месяца назад +2

    Kal teregage wend ulu and Aydelem!!!

  • @tsegeredatekleab537
    @tsegeredatekleab537 2 месяца назад

    Kal lemn gin betam tekeyreshal tegbeshal

  • @ABIGBAera
    @ABIGBAera 2 месяца назад

    እረባከሽ

  • @FozikadirKadir
    @FozikadirKadir 2 месяца назад

    Walhii takekela habibitii ❤❤❤❤❤

  • @HirutSalmon
    @HirutSalmon 2 месяца назад

    ቆይ ስልከ እኮ ያ ቃል ነው ኣራ ፍልም

  • @TigistMengste
    @TigistMengste 2 месяца назад

    አበቃ ዴቭ ጨላጣው ለእውቅና ነው የተጠጋሽ እንጅ አንችን ወዶሽ አይደለም እሱን እያነሳሽ አታላዝኝ ስርአት የሌለሽ ባለጌ ።

  • @metyabebekebede9650
    @metyabebekebede9650 2 месяца назад

    መጀመሪያ ልጁን ወስውስሽ እውቅና ስታገኚ ሊላ ስታገኜ ችላ አልሽው ሊላው ግን ሌባ አና አጭቤ አጋጠመሽ አስቤ የሴት ግዜ አጭር ናት ይልቅ እዝጋብሔር ቆንጆ ይሰጣቹሐል እመኜኝ

  • @Eumtewfak
    @Eumtewfak 2 месяца назад

    እረ ቃልይ ተርጁዉ እራሲን ላጥፊላችዉ አላለችም 😅😅

  • @እሰከዳርይመር
    @እሰከዳርይመር 2 месяца назад

    ሻራፕ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @bontudamena894
    @bontudamena894 2 месяца назад

    Kanye please eshi beyewuna eyew Egziabeher awaki new

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 2 месяца назад

    እግዚያብሄር ይማርህ

  • @NishanTamiru
    @NishanTamiru 2 месяца назад

    ሰማሽ ቃል ዳዊት እና አያልቅበት አንድ አደሉም አንደም እዳታረጊያቸዉ

  • @mahijojo9763
    @mahijojo9763 2 месяца назад

    ሞራሉን ጠብቂ ሲጀመር የተነሳሽበትን አትርሺ ልጁን የምታበሻቅጪው😢

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fd 2 месяца назад

    አይ ቃልየ በናትሽ ፍቅር ከባድ ነዉ ተረጅዉ

  • @TegestTegest-e3f
    @TegestTegest-e3f 2 месяца назад

    አትለምናት ባክህ

  • @hanahana2595
    @hanahana2595 2 месяца назад +13

    እዴት ነው ሚያረጋት ሆ ክፉ አታናግሪን ሰብሰክራይ እናንሳ ጎበዝ🤧🤧🤧

    • @Jesusislord-c3p
      @Jesusislord-c3p 2 месяца назад

      Awo

    • @bortoquanhussein8815
      @bortoquanhussein8815 2 месяца назад

      Bexame xegebche edima letamekachle

    • @LemLemSimeneh
      @LemLemSimeneh 2 месяца назад +2

      የምን ማስፈራራት ነው ሂወትን ይምትኖረ ው አሳ ናት

    • @ZehraMohammed-o6q
      @ZehraMohammed-o6q 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂 እደዛሳይሻልአይቀረም ጠገበችእኮ😮

  • @fananfransua1482
    @fananfransua1482 2 месяца назад +1

    አያልቅበት እኔ ቆንጆ ሚስት ፈልግልሀለወ
    ው ተዎት አካብዳለች

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 2 месяца назад +1

    የየተመላለሰ ነገረ አይገፋም ተቅበይ ወልጀ አገቢ ወድልጀ ቺገረ የለበተም የሴተእድሜ ሲሄድ ጥሩ አደለም ልጆቺ እዲኖሩሸ አገቢ እዳይፀፀተሸ መልሰሸ እዳተለምኝ

  • @Gabriel-pv6sq
    @Gabriel-pv6sq 2 месяца назад

    Kal please this guy love you❤ 💗

  • @rodaa7946
    @rodaa7946 2 месяца назад

    ቃልዬበጣምእወድሻለዉፍቅርተቀበዪ

  • @masratmasra1127
    @masratmasra1127 2 месяца назад

    ቃል ፍቅሩን ተቀበይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fanayewoldkidan4067
    @fanayewoldkidan4067 2 месяца назад

    ጋይሥ ቃል የምትወደው እረጅም ሠው እንጂ አያልቅበትን አይደለም ከምር ልብሽ ትልቅ ነው ጉረኛ😂😂😂