የወላድ መካን ነበርኩ ጋዜጠኛ አዲስዓለም ሀድጉ | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • 18 አመት በመምህርነት፤28 አመት በጋዜጠኝነት አሳልፏል፤ጡረታም ወቶ 8 አመት በመምህርነት 28 አመት በጋዜጠኝነት ያገለገለው ዛሬም አቅሙን የሙያ አጋሮቹ ይመሰክሩለታል፤የኢቲቪ የትግረኛ ክፍል ድምቀቱ፤ ቤኒሻንጉል በአንበሳ ከመበላት የተረፈበትን አጋጣሚ ሲያነሳ ዛሬም በሳቅ ታጅቦ ነው። ዜና ገልብጦ በመፃፍ ይታወቃል ይባላል፤የውጪ ዜና ትንተናው መለያው፤ ደግሞም ጎበዝ አርታኢ

Комментарии • 6