Ethiopia Sheger FM Mekoya - Abdul Qadeer Khan - የሚመረቀው እና የሚረገመው ሳይንቲስት - አብዱልቃድር ክሃን - መቆያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 26

  • @TofashukreTofa
    @TofashukreTofa 2 месяца назад

    Abudul Qader khan👌 Amazing person

  • @Mesaygenna
    @Mesaygenna 5 лет назад +10

    እሸቴ አሰፋ ምርጥ ጋዜጠኛ መቆያ ምርጥ እና እሰተማሪ ዝግጅት

  • @SeidFentaw-kb1vb
    @SeidFentaw-kb1vb Год назад +1

    The story of a hero of the country's knowledge master and the hero of the people!!!!

  • @mushazdtv7591
    @mushazdtv7591 4 месяца назад +1

    Amazing story

  • @FikerEskemekaber-n4f
    @FikerEskemekaber-n4f 9 месяцев назад

    ጀግና 100%

  • @jaberabdolrahim6204
    @jaberabdolrahim6204 3 года назад +4

    አሁን አንድ እንደዚህ አይነት ነፍጠኛ ይጥፋ ለሀገር የሚሆን

  • @kassahundagne9507
    @kassahundagne9507 2 года назад +1

    Nice

  • @yohannesabera7744
    @yohannesabera7744 Год назад +1

    Hero!!

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 4 года назад +3

    ጀግና ነው 💪💪💪

  • @hayathayat7071
    @hayathayat7071 5 лет назад +5

    ጀግና ነው

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 5 лет назад +2

    ጀግና

  • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን

    ይሄ ነው የሀገር ፍቅር ሀገሬ እጅሽን የቆረጡ ልጆችሽ በሞሉበት ሀገር የሀገሩን ሚስጥራዊ ሰነድ የሚሰጥ ባንዳ በሞላበት ሀገሬ ኢትዮጵያ ሌላው ከሌላው ባወቀው እውቀት መረጃ ሰርቀው ሀገራቸውን ከፍ ያደርጋሉ የኛወቹ ሀገሬን ለማጥፋት መረጃ አሳልፎ ለጠላት በመስጠት ይወጓታል ምናለ የኛወቹ እንቅልፋሞች ለሀገራችሁ ብትሰሩ

  • @alexbelay8197
    @alexbelay8197 4 года назад +2

    endezhi ayinet programmoch ybizu

  • @sadiqalreshidi659
    @sadiqalreshidi659 2 года назад +2

    አይ እሸቴ እንደው ጉድ አለህ ስታወራ ስተነትነው እኮ አፌን ከፍቼ ነው እምሰማህ ማቆያ ምርጥ ፕሮግራም ነው ።

  • @shanblegaramo8853
    @shanblegaramo8853 5 лет назад +2

    wow

  • @agloveaglove2864
    @agloveaglove2864 5 лет назад

    Hero hero Hero

  • @entisarhussien5930
    @entisarhussien5930 3 года назад +12

    አብድል ቃድር ኻን10/ oct/2021ህይወቱ አልፎዋል አላህ ለህዝቦችህ ለሀይማኖትህ ለሙሀመድ ኡመት ላደረከው ውለታ ውለታህን በጀነት ይክፈለው ምንግዜም ስለ ሙስሊም ህዝብ ላደረከው እውቀት ተኮር ውለታ ትውልድ አይረሣህም ላፈራህውም የተማረ ትውልድ የተሻለ ሰርቶ ያኮራሀል

  • @mulumekonnen2112
    @mulumekonnen2112 4 года назад +2

    መቆያ እና እሸቴ አሰፋ የሚናፈቅ ፕሮግራም

  • @ripzaid3185
    @ripzaid3185 5 лет назад +3

    Jegna new

  • @kiyalight94
    @kiyalight94 5 лет назад +4

    What a hero has Pakistan

  • @getachewferede1869
    @getachewferede1869 4 года назад

    Asef Eshete👑

  • @abdurehmanendris4842
    @abdurehmanendris4842 3 года назад

    ሚገርም ታሪክ ነው እሸቴ አሰፋ

  • @getasewtilay7105
    @getasewtilay7105 5 лет назад +1

    hagere endih aynet jegina sew endtwlje elminshalew