New Ethiopian Music /ዳግም ትርሲተ ወልድ /Dagm Trsite wald

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 дек 2024

Комментарии • 295

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw 10 месяцев назад +32

    ምርጥ ስራ ነው ወንድማችን እናመሠግናለን በርታልን ድል ለጀግናውና ለታላቁ ህዝብና ለጀግናው ፋኖ

  • @yonastk9479
    @yonastk9479 10 месяцев назад +65

    ነበልባሉ ፋኖ የኢትዮጵያ አለኝታ ነው ❤❤❤ባንዳ ጨነቀው

    • @lisaftaddesse8883
      @lisaftaddesse8883 10 месяцев назад +3

      like ይደረግ

    • @እቢ
      @እቢ 10 месяцев назад +1

      ቀላል ጨነቀዉ bro

    • @FikerSelam-wz9fn
      @FikerSelam-wz9fn 10 месяцев назад +1

      እፍኝት፣የማትሞሉ፣ ቢንቢዎች፣ሰሚ፣አታችሁ፣ስለጮኻችሁ፣ የምትፈሩ፣ከመሰላችሁ፣እዉነትም፣ ለይቶላችኃል፣ ተጃጅላችኃል፣ማለት፣ነዉ።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂. አይ፣ጭራቆች፣😂😂😂😂😂😂😂

    • @najathasan9285
      @najathasan9285 10 месяцев назад +1

      የማርያም
      ቀላል ጨነቀው

  • @gjhhthft8747
    @gjhhthft8747 10 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉ሁለዬም አማራ አማራ አማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ. እኔ በጣም የሚገርመኝ ቢኖር ውበታችን ጀግነነታችን ቆራጥነታችን አቤት አማራ የፈጠረ ጌታ ሁለየም ይመሰግን እንኳን አማራ አደረከኝ

  • @obenw8148
    @obenw8148 10 месяцев назад +5

    የእኔ ጀግናዉ ፍኖ አንበሳዉ ፍኖ ድምፅን ስስማ እንባ ተናናቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤እዉዳችሁለዉ❤❤❤❤❤

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 10 месяцев назад +17

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አማራው ወገኔ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ድል ለናተ ይሁን አማራው ወገኔ

  • @derashutube
    @derashutube 10 месяцев назад +13

    ነብሮ እንደነብር የሚያስፈራ ሺ አለቃ❤❤❤❤ዋው

  • @KflemaryamAbate
    @KflemaryamAbate 9 месяцев назад +3

    በጣም ምርጥ ነው በርታልን እንወዳችኋለን

  • @selam518
    @selam518 10 месяцев назад +3

    አማራዬ ያሀገር ደጀኑ❤❤❤❤💝💝💝💝💝💚💚💛💛❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👑👑👑💪💪💪ድል ለመለዉ ለአማራ ህዝብ እዲሁም ለመለዉ ለአሜራ ፋኖ😢😢❤❤❤❤❤💚💚💛💛❤❤💝💝💝💔💔💔💔💞💞💞💞👑👑👑የምዬ ልጆች❤❤❤

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 10 месяцев назад +6

    ዋው አማራመሆንበራሱ መታደልነውደም እድህያለ ወኔያለውጀግና በተኳሹ ባራሹ ባቀቃኙ ሲታይቀርቶ አማራተነስ መጣልህ ጭራቁ

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 10 месяцев назад +35

    በርቱ አማራዎች ፋኖ ፋኖ ፋኖ ብቻ ይሁን ሙዚቃዎቻችን በርቱ የአማራ አርቲስቶች አሁን ይህን ታሪክና ሀይማኖት የሚያጠፋ መንግስት እናስወግድ💚💛❤💪💪💪

    • @FikerSelam-wz9fn
      @FikerSelam-wz9fn 10 месяцев назад

      ወሬኛ፣በየሜዳዉ፣እያቅራራችሁ፣ነዉ፣ማን፣ነካችሁ፣ ጭራቅ፣ ዘረኛ፣ ዘፈናችሁ፣ሁሉ፣ አስቀያሚ፣ለዛ፣ቢሶች

    • @AynshetEngeda
      @AynshetEngeda 10 месяцев назад

      ​@@FikerSelam-wz9fn denz tariken gelbetachihu selmetanbu enji amarant malt Ethiopia wareka new sanfelge zeregna taragunalachihu

    • @FikerSelam-wz9fn
      @FikerSelam-wz9fn 10 месяцев назад

      @@AynshetEngeda የደንዝሽዉ፣አንቺዉ፣ ዘረኛዋም፣ ጉረኛዋም፣ አንቺዉ፣ ነሽ፣ ቀርቶ፣ብቻ፣ ሁሉን ሰድባችሁ፣ሁሉን፣ጠልታችሁ፣አናንቃችሁ፣ በየትኛዋ፣ኢትዮጵያ፣ዉስጥ፣ለመኖር፣ነዉ፣የምትዋጉት፣ እንደዉ፣ስታስቡት፣ በዚህ፣ጥጋባችሁ፣ ንቀታችሁ፣ የኢትዮጵያ፣ህዝብ፣መርጦን ስልጣን፣ላይ፣እንወጣለን፣ አልያም፣ አስር፣በማይሞሉ፣ ፋኖዎች፣ ግዙፉን፣ ሠራዊት፣ አሸንፈን፣ ስልጣን፣ እንይዛለን፣ብላችሁ፣ከሆነ፣ እዉንም፣ ቅዠት፣ላይ፣ናችሁ፣ ይልቅስ፣ያን፣ድሀ፣ ገበሬ፣ሰላም፣ስጡት፣ አርሶ፣ይብላበት፣ እናንተ ፣ በሞቀ ቤታችሁ፣ ተቀምጣችሁ፣ በዩቱብ፣ ተነስ፣ተዋጋ፣እያላችሁ፣ አታስጨርሱት፣ መቼስ፣ ለመግደል፣ተኩሶ፣ሲሄድ፣ ዝም፣ ብሎ፣ የሚጠብቅ፣ ያለ አይመስለኝም።

    • @AynshetEngeda
      @AynshetEngeda 10 месяцев назад

      @@FikerSelam-wz9fn sijemre fano leseltan adelm yemiwagawu amhara belo enkonm ayedelm ande Ethiopia 🇪🇹 enji amharan lemawek menm enkon maderg sayetebk mezemurun semu mekebabern new yemisebkwu gen enate tariken lemabelashet new yemtewagut

  • @mekidesebabu2051
    @mekidesebabu2051 7 месяцев назад

    በርቱልን ጀግኖቻችን ጥሩ ስራ ነው ድል ለተገፋው ህዝባችን ድል ለአይበገሬው ፋኖ🇨🇬💪

  • @TemesgenMillion
    @TemesgenMillion 10 месяцев назад +3

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ

  • @merhamerha5673
    @merhamerha5673 10 месяцев назад +1

    መብሬዋ ጀግናችን በርቱልን በዚህ ሰአት “አማራነት ሆ ኖ መኖር ወይንም ሞት” ምርቻዉ ይታወቃል አማራ

  • @kebe7097
    @kebe7097 10 месяцев назад +4

    ድል ለፋኖ❤ ውድቀት ስወሪሬው ባንዳ

  • @FA-ot5fg
    @FA-ot5fg 10 месяцев назад +15

    ድል ለአማራ ህዝብ
    ድል ለፋኖ
    ድል ለኢትዮጵያ !💚💛❤️

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 10 месяцев назад +7

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

  • @גראגהגראגה
    @גראגהגראגה 10 месяцев назад +2

    ልክነህ ጭራቅ አየወረረዉ ተኝቷል አማራዉ ተነስ ከቤትም አይምርህ የመጣዉ ጠላት

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 10 месяцев назад +3

    አማራዬ ፍኖ🐅🐅🐅🐅🐅💚💛❤️🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ሸዋ ጎጃም ወሎ💪💪💪💪💪💪 አድ አማራ

  • @a-ka-gerado
    @a-ka-gerado 10 месяцев назад +7

    ድል ለፋኖ💪💪💪

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 9 месяцев назад

    መብሬ የኛ አድ ለናቱ ሰላምክ ይብዛ ባለክበት ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @hiymanot9062
    @hiymanot9062 10 месяцев назад +10

    ❤❤❤❤❤ድል ለፋኖችን እግዚአብሔር ከእናተጋር ይሁን ወንድሞች

  • @HaftuTeshome-s2i
    @HaftuTeshome-s2i 10 месяцев назад +2

    አማራዬ ደሜ ነዉ❤❤❤❤በረቱ የአማራልጆች ሙዚቃችሁ ፉኖ💚💛❤ፉኖ💚💛❤ፉኖ💚💛❤ፉኖ💚💛❤ፉኖ ብቻ ይሁን👍💪💪💪

  • @ياسمينجوري-ج2و
    @ياسمينجوري-ج2و 9 месяцев назад +1

    ያማራ ልጂ ፋኖ ነበልባሉ ደሞቸ ፋኖነት ይለምልም ❤❤❤❤ ጎጃም❤❤ቤተ አማራ ወሎ ❤❤ሸዋ❤❤ጎደር❤❤አድ አማራዬ❤❤ ይኑር ለዘላለም

  • @FekratGerma
    @FekratGerma 10 месяцев назад +1

    ❤👍ፋኖእግዚያብሔርይጠብቃችሁ

  • @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ
    @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ 10 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ወንድማችን በረታ

  • @AlemGedefa-cm4wk
    @AlemGedefa-cm4wk 10 месяцев назад +11

    አቤቱ ጌታ ሆይ ታረቀን እንደቸርነትህ ሰላሙን ስጠን😭😭😭😭

    • @FikerSelam-wz9fn
      @FikerSelam-wz9fn 10 месяцев назад

      ያንተ፣ ይሻላል፣ ሌሎቹማ፣ለይቶላቸዋል😂😂😂😂😂

    • @AlemGedefa-cm4wk
      @AlemGedefa-cm4wk 10 месяцев назад

      @@FikerSelam-wz9fn ምን ያስቃል ❓

    • @FikerSelam-wz9fn
      @FikerSelam-wz9fn 10 месяцев назад

      @@AlemGedefa-cm4wk የሚያሰቀዉማ፣ቅጥ፣ ያጣዉ፣ጬኸት፣ነዉ፣ ይሄ፣ ዘፈን፣ሳይሆን፣ጬኸት፣ነዉ፣ ያደነቁራል፣ 👎👎👎👎👎

  • @maeritube21
    @maeritube21 10 месяцев назад +7

    አማራዬ ጂግናየ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ የባንዳው እራስ ምታት ፋኖየ💪💪💪💪💪💪😘😘😘😘😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

    • @FikerSelam-wz9fn
      @FikerSelam-wz9fn 10 месяцев назад

      @maeritube21: አንቺ፣ደሞ፣ማን፣ የሚሉሽ፣ነሽ፣ የኢትዮጵያን፣ባንዲራ፣እንኳን፣ለይተሽ፣በቅጡ፣ያላወቅሽ፣ገንገበት፣ባንዳ፣ አንቺዉ፣ነሽ፣ ጭራቆች፣ የገዛ፣ ወንድሞቻችሁን፣ አርዳችሁ የምትበሉ፣ከሀዲዎች፣ ናችሁ፣ እርስ፣በርስ፣ቋንቋችሁ፣ተደበላልቆ፣እየተጨራረሳችሁ፣ነዉ።😂😂😂😂😂😂

  • @Ayu_Amhara
    @Ayu_Amhara 10 месяцев назад +5

    ድል ለአማራ ፋኖ!
    ነፃ ህዝብ አማራ!
    ቆንጆ ስራ❤

  • @TRgvh
    @TRgvh 10 месяцев назад +2

    ,ድል.ለወገኔ.አማራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አየ.ሀገሬ❤❤❤❤❤❤❤❤ድልለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaftuTeshome-s2i
    @HaftuTeshome-s2i 10 месяцев назад +2

    አለኝታዬ❤❤ኩራቴ❤❤ደሜ❤❤ሁሉ ነገሮቼ ፉኖዬ❤😘😘😘😘😘😘በረቱልኝ👏👏ዋዉዉዉዉዉዉዉ💪💪💪💪💪

  • @HayahHayah-wm9fc
    @HayahHayah-wm9fc 9 месяцев назад +1

    ድልለፋኖኖኖኖ አማራዬ❤❤❤❤❤❤

  • @HayahHayah-wm9fc
    @HayahHayah-wm9fc 6 месяцев назад +1

    ድልለአማራ ፋኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @سميرهسعيد-ظ2ه
    @سميرهسعيد-ظ2ه 10 месяцев назад +1

    እሰይ የጀግና ዘረ ፋኖኖ ትትትትት

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 10 месяцев назад +5

    ድልልልልልልልልልልል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yordanosambacew
    @Yordanosambacew 10 месяцев назад +1

    በርቲልን ደሞቼ ጀግኖችየ😊😊😊😊😊የዘመኔ ባለታሪኮች❤❤❤❤

  • @baa6232
    @baa6232 10 месяцев назад +6

    Bertu demoche❤❤❤❤

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 10 месяцев назад +2

    መብርየ ፋኖየ የጥበብሠወች እዳይቆጫቸው ንገራቸው

  • @hewotehewote8096
    @hewotehewote8096 10 месяцев назад +3

    ደል ለነበልባሉ ፋኖ 💚💛❤️

  • @wab4425
    @wab4425 10 месяцев назад +4

    እሰይ ብዙ ብዙ እንደዚህ አይነት ቀስቃሽ ዘፈኖች ለአማራ ሕዝብ ያስፈልጉታል💪🏽💚💛❤️👏🏽💚💛❤️💪🏽💪🏽💚💛❤️💪🏽💚💛❤️💪🏽

    • @FikerSelam-wz9fn
      @FikerSelam-wz9fn 10 месяцев назад

      አይ፣ ቀስቃሽ፣አሰለቃሽ፣በይዉ፣ ዘፈኑንም፣ባህሉንም፣ ሁሉንም፣ እያጠፋችሁት፣ ነዉ።👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @KaKe-b3j
    @KaKe-b3j 8 месяцев назад

    የኔ.ጀግኖች.መድሀኒያለም.አባቴ.ይጠብቃችሁ.ወገኖቸ.ድል.ለጀግናዉ.አማራ.ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-messi952
    @user-messi952 10 месяцев назад +7

    አማራዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሞቼ ነው የምወዳችሁ ጀግኖቼ ድል በግፍ ለተገፋው ምስኪኑ የዋው ህዝብ አማራ ተክልዬን ፋኖ ያሸንፋል

  • @MarwaGugisa
    @MarwaGugisa 10 месяцев назад +8

    አማራነት ደሜ ነዉ የሚል በላክ ግጩኝ❤❤❤❤❤❤ አማራ ፉኖነኝ ኔም

  • @feyisaleta2024
    @feyisaleta2024 10 месяцев назад +5

    Great & inspired music.

  • @EastAfrican918
    @EastAfrican918 10 месяцев назад +3

    ምረር ወገኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ
    @ንቡገነፈለከቀፎዉወጣናአሳ 10 месяцев назад +2

    አይዞን አማራ 💪💪💪💪💪

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep 10 месяцев назад +2

    በርታልን ድል ለታላቁ የአማሓራ ህዝብ አይዞን እናሸንፈለን❤

  • @AtalelTeferi
    @AtalelTeferi 10 месяцев назад +1

    ድል ለፋኖ ድንግል ማርያም ትጠብቃችሁ ወንድሞቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeinebendris2540
    @zeinebendris2540 10 месяцев назад +1

    ሀገራቺንን ሰላምያርግልን

  • @OkBv-m6k
    @OkBv-m6k 9 месяцев назад +1

    አቤት! የአማራ ጀግንነት

  • @MoloNes-u7s
    @MoloNes-u7s 10 месяцев назад +1

    የኔ ጀግና ፋኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فايزهفايزه-ر3ل
    @فايزهفايزه-ر3ل 10 месяцев назад +1

    እልልልልልል 😢😢😢😢ፋኖዬ እግዚያብሄር ይከተልህ

  • @davidson5423
    @davidson5423 10 месяцев назад +7

    🦁🦁🦁FANO 💚💛❤BOSS😎ETHIOPIA

  • @seay2550
    @seay2550 10 месяцев назад +6

    💚 💛 ❤ከምር ፋኖ ግን በጣም ይችላል!💚 💛 ❤

  • @ሡሡአበባውወሎየዋ
    @ሡሡአበባውወሎየዋ 10 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤😢ፍኖ❤❤❤

  • @FanoMedia27
    @FanoMedia27 10 месяцев назад +1

    I’m Amhara I,M Fano ✊🏿

  • @zemedabeza-w1x
    @zemedabeza-w1x 10 месяцев назад +1

    Heger tebakiwochachn!!!!

  • @menorgatu
    @menorgatu 7 месяцев назад

    ሰብሰክራይብ አደረኩ

  • @marathmarath1883
    @marathmarath1883 10 месяцев назад +1

    ድል ለፋኖ💪💪💚💛❤

  • @AliAli-nk4re
    @AliAli-nk4re 10 месяцев назад +1

    Dlu Yefanoye Neww❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝየራያዋ-ፀ9ቀ
    @ዜድነኝየራያዋ-ፀ9ቀ 10 месяцев назад +1

    ነበበልባሉ ፋኖ ድል ላአማራ ፋኖ😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @SamuelMulugeta-d3u
    @SamuelMulugeta-d3u 10 месяцев назад

    ጎበዝ፡ቃላት፡ኃይል፡አላቸው፡ትክክለኛው፡የማንነታችን፡አፃፃፍ፡
    ኣግዓዝያን፡ኣምሐራ፡ፋኖ፡ይሰኛል፡በዚህ፡እናስተካክለው።
    አካልዓለሞች።

  • @abesha0268
    @abesha0268 10 месяцев назад +3

    ትልቅ መቀስቀሻ ወኔ የሚሰጥ ሙዚቃ ነው:: በርቱልን ፋኖ!!

    • @FikerSelam-wz9fn
      @FikerSelam-wz9fn 10 месяцев назад

      @ferewurga0268: ኸረ፣ በማርያም፣ታሾፋለህ፣እንዴ፣ ምንድነዉ፣ የምትለዉ፣ ይሄ፣ዘፈኑ፣ሳይሆን፣አላዘኑ፣አለቀሱ፣ነዉ፣የሚባለዉ፣ ሙሾ፣አዉራጅ፣ጭራቆች።👎👎👎👎👎👎👎👎😂😂😂😂😂😂

  • @hfhnvb4881
    @hfhnvb4881 10 месяцев назад +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕 እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ደሞቼ የኔ የዋህ ህዝብ አማራየ💕💕💕💕

  • @ሀድያእሸቱ
    @ሀድያእሸቱ 9 месяцев назад +1

    በርታ🎉🎉🎉🎉🎉
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @GirmaGetachew-m6k
    @GirmaGetachew-m6k 10 месяцев назад +1

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሕዝብ ❤❤❤❤

  • @tommyman2024
    @tommyman2024 10 месяцев назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Tube-jw5xi
    @Tube-jw5xi 10 месяцев назад

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤King Of King Fano❤❤❤❤❤❤

  • @Dd8u
    @Dd8u 10 месяцев назад

    አማራ ነትለዘላም በጣም ኮራሁበአማራነታችን❤❤❤

  • @bitwdedwagaw9539
    @bitwdedwagaw9539 10 месяцев назад +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤አማራ❤❤❤ፋኖ

  • @HalimaAwla
    @HalimaAwla 9 месяцев назад +1

    አማራነቴ ሂወቴ ዲል ለወገኔፋኖ

  • @admassiebelete9658
    @admassiebelete9658 10 месяцев назад

    ቆንጆ ጭብጥ ይዟል። መልዕክቱ ከሙዚቃው ይልቃል።

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 10 месяцев назад +1

    ድል ለፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪

  • @BzuyeMolla
    @BzuyeMolla 8 месяцев назад

    💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️ድል ለፋኖ

  • @workutesfaye2677
    @workutesfaye2677 10 месяцев назад

    Fanoo zema ..mawtat..kelal new..1000 zeman gitim bahir dar ayigebam

  • @EmuyeAdeme
    @EmuyeAdeme 10 месяцев назад +1

    ድል ለፋኖ

  • @techawatch
    @techawatch 10 месяцев назад

    ፋኖየ ነብሴ...ፋኖነት ኩራት ነው!

  • @malhet7577
    @malhet7577 10 месяцев назад +1

    Amaraye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤. Fanoyeeeee

  • @KhalidHussen-b7i
    @KhalidHussen-b7i 10 месяцев назад

    የኔ ደሞች❣️❣️❣️

  • @hirutbekele5284
    @hirutbekele5284 10 месяцев назад

    ድል ለፋኖ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ።❤❤❤❤❤

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 10 месяцев назад +1

    ዋው 😊good job
    ድል ለፋኗችን💚💛❤💪

  • @asdrasdr7357
    @asdrasdr7357 10 месяцев назад +1

    ፋኖ..ይችላል❤❤❤❤❤❤❤

  • @liyewgeremew6370
    @liyewgeremew6370 10 месяцев назад +1

    Wow wonderful ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HelenKankew-q4x
    @HelenKankew-q4x 10 месяцев назад +1

    FanoFantastic❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AynalemTlahun
    @AynalemTlahun 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አማራየምንልሁንላችሁወገኔ

  • @AnoodAlfayez-o1g
    @AnoodAlfayez-o1g 8 месяцев назад

    💚💛❤ድል ለአማራ ህዝብ ለፋኖ❤❤❤

  • @mekkahmadina7672
    @mekkahmadina7672 7 месяцев назад

    እድል ሐፋኖ ለፋኖ❤️💛💚

  • @kalkidanadafre5457
    @kalkidanadafre5457 10 месяцев назад +1

    ድል ለተገፋው አማራ😢

  • @abiavi43
    @abiavi43 10 месяцев назад +4

    ድል ለአማራ❤

  • @hannahanna7160
    @hannahanna7160 10 месяцев назад

    አማራዬ 💚💛❤️🥺👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @SahidSad-sx7el
    @SahidSad-sx7el 10 месяцев назад

    ❤ዋውፋኖየ

  • @KamelaKk-v4c
    @KamelaKk-v4c 10 месяцев назад +1

    በርቱ. ጀግኖች የአማራ ወጣት. ተቀምጠህ ከምትረሽን. ታገል

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 10 месяцев назад +1

    የኔጀግኖች

  • @dvgffgh
    @dvgffgh 10 месяцев назад +1

    አማራ 🥰🥰🥰👑💫💫🔥🔥🔥

  • @SafdCxdax
    @SafdCxdax 8 месяцев назад

    ጀግናው

  • @etalembefekadu5080
    @etalembefekadu5080 10 месяцев назад

    አማራዬ ❤❤❤❤❤❤

  • @JosephBelay-uq6om
    @JosephBelay-uq6om 10 месяцев назад +1

    Wawooo! !!!!

  • @abeba2241
    @abeba2241 10 месяцев назад

    ሐገር ወዳዱ የጥንት ህዝብ አማራ ዛሬም ልጆቹ በፍልሚያ እያስመሰከሩ ነዉ ጀግኖቹ ፋኖዎች ድል ለእናንተ 💪💪🏿💪🏼❤️❤️❤️

  • @alemtola2516
    @alemtola2516 10 месяцев назад

    fanoch ke shene oromo ga tareku ewnet and sinohon naw yemiamiraw hulum eko ethiopiawi naw le ethio andinet yasfeligal neftegn gala malet yitfa andinet❤❤❤❤

  • @dktube21
    @dktube21 6 месяцев назад

    #ነበልባሉ_ፋኖ
    ጣሊያን ትመስክር እንዲሁም ደርቡሽ
    እግሬ አጪኝ እያለ ፈርጥጦ ሲሸሽ
    አልቋቋም ብሎ የፋኖን እሩምታ
    በመውዜር በአልቢን ግንባሩ ሲመታ
    ይቅርብኝ እያለ ዳግም ላይሞክር
    ፊቱን ላይመልሳት ኢትዮጵያን ሊወር
    ምሎ ተገዝቷል በፈጣሪ እግዚአብሔር፡፡
    ድሉ የፋኖ ነው

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 10 месяцев назад +1

    ድንግል ከናተ ይሁን በቅርቢቀን አይዞህ ወገኒ የተገፍ መቸም ድል የምቀናይ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉