የቆዳችሁን ውበት ከስሩ ፈንቅሎ የሚያወጣ የቆዳ እርጅናን መገርጀፍን የሚቀለብስ አስደናቂ መጠጥ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 янв 2025

Комментарии • 104

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 43 минуты назад

    እኔ ከውሃ ውጭ ምንም ነገር ኣልጠጣም ግን ሁሌ ልጅ ነው የምመስለው ተመስገን ኣምላክ ይሄ የእግዝኣብሄር ፀጋ ነው 🙏😍

  • @سعاداتيوسف
    @سعاداتيوسف 3 дня назад +2

    Enamsegnalel doctor

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 2 дня назад

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 3 дня назад

    ዶረ ዳኒ እናመሰግናለን በአገልግሎት የማውቀው ድምፅ ነውonline❤

  • @FaizAlKazzim-js9gn
    @FaizAlKazzim-js9gn 4 дня назад

    የምትሠጣቸው መረጃዎች እጅግ በጣም ጠቃሚና እውነተኛ ናቸው እናመሠግናል እድሜ ይስጥልን

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 3 дня назад

    Thanks for your help and dedication ❤

  • @MariamGabireal
    @MariamGabireal 3 дня назад

    Enamesegenalen

  • @jsjejksksk5298
    @jsjejksksk5298 3 дня назад

    እናመሰግናለን

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 3 дня назад

    እናመሰግናለን ዶክተረ❤ቺያ ሲድን
    ለፊት ማስክ ስራልን❤

  • @jsojso5637
    @jsojso5637 3 дня назад

    O. M. G. በጣም በጣም እናመሰግናለን D. R ተባረክ አሁንም ፈጣሪ እውቀት ያብዛልህ አሜን 🙏🙏🙏🎄🎄🎄

  • @eshetneshteklehaymanot9615
    @eshetneshteklehaymanot9615 День назад

    ሰላም ዶክተር ለጤናችን እጅግ ጠቃሚ የሆኑ ሀሳቦች ስለምታቀርብልን
    አመሰግናለሁ። ጥያዌ ነበረች በውሀ የዘፈዘፍነውን ቺያስድ ከደባለቅነው በሁዋለሰ እንፈጨዋለን? አመሰግናለሁ። 🙏

  • @woinshetkebeda1844
    @woinshetkebeda1844 3 дня назад

    Tebareke ❤

  • @HisGlory343
    @HisGlory343 4 дня назад

    You are blessed 🙌

  • @SenaitGSelassie
    @SenaitGSelassie 23 часа назад +1

    ቺያ ሲድ ምንድነው ተልባነው

  • @seblenemera7805
    @seblenemera7805 2 дня назад +1

    1 የቺያ ሲድ
    3 ዝንዥብል
    3 ኪያር( ኪከንበር)
    4 ናና

  • @firehiwotnigatu5223
    @firehiwotnigatu5223 День назад

    በአማርኛ

  • @edenhailu2852
    @edenhailu2852 3 дня назад +1

    Yene fiti beteftro key neberku ahun gen eyetekorku meta er betam chenekegi min ladrgi Doctors meftihi sistegi

  • @AlmazG-zd7hv
    @AlmazG-zd7hv 3 дня назад

    ወንድማችን ዶር ዳኒ ሰለምታሰተላልፍልን እጀግ አስተማሪ ና በጣም ጠቃሚ የህክምና ትምህርት እናመሰግናለን ሰለ Vitiligo በሚመለከት ባክህ ሀሳብህን አካፍለን ምን መደረግ እንደሚሻል አመሰግናለህ🙏🏿

  • @MulukaAziz
    @MulukaAziz 4 дня назад +1

    ቺያ ሲድ (የቺያ ዘር)

  • @GanoAndia
    @GanoAndia 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ 1:27

  • @ZelalemHilemikael
    @ZelalemHilemikael 2 дня назад +1

    በቺያሲድ ቦታ ተልባ መጠቀም እንችላለን????

  • @AkiAbay
    @AkiAbay 3 дня назад +1

    ዶ/ር.በናትህ ችያ ሲድ በምን እንተካው

  • @newcell2790
    @newcell2790 3 дня назад

    ሠላም ወንድሜ በእግዚአብሔር ጥያቄ ነበረኝ ቴሌግራም ኳመንትህን ክፈተው ላማክርህ ፈልጌ ነው???

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 2 дня назад

    ሡበርማርኬት አለ ኢያ ሲድ

  • @ስደተኛዋነኝ-በ2መ
    @ስደተኛዋነኝ-በ2መ 2 дня назад

    👍👍🤗🤗❤

  • @gemilaabdela8778
    @gemilaabdela8778 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yalemzewdendashaw-gn9gd
    @yalemzewdendashaw-gn9gd 2 дня назад +1

    ደ/ር ቺያ አሲድ በአማርኛ ምንድን ነው

    • @tsigeredaendale6434
      @tsigeredaendale6434 2 дня назад +1

      It’s not acid...
      It’s name is Chia seed
      Please search it by this name ...
      And there is no Amharic name for now...

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 2 дня назад +2

    ቺያ ሚባል ሰምቼ አላውቅም ምንድነው እሱ?

  • @NardosBekele-l4b
    @NardosBekele-l4b 4 дня назад

    Chi acid Mendenewe

  • @MenenAbera
    @MenenAbera 2 дня назад

    TlebA nwe

  • @TameerSa
    @TameerSa 2 дня назад

    እኔግባሬሽብብነው ግን 22አመቴነው ተፍጥሮይመስለኛል እራሴንመቆጣጠርከጀመርኩጀምሮአለ እሚለቅይመስልሀል

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 2 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TAl-z8n
    @TAl-z8n 2 дня назад

    ለቤትህ አዲስ ነኝ ሰብራስክራይብ አድርጌሀለሁ በርታ🥰🥰

  • @BEAUTYChannel-f5d
    @BEAUTYChannel-f5d 3 дня назад +1

    ዶክተር እርጉዝ ሴት ያልካ ቸውን መጠቀም ትችላለች??

  • @SalihaMohammed-k3q
    @SalihaMohammed-k3q 3 дня назад +1

    Sellam ቺያ ሲድ ምንድን ነዉ?

    • @SoniyaTesfye
      @SoniyaTesfye 3 дня назад

      የተልባ ዘር
      ቺያ እና ተልባ ተመሳሳይ ነው ።

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 День назад

      ​@@SoniyaTesfyeአረ በምንም አይመሳሰሉም

    • @TrihasHaile
      @TrihasHaile День назад

      ፡​@@SoniyaTesfyeኧረ ምኑም አይመሳሰል

  • @IJIGUBizu
    @IJIGUBizu 2 дня назад

    የቺ አሲድ የት ይገኛል

  • @AlaneshAsamalu
    @AlaneshAsamalu 2 дня назад

    ኪአሢድ ያልከው ባማርኛ ምንድን ነው

    • @wudearaya8756
      @wudearaya8756 День назад

      ቺ አሲድ አረብ ሐገር ካለሽ በየሱቁ እራሚዝ ሉሉ አልሽ

  • @abcbcd6985
    @abcbcd6985 4 дня назад +2

    ችያ አሲር አላቀም ምን ማለት ነው

    • @waskan5109
      @waskan5109 3 дня назад

      ኑን ወይም አማዞንላይ ፅፈሽአውጭው

    • @Wert-gt7wh
      @Wert-gt7wh 3 дня назад

      teleba

  • @nanidaniel207
    @nanidaniel207 4 дня назад +4

    ችያ ሲድ ኢተዬጰያ አለወይ

  • @WoldeBizuta
    @WoldeBizuta 4 дня назад +2

    ቺን አሲድ በአማርኛ ምን ይባላል ? ተልባ ወይስ ኑግ?

    • @binyamkifle7720
      @binyamkifle7720 3 дня назад +2

      Chia seed is chia seed...

    • @SoniyaTesfye
      @SoniyaTesfye 3 дня назад +1

      ከተልባ ጋር ተመሳሳይ ነው
      በአማርኛም ቺያ ነው

    • @liya_amen
      @liya_amen 3 дня назад

      Begna Hager aymeretem gebeya linor yechilal gin teliban metekat yechalala

    • @o-mininggroup
      @o-mininggroup День назад

      supermarket አለ

  • @BezayEysus
    @BezayEysus 2 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @IsraelKibret-g5o
    @IsraelKibret-g5o 3 дня назад


    በማርኛ ብትነግረን ቺያ አሲድን

    • @Hirbin-2119
      @Hirbin-2119 3 дня назад

      ቺያ ሲድ ባማረኛ ስም የለውም ውዴ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 3 дня назад

    🌹🌷🌷🌷🌷🌷

  • @HagerH-m3l
    @HagerH-m3l 2 дня назад

    ለሚያጠባ እናት ይሆናል

  • @sophiabelay2661
    @sophiabelay2661 2 дня назад

    ቺያ በአማርኛ ፌጦ ነው

  • @frieneshelias9413
    @frieneshelias9413 3 дня назад +2

    ምን ይባላል። ቺያ ዘር በአማረኛ ምን ይባላል።

    • @derkowrricbankiki-bl9gj
      @derkowrricbankiki-bl9gj 3 дня назад

      በቺያ ፍሬ ነው የሚታወቀው ባማርኛ ሌላ ሰም የለውም

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 4 дня назад +10

    አረ ዶክተር እድሜዬ 34ነው አንገቴ በጣም ተሸበሸበብኝ እባክህ መፋትሄ ካለህ መላ በለኝ😢😢😢😢😢

    • @DRHABESHAINFO
      @DRHABESHAINFO  4 дня назад +9

      ተጨማሪ መፍትሄዎችን ይዤ ቀርባለው::

    • @HaeraAhmed
      @HaeraAhmed 3 дня назад

      ​@DRHABESHAINFO thank u dr

    • @Helen-s6i8i
      @Helen-s6i8i 3 дня назад +2

      ቅባት ሁሌ ከፊትሽ እኩል ተቀቢ

    • @almasbh6100
      @almasbh6100 3 дня назад +1

      @Helen-s6i8i እሺ

    • @SoniyaTesfye
      @SoniyaTesfye 3 дня назад +4

      የቆዳ ድርቀት ነው ለመጨማደድ የሚዳርገው
      ስለዚህ የጉሎ ዘይት ተቀቢ
      ወይም
      ሬቱናል
      ሞስቸራይዝና ሀይድሮሊክ አሲድ ተቀቢ

  • @TigistTigi-o2e
    @TigistTigi-o2e 3 дня назад

    ዳክተበምታስተምረረውሁሉእከታተላለሁአሁንየተቸገርኩትቆቁቻየሚመስልከአንገቴበታችወራኝእረጀምጊዚተቸግሪአለሁመፍቴካለውእርዳኝ

  • @TiguMazereth
    @TiguMazereth 2 дня назад +1

    ቺ ያ አ ሲ ድ የ ሚባለው ም ን ድ ነው?

  • @dyccg5252
    @dyccg5252 2 дня назад

    እኔ28አመቴ የጉጨተሸበሸበ መላበሉኝ😢

  • @sofyarashid
    @sofyarashid 4 дня назад +2

    ዶክቶሪ እነመሰግነለን ቺየ አስዲ በረቢኘ ምተቁ ንገሩኝ

    • @rahmatube1535
      @rahmatube1535 4 дня назад

      ባረበኛም ያዉ ነዉ ዉዴ ስሙ ሃባት ቺያ ነዉ የሚሉት

    • @monaalshamsi1829
      @monaalshamsi1829 4 дня назад +1

      Faluda barbec mare

    • @muluahmed9207
      @muluahmed9207 4 дня назад +1

      ቢዝረሺያ ይባላል

    • @tirngobirhan396
      @tirngobirhan396 3 дня назад

      አጠቃቀሙን ንገርን ዶክተር

    • @tirngobirhan396
      @tirngobirhan396 3 дня назад

      እሺ እናመሠግናለን

  • @elroimulugeta9003
    @elroimulugeta9003 3 дня назад

    ቺያ አሲድ በአማረኛ ቢነገረን

  • @amenahussen6889
    @amenahussen6889 3 дня назад

    ፊጦ ማለትነወ

    • @SoniyaTesfye
      @SoniyaTesfye 3 дня назад +3

      አይደለም
      እንደ ተልባ ነው
      ከተልባ ጋር አንድ አይነት ይዘት ያለው ነው። ቺያ ኢትዮጵያ ውድ ነው
      በእሱ ፋንታ ተልባ መጠቀም ይቻላል

    • @SoniyaTesfye
      @SoniyaTesfye 3 дня назад

      አይደለም
      እንደ ተልባ ነው
      ከተልባ ጋር አንድ አይነት ይዘት ያለው ነው። ቺያ ኢትዮጵያ ውድ ነው
      በእሱ ፋንታ ተልባ መጠቀም ይቻላል

    • @SoniyaTesfye
      @SoniyaTesfye 3 дня назад

      አይደለም
      እንደ ተልባ ነው
      ከተልባ ጋር አንድ አይነት ይዘት ያለው ነው። ቺያ ኢትዮጵያ ውድ ነው
      በእሱ ፋንታ ተልባ መጠቀም ይቻላል

    • @Wert-gt7wh
      @Wert-gt7wh 3 дня назад

      teleba

    • @Emwoudase-v4p
      @Emwoudase-v4p 3 дня назад

      ቺያ አሲድ በአማረኛ ምን ማለት ነው

  • @Selam.Asmara
    @Selam.Asmara 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @bekhitamerke2938
    @bekhitamerke2938 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GdHe-t8g
    @GdHe-t8g День назад

    ❤❤❤❤❤

  • @EmebetAkanie
    @EmebetAkanie День назад

    ❤❤❤❤❤❤