The foundation of a society is the family unit. Discussions related to family matters needs to be given more attention if Ethiopia is to prosper. Good discussion.
Wow it's very nice program I like it. Thank you very much Dr. Mulat and Tigist. It's very important matter you brought to this program. I hope we all learn something out of it.
ሁል ጊዜ ጠቃሚ ነገር ነው የምታስተላልፊው ።በጣም ነው የምወድሽ እንድ ቀን በእ ካል እንደማገኝም እውቃለሁ።
ልክ ብላችኋል እንደ እናንተ አይነት ሰው በህይወታችን ስላልረዳን ትዳራችን ፈረሰ። ምናልባት ቀጣዩን ትውልድ ለመታደግ የምትችሉትን አድርጉ።
that why I came to see the EBS program. GO head tigist
Brilliant! Thank you for doing what you do Tigist. Your show is surely one in a million.
ትግስት ስወድሽ ምክሼ ዶ/ር ትክክል የተናገረው ጥሩ ትምህር የሰማነው በጣም ደስይላል እናመሰግናለን
ደስስ የሚል ምክር ነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር
👉EBS እባካችሁን የዚህን ፕሮግራም ሰአት ትንሽ እረዘም አድርጉት ወይ ቲጅዪ እባክሽን የራሰሽን ፕሮገራም ጀምሬ። ትዳርን ማትረፍ ቤተሰብን መጠበቅ ነው። ቤተሰብ ተጠብቆ ከኞረ ቅን ሰላማዊ ዜጎችን ለአገር ማትረፍ ይቻላል።
ትክክል
Right
ትክክል 100%
Thanks soli
ቲጂዬ የሚገርም እንግዳ ነው ያመጣሽልን ሰአቱ ባላለቀ እያልኩኝ ነው ያየውት አመስግኝልን ደጋግመሽ ጋብዥልን።🙏እናመሰግናለን
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው
በጣም አስተማሪ መልዕክት ነው እናመሰግናለን።
ቲጂ እጅግ በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው፣ በርቺ።
ዶ/ር ሙላት እውቀትና ህይወትህን ስላካፈልከን እናመሰግናለን።
በጣሞ ገራሚ ትምእርት ነው:
“Emotional and legal divorce “ Wow Dr. Mulat you nailed it,what a smart guy Thank you, Sir I Tap my hat for you ✅
“Pleasure to Pressure “ I like your Analysis - Thank you bro ✅well said
Motherly role to keep the whole family intact, including the husband “BE TIBEB INSTEAD OF BE TEBB” wow well said Doctor- Thanks
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏
በጣም አሰተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
ሚገርም ትምህርት ነው thank you for sharing it
ትግስትዬ ስወድሽ እረጅም እድሜ ተመኛሁልሽ
Thank you both! It was a great discussion.
Thank you so much dr.Mula God bless you
በጣም ወሳኝ እና ጥሩ ግንዛቤ የሚፈጥር ነውና ቢቻል ተጨማሪ ሰዓት ቢኖረው እና ስለ ልጆችም ላይ ቢሰራ
#️⃣TIGEST WALTENEGUS 💕
An Elegant scholar who brings extremely needy Topics to our Society
Thank you
Pleasure ወደ Pressure ...
ልጆች አድገው ይወጣሉ ይሉት በውጭው አለም እርግጥ ነው 18 አመት ሲሞላቸው 2 ምርጫ አላቸው ወይ ኰሌጅ ይገባሉ ወይ ስራ ይጀምራሉ ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳን በ18 በ48 ከቤት አንወጣም 😀 ብንወጣም አንርቅም ከጐናቸው ቤት ቀጥለን ትዳር እንጀምራለን 🙌
እሱንም አትጥላው።ፈረንጆቹ ደግሞ ይሄ ባህላቸው ጧሪ እንዲያጡ አርጓቸዋል
The foundation of a society is the family unit. Discussions related to family matters needs to be given more attention if Ethiopia is to prosper.
Good discussion.
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው
እናመሰግናለሁ ! ብዙ ተምሬያለሁ !!
Thank you Tgye, you are always cool and your gusts too, i am so impressive with this guy.
እናመሰግናለን
Wow thank you so much dor..
ጋብቻ ጥሩ ነው ልጅ መውለድ ማሳደግ ማስተማር ወሳኝ ነው ።
This is very helpful
ዶክተዬ በጣም ደስ ይላል
ገንቢነው
Wow it's very nice program I like it. Thank you very much Dr. Mulat and Tigist. It's very important matter you brought to this program. I hope we all learn something out of it.
በጠም እናመሰግናሌን ትጂዬ
God richly bless you bro
Thank you !!! its very Helpful!! How do we get his book?
Thank you 🙏 for your genuine advice.there’s is not too late for everything.we need to just adjusting from the reality.lets us not live in the past.
በጣም ጥሩ ነገር ነው በየቤቱ ያለ ጉዳይ ነው
ለጋብቻ ኢኮኖሚ ጥሩ ነው ገንዘብና ቤት ሳይኖርህ ሚስት ማግባት ይከብዳል ሚስት ለማግባት ገንዘብ ወሳኝ ነው ።
Wow ......tebarek beloved bro mulatu.
Thanks a lot it a great full !!
Please wendoche betleay semu b/C. Tolo wedemetegat ateyedu !!
Betam takami new Tabarku Gen Amargna acha kale yelwem bezwen kaltoche Englisch nachaw .
ከጋብቻ በፊት ልጅ ይወለድና ከመንግስት ገንዘብ ማግኘት ቢዝነስ ነው ማለት ይቻላል???
Intelligent man well done 👏. The main point of to make good relationships Emotional attachment, respect and communication skills ✋
Is relationships necessary in life ? I don’t think so better alone.
I wish before that know time gonna
Where can we find his book ????
ከጋብቻ በፊት ልጅ መውለድ ቢዝንስ ነው ወይ???
Not only financial independence who face challenges, educated man also under estimate their educated wife!!
ውድ ያገር ልጆች እስኪ ቤተሰብ አርጉኝ እምወዳችሁ ኑ ጎራ በሉ ባላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን
ትግስትዬ እባክሽ ላገኝሽ እፈልጋለሁ 🙏🙏እርጂኝ
Leman Biro athejim Biro alchew ekko
@@munasurur3931 የት ነው ቢሮአቸው? እባክሽ የምታውቂ ከሆነ ጠቁሚኝ🙏
@@titilove5034 I think yeerik maed bilesh you tube lay simi eza lay silk yale yimesilegnal.
" ትክክለኛ ጋብቻ ማለት የወንድና የሴት ጋብቻ ነው "
betikikil yan alemawekachin newu ezihi midir lay waga yeminifeligewu
I dislike to say this but it is true! Marriage is hell if you are not equally yoked!!!!!
Great advice! 👍
Des yemil meker nwe beteley lega lestoche.
ይህ ውይይት በርግጥ ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ባለትዳሮች ይሰራልን??? ውይይቱ አውዱን ኢትዮጵያ ያማከለ ቢሆን ይመረጣል ;ከቁአንቁአ አጠቃቀም ጨምሮ
ውይ ትዳር ዶር ያልከው ሁሉ እኛ ቤት የለም ምን ይሻላል??
መፀለይ በፀሎት የማይሆን የለም
😢😢 mehayem how can he say that shame
በጣም ባለጌ ወንድ ስንት አለ በወጣ በገባ ደደብ የሚል የአበሻ ወንድ መከራ ነው
ቲጂ እኛ በውጭ የምንገኘው አማካሪ ያስፈልገናል እንዴት እናግኝ
@@Mercy2Mee ethiopia meslogn neber.
@@Mercy2Mee betam takeame meker new egzer yebarkew,eganem egzer yerdan.
ዶር መስከረም ዪ ቱብም አላት Appeared to purity በጣም ጠቃሚ ትምህርት ታገኛለሽ ። በግል ከፈለግሸምበክፍያ አገልግሎት ትሰጣለች ግን ፕሮግራሞችን እያቸው Please
@@solianasoliana4052 እሺ አመሰግናለሁ
ሳይጀመር ሊፈርስ ነው የኔ ትዳር ምን ትላላችሁ? መፍትሄስ?
😂😂gelegel
Why you say so 'gelegel'?
አይዛሽ እስቲ ካገየሽ ዳክተር ሙላት ስልክ ቁጥር አናግሪው ::
ኦህ ! አይሁንብሽ እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልሽ ጥበበኛ ሴት ቤቷን ትሰራለች አሁን ብዙ የትዳር አማካሪዋች አሉ ምክር ስሚ ደግሞም ፀልይ የትዳር ባለቤት እራሱ እግዚአብሔር ነው አይዞሽ እኔም እፀልይልሻለሁ።
አይዞሽ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልሽ if you are out side usa call him he can help (323) 898-6200
Betam yigerimal
ኢትዮ ውስጥ ከመነጋገር መደባደብ ይቀላቸዋል ወንዶች እባካችሁ ተቀየሩ እስቲ እንደዚ ተማሩ ሁላችሁም ባትሆኑም አብዛኞቹ መስሚያቸው ጥጥ ነው
Almadenki ayclmi aboi ymckii
🙏❤👌
ትዕግስት ዘናጭ ነች. እና ሂል ትወዳለች
Pleasure changed into pressure kkkkkkkkkkkkkkk ሰው ሳይሆን ገንዘብ ያገባሉ ልክ ነው
ፍቅሪ ይብዛላችው
ንግግር ትክክል ነው :: ግን አንድንደ ሰው አስታስስብ ጉዲላቲ ዬሚማጣ በሽታ ነው?