Agreed, watching how the hems practically melted away within 48 hours, feels so good lol, I used what I talked about the other day, well it actually took about 72 hours for them to totally shrink and disappear, I just go’ogled Melissa Thanderski and the relief is so worth it.
❤❤❤እንኳን ደህና መጣህ ውድ ወንድማችን ለጤናችን መሻሻል ምክንያት ለሆንከን መልካም ምንዳህን ከፈጣሪ አግኘው እድሜና ጤና ይስልን🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም ታሜ እንካ ደና መጣክ እናመሰግናለን ተባረከልን👏🏾👏🏾
ዶክተር የምትሰጠን ምክርና የህክምና ድጋፍ ጥሩ ነው በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
ነገር ግን አመጋገባችንን ላይ ስታወራ ግራ ያጋባል ብትበሉ ብለህ ከምትመክረው ይልቅ አትብሉ የምትለው እጅግ በጣም ብዙ ነው እስኪድን ቅጠላ ቅጠል ብቻ ነው መመገብ ያለብን ...???? በጣም ያስጨንቃል የምግብ ጥቆማህ ...!!!
አዎ በጣም ይከብዳል ግን እኔ ለውጥ ያየሁበት አትብሉ ከለው ሁሉ ትቼ ሙዝ ቲማትም። ድኝች በርበሬ ብርቱበን የስንዴ ዝር የወተት ዘር ሎዝ ትቼ ተቀብ የለውን አንዱን ተቀብቼ አሁን ለውጥ አለኝ እነዛ ብሔረ ይመሥገን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤👐👐👐👐😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ደስ ትለኛለህ እርጋታህ መግባረ፣ሰናይ አንዴበተ ረቱ መልካም ስነመግባር፣ያለህ።
በጣም 💚💚💚💛💛💛❤❤❤👏👏👏👏
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር አስተማርከን!!!!!!
ሰላም ታሜ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ለወገኖችህ የምትተጋ ድንቅ ሰው ነህ
ሠላም ወሰኝ ሰው እስክ አለሰሪጄሪ የሐሞት ጠጠር ማስወገጃ ዘዴ ከለ ማብራሪያብትሰጠን ወንድማችን እናማሰግናለን
የና ወንድሜ እግዛብሔር ይባርክህ በትክክል ልክነህ
ክቡር ወንድማችን ቡግንጅን ለማዳን ምን አይነት መፍትሄ አለ ትለናለህ
Selam lante yihon thanks for sharing the one you said the first oil please can u keep the pictures like the others oil we can screen shot
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድመ
ኢንደት ወደ ጉሩብ መግባት ይሳላል? ያንተ መደብ ሲከታተል ቡዙ ትምህርት ያገገሁት።የከማከመም ወይም ሃርባል ስም በ አኢንጊሊጽና ብትገልስልን መታም ቱሩ ነው።ኣመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ወንድማችን
thank you for your advance God bless you
Thank u ebakh sint lemiyakatilwu min liwised deme O new
ሰላም ሰላም ታሜ እናመሰግናለን
የደም አይነታችን A plas ሁነን በደረጃ ሶስት የውስጥ ፍንጢጣ ኪንታሮት ያለብን ምን እንጠቀም
በጠም አመሠግነለሁ የውስጥ ሄሞሮይድ ነው የለብኝ አሁን የጠቀስከቸው ዘይቶች የት እንደ ምገኙ ብትጠቁመን ስልክህንም መግኛት የምቻል ከሆነ ለመመከር
እናመሰግናለን ታሜ ተባረክ
ዶክተርከፊንጢጣ ጎመዴዝቅብሎ ያለውጡንቻላይ ተሰንጥቆ ሽንትቤት ሰጠቀም ደም ይፈሰኚል
እግዚአብሔር ይባርክህ
ሠላም ወድም እኔ የውስጥ ሄሞራይድ አለብኝ በዛላይ ድርቀት አለብኝ እስከ 5ቀን ድረስ ሰገራየ አይመጣም የፊጢጣ ጥበትም አለብኝ ሀኪም ሂጀ ነበር daflon500mg ለ15ቀን ወሰጀ ነበር ያው ነው ለውጥ አላየሁበትም እባክህ ተባበረኝ ያለሁት ስዴት ነው
Atklit beteley hababi, mango, wuha, favouf food tru nw
ሰላም ዶክተር እኔ ደሜ ኦ ነው እራሴ ቅንጭላቴን ያመኛል ይግላል ይደርቃል መፍትሄካለህ
ገብስ እና አጃ እንደ ስንዴ ግሉትን አላቸዉ ግን መጠኑ እኩል ነው ? ማለት የስንዴን ያክል ነዉ?
Thanks.
የኔ ወንድም ተበረክ ተርህ ይበረክ የአልከውን ሁሉ ትቼ ተቀቡያልከውን ተቀብቼ አሁን ለውጥ አለኝ በጣም ግን ቴምር አበላለሁ እሱን ለተው ??????????????💚💚💚💛💛💛❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐👐👐👐
እንዴት ሆንሽ እማ ንገሪኝ ታማሚ ነኝ😢😢
ዉስጣዊም ሆነ ዉጫዊ ኪንታሮት እያሰቃየኝ ነዉ ከፍተኛ የደም መፍሰስ አለዉ የደም አይነቴ O+ ነዉ። ከሰርጀሪ ዉጪ መፍትሄ ይኖረዋልን?
ስለ መቀመጫ ፈንገስ እባክህ
ታሜ ጣሊያን የምትኖር ከሆነ በግል ባናግርህ? ስልኬን እንዴት ልስጥህ ፓርማ ነው ያለሁት
ሰላም ታሜ ዝም ብሎ እግር ኢብጠት ብታስተምረን ወንድሜ
Tame. E/g yibarkih balebeeten adinekewal kesikay
yebare siga mabilat yichala wayi
Selame beze hememe eyeteskayhu new yedeme ayente b+ new men ayente megebe lemegbe men megebe lasweged ebakhi erdagne
ሀይ ታሜ ሠላም ይብዛልህ በጣም ነበር የፈለኩአምደማሪያም አበበ የደም አይነትA ነኝእባክህ በቀጥታ በምን ላግኝክ በተረፈ አንተ የምትሰጠው ትምህርት ሁሉም ትክክል ነው በኔ ላይ ይሰራል አንዳንዴ አይብ ብበላ ችግር አለው ወይ ቅቤስ ።በሜሤንጀር በቴሌግራም በኢሞ በዋትስአፕ በሚመችህ እባክህ ላግኝ
እኔ ቁርጭምጭሚቴ ደም መርጋት ከጀመረኝ ዐመት ሆነኝ ግራገብቶኛል በጣም ሥቆም ይጨምራል
Egzabher yebarkeh.
የአንተን የዩቲዩብ ቻናል ባደመጥኩ ቁጥር እስቃለሁ፤ምክንያቱም ሁሉምን ምግብ አስወግዲ ትላለህ፤ለምሳሌ ሽሮን በእንጀራ አትብሉ ትላለህ።ስለዚህ በመንፈስ ብቻ የምንኖር ይመስልሃል?
በተለይ ማታነዉ እኮያለዉ አናደሞ ሁሉምነገር መልሳለዉ ገብተክ ሙሉን ሰምተከዉ ከሆነ ፡ መልሱ አዛዉ አለ
That's up to u.stop noise 🤔
ታሜ ጌታ ይባርክህ አድማጭህ ነኝ ሌላው ፊቴ ላይ skin tag አለብኝ ተቸግሬአለሁ መፍትሔ ካለ እባክህ ?
የደም አይነቴ ቢነዉ ቁንዶ በርበርበሬ ልጠቀም የምግብ ፍላጎቴ እየቀነሰነዉ
ከዚህ በጀት ተናግረዋል ወደ ዋለ ሄዳችሁ አዳምጡ ለደም አይነት ቢ አይፈቀዱም።
ስልክ አስቀምጡልን
Please write the name of the oils?
ወንድም ስለ ሀሞት ጠጠር ምን ትላለህ
ለህዝብህ ማገዝህ ለህልናህ መዳኒት ነው እኖድሃለን
Yeaint dem RH men memegb
endye tadya mn lnmegeb new
አጃ ጉለተን ፍሪ አይደለም እንዴ?
ማን አለ
ሰላም ለሁላችን ታሜ🙏
በሥክሪኑ አይታይም ወንድም
Betam enaesegnalen
👍👍👍
ካላንዶላ እዘይት በሰእል አሣየነአደራ
ምግብ ይህን አትብሉ የሚለው በዛ አጠቃላይ የብር እህሎች ወተት ስጋ ወዘተ
difficult for poors
እረ አይታይም
ለምን በአየር ብቻ ኑሩ አትለንም ያንተስ ከፋ
አዎ ለመዳን ከፈለግሽ እንደዚህ መጠሸም አለብሽ ለሱ አይደለም የምትኖሪው እኔ አሁን ያለውን ሁሉ ትቼ አሁን ለውጥ አገኘሁ አንች አልተሰቃየሽም መሠለኝ ?????😭😭😭😭😭
Oil
Agreed, watching how the hems practically melted away within 48 hours, feels so good lol, I used what I talked about the other day, well it actually took about 72 hours for them to totally shrink and disappear, I just go’ogled Melissa Thanderski and the relief is so worth it.