Ethiopia - “ግቡና አድኑን” ደብረጺዮን | የህወሓት ቀንደኛ አዋጊዎችን የፈጀው ኦፕሬሽን | ሸኔ የከበባት ከተማ | ማርሻል ብርሃኑ የቆየ ሚስጥር አወጡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 332

  • @hashemtube5496
    @hashemtube5496 2 года назад +12

    ድል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊትና ለአማራ ልዩ ሀይልና ለጀግናው ፋኖ

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +26

    ድል ለኢትዮጵያ
    ድል ለመከላከያ ሰራዊት
    ድል ለአማራ ልዩ ሀይል እና ፋኖ
    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ኢትዮጵያ
    ለዘላለም ትኑር💖🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💐🇪🇹💕🇪🇹🌷🇪🇹🌷🇪🇹🌷🇪🇹💪

  • @ስአዳነኝየመርሳዋ
    @ስአዳነኝየመርሳዋ 2 года назад +3

    ድል ድል ድል ድል ድል ለእሚየ ኢትዮጵያ

  • @Nejash-k6i
    @Nejash-k6i 2 года назад +6

    ድል ለመከላከያችን
    ድል ለልዩ ሃይላችን
    ድል ለፋኖ
    ድል ለሚሊሻዎቻችን
    ድል አፋር አናብስቶች
    ድል ለምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @saraadene6920
    @saraadene6920 2 года назад +3

    DEL LE ETHIOPIA 🇪🇹 DEL LE Eritrea 🇪🇷 God's protection 🙏 upon our hero's amen 🙏

  • @mesygeathun7938
    @mesygeathun7938 2 года назад +1

    ድል ለእምየ ኢትዮጵያ ድል ለጥምር ሀይሎች እግዚአብሔር ድሎን ይሰጣችሁ መሪያችን ያሎት በጣም እዉነት ነዉ እናም አሎ በየቦታዉ ተወሽቀዉ አሎ አዉንም በደብ መታሰስ አለበት ኢትዮጵያ ለዘላለም ለምልማ ትኑር እግዚአብሔር ሰላምሽን ያስፍን ለእናት ሀገራችን በእዉነት ፈታ አደኛች ናችሁ በርቱ

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 2 года назад +6

    ጌታ ሆይ! አምላኬ ሆይ! እባክህን🙏🏾ሀጢያታችንን ይቅርበልና አዲሱን አመት የአድነት የፍቅር የይቅርታ የመተሳሰብ የመሽካከም አርግልንእባክህ!🙏🏾🙏🏾 ልምላሚየና እፎይታ ለህዝቤና ለሃገሬ ኢትዮጵያ!! Happy new year Ethiopia!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Happy new year Eritrea!🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ፋክት123
    @ፋክት123 2 года назад +2

    ፈታየ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከሁለቱም በኩን ወገን እንዲጠፋ አፈልግም እግዚአብሔር ጥፋተኛውን ይፍረዲበት ፈታየ ደጋግመህ አሰማልን ስለጋዘጠኛ ጎበዜ

  • @mekiyaali5484
    @mekiyaali5484 2 года назад +1

    ድል ለመከላከያ
    ድል ለፍኖ
    ድል ለኢትዮጵያ

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad 2 года назад +1

    ድል ለእምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +3

    ይጠብቃል እንጅ
    ደሙን እያዘራ
    አፍርሷት አያውቅም
    ኢትዮጵያን አማራ
    ክብር ለጀግናው አማራው ልጅ ፋኖ ፋኖዎቻችን
    ክብር ለጀግናው አማራ ልጅ ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎቻችን
    ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይሎቻችን
    ድል ለኢትዮጵያ
    ድል ለአማራ ሕዝብ
    ድል ለአፋር ሕዝቦች💚💛❤💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
    @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 2 года назад +8

    ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን
    ድል ለአማራ ፍኖ እና ለልዩ ሀይላችን ድል ለአማራ ሚንሻ ድል ለባለሺርጡ ጀግና
    ድል ለአፍር ልዩ ሀይል
    አላህ ሆይ ሀገር ወግኔን ከክፉ ነገር ይጠብቅልኝ
    ሞት ለባንዳ ወያኔ እና ለሱ አሺከሮች

  • @ልዩየወሎልጅ
    @ልዩየወሎልጅ 2 года назад +21

    የምስራቅ ፋኖን ቶሎ በለን እንረዳቸው ሁላችሁም የአማራ ልጆች አነሱ ለኛ ብለው ህወታቸው እየሰጡ ነው በፍጥነት እንረዳቸው ደል ለተጎደው ለአማራ ህዝብ አማራዬ😭💔

    • @elizabethurgessa592
      @elizabethurgessa592 2 года назад +2

      if we can’t stand as ethiopian, i don’t think we will save any way being racist doesn’t help learn from junta

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 2 года назад +4

    ድል ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ይሁን 🙏

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 года назад +12

    ድል ለኢትዮጵያ🇪🇹
    ድል ለጀግናው መከላከያ💪

  • @muhammedhussen7243
    @muhammedhussen7243 2 года назад +12

    አሏህ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቾን ይጠብቃት

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 года назад +2

    እኛ እምፈልገው ደብረ ሰይጣንና ጌታቸው ሊጡ እንድደመሰሱ ነው 💪💪💪💪💪

  • @ayelebirega9674
    @ayelebirega9674 2 года назад +2

    እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ በ2015 ዓ/ም ይረጋገጣል አምላክሽ ይፈርዳል

  • @zelalembelayneh2909
    @zelalembelayneh2909 2 года назад +1

    ድል የኢትዮጵያን አንድነትን ለሚፈልጉ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ድል 🇪🇹ለእናት ኢትዮጵያ እውነት ሁሌም አሸናፊ ነች ኢትዮጵያዬ በጀግና ልጆችሽ ታሸንፊያለሽ ኢንሻ አላህ የጠላሽ ይጠላ ሀገሬ🇪🇹ፈታ ድያሊ ጋዜጠኛን አለማድነቅ አይቻልም አዘጋገብ አነጋገር አንደኛ ነው በርታልን ጀግና❤

  • @እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ

    ድል ኢትዮጵያ አትንኳት ለሚሉ ሁሉ💚💛❤️

  • @saadasaada4989
    @saadasaada4989 2 года назад +5

    ላንዴየና ለመጨረሻ መሆን አለበት አድሱን አመት ድል በድል

  • @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ
    @የወሎዋቆንጆ-ወ1ኸ 2 года назад +2

    አላህ ሆይ ህዋሀትን እስከመጨረሻው ከድረ ገፅ አጥፍልን

  • @ebirahimahmed3990
    @ebirahimahmed3990 2 года назад +4

    ሠላም አድሥ አመት ለአማራዉ ድል ለፋኖ ብሎም ለአማራ ልዩ ሀይል እና ለመከላከያ የሰላም የደስታ የፍቅር ያንድነት አመት የድል አመት ያርግልን ግን ለታሠሩት አማራ ፋኖወች እና ለፋኖ አመራርች ፍትህ

  • @ዜድየደሙፍሬ
    @ዜድየደሙፍሬ 2 года назад +2

    ድል ለጀግኖቻችን🇪🇹💪🇪🇹💪ሽንፈት ለጤላት

  • @አማናዩቱብ
    @አማናዩቱብ 2 года назад +2

    ድልና ድምቀት ለኢትዮጽያ ስራዊት ይሁን ኢንሻ አላህ

  • @yosepheyehdego1589
    @yosepheyehdego1589 2 года назад +6

    CONGRATULATIONS TO ALL ERITREAN AND ETHIOPIAN. ETHIOPIAN ELECTRIC POWER HAS BEEN PROGRESSING VERY GOOD JOB. THIS IS VERY IMPORTANT TO SUSTAINABILITY TO ALL ETHIOPIAN CITIZENS. BROTHER FROM ERITREA USA

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee 2 года назад +1

      Yes! Congratulations indeed!
      🇪🇹🇪🇷

    • @giraffe.21
      @giraffe.21 2 года назад +1

      🌹🌺🌹❤️🌺🌹🌸💐

  • @Andrew-hn7xz
    @Andrew-hn7xz 2 года назад +3

    ሠላም ለኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያ

  • @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ
    @ዜድወለየዋ-ቘ5ዘ 2 года назад +3

    ክብርና ድል ልጥምር ጦሩ 🇪🇹💪

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 года назад +1

    EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN AMEN 🙏

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 года назад +4

    በመላው አለም ሰላም ይስፈን ሰላም ለሀገራችን ያረብ

  • @desalegnaddisu627
    @desalegnaddisu627 2 года назад +1

    ሰላም ለህዝባችን ይሁን!

  • @amiratube
    @amiratube 2 года назад +1

    ፈታችን ምርጫችን ከፍታ ለምየ ኢትዮጵያ

  • @tadesseyimer1477
    @tadesseyimer1477 2 года назад +1

    ድል ለመከላከያችን

  • @Able56
    @Able56 2 года назад

    እጅ ይሰጡ 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bashirabashir4043
    @bashirabashir4043 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አደረ እበክህ

  • @samiclick6753
    @samiclick6753 2 года назад +5

    እንኳን አድርሳቹ ሰላም 🥰 ለሀግራችን

  • @mazaw935
    @mazaw935 2 года назад +2

    ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ ይሁን ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ጠብቅልን

  • @senaitbekele957
    @senaitbekele957 2 года назад

    Egzaibhair ethiopian yitebkatal 🙏 ♥️ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @الحمدالله-ض2ه
    @الحمدالله-ض2ه 2 года назад +17

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 года назад +33

    ጦርነት በቃን ፈጣሪ በቃ ይበለን
    ፈጣሪ 20015ን የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን
    ቤተሰብ እየሆናቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞🙏🙏🙏

    • @tsegayeayele5352
      @tsegayeayele5352 2 года назад +1

      2015

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 2 года назад +2

      አሜን🙏🙏🙏🇪🇷

    • @feta1
      @feta1 2 года назад

      ቤተሰብ ተደርገሃል አሌክሶ። አንተም ሰብ እየመለስክ!!

  • @ali-tt5om
    @ali-tt5om 2 года назад

    አገራችን ከፍ እደምትል ተሥፋ አለኝ

  • @bektalk8783
    @bektalk8783 2 года назад +24

    በጦርነቱ ምክንያት አድሰ አመትን ከቤተሰቦቼ ጋር ተለያይቸ ሳሳልፍ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው😭 በአሉን ከቤተሰቦቻችሁ ጋር አንድ ላይ ለምታሳልፉ እንኳን አደረሳችሁ🤝 2015 የኢትዮጵያን ትንሳኤ የምናይበት ህዝባችን ፍቅር በፍቅር አድርጎ ያሳየን🙏

    • @zelalemkindu27
      @zelalemkindu27 2 года назад +4

      አይዞን ይህም ያልፋል🙏❤

    • @bektalk8783
      @bektalk8783 2 года назад

      እውነት ነው አመሰግናለሁ 🙏

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 2 года назад +1

      Aይዞኝ❤️

    • @getachewderseh3325
      @getachewderseh3325 2 года назад +2

      @@bektalk8783አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው። እግዚአበሔር ለሀገራችን ሰላምን ያውርድልን።አሜን።

    • @zaharaseid9209
      @zaharaseid9209 2 года назад +2

      አብሺሪ ወድሜ ለበጎነው በሠላም ያገናኝህ ከውድ ቤተሠቦቺህ ጋር

  • @tewodroskassaethiopia1671
    @tewodroskassaethiopia1671 2 года назад

    Feta daily በጣም ይመቸኛል👍👍👍

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 2 года назад +9

    እኔ መቼም ለኢትዮጵያ ጥምር ሀዮሎች ያለኝ ፍቅር እና አክብሮት ወደር የለዉም. ደጀን ለሆነዉም ኢትዮጵያኖችም ሁሉ.

  • @ታመነ
    @ታመነ 2 года назад

    አንበሳው ፈታ ዴሊ በርታልን የኛ ጀግና እየጠበኩህ ነበር

  • @MamSelehadin
    @MamSelehadin 2 года назад +1

    ያረቢ ደብረፂውን በመንግስት ቁጥጥር ስር ሳይሆን ወይም ሳይሞት ድርድር እንዳይጀመር ጌታዬ እርሱ ካልሞተ ንፁሃን ደማቸው መፍሰሱ ለነገ ምንም ዋስትና የለ ..!! ድል ለተበደሉ ውርደት ለባዳዮችን አድርግልን ያሯህማን

  • @sarasarasara6948
    @sarasarasara6948 2 года назад +3

    ድል ለሃገሬ ሞትለወያኔ

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 2 года назад +3

    ትክክል ጠ/ሚኒሷትር! እንደማያሸንፋን ሲያውቍ ብቻ ነው ጠላቶቻችን የሚፈሩንና ሰላም የሚሰጡን በብዙ የአረብ አገሮች የተከበበችው ትንሿ እስራኤል ስለምትፈራ ነው በሰላም የምትኖረው!!!

  • @ፋጢማኢብራሂም
    @ፋጢማኢብራሂም 2 года назад +1

    አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @fvv1680
    @fvv1680 2 года назад +1

    አላህ ይ ጨርሳቸው

  • @Nati-yb5ff
    @Nati-yb5ff 2 года назад +7

    የኢትዮጵያ አምላክ ከእውተኞች ጋር ነው እውነት ያሸንፋል ድሉ ለመላው ጥምር ሃይሎቻችን ።

  • @sauditaif2984
    @sauditaif2984 2 года назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ
    ድል ለመከላከል
    ድል ለፋኖ
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሩ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +13

    ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    ያድርግልን
    ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mohammedadem404
    @mohammedadem404 2 года назад +7

    ወለጋ ላይ ሸኔ አየጨረሱን ነው ድረሱልን😭😭😭😭😭😭

    • @SanaEthyobia
      @SanaEthyobia 6 месяцев назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ኩራትሀገሬ
    @ኩራትሀገሬ 2 года назад +3

    ከአሁን ቦኋላ የኢትዮጵያ ህዝብ እንዳይተኛ ወያኔ እስከ መጨረሻ መጥፋት አለበት ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ሰሩ እንዳይበቅል የአማራ ጠላት ከኢትዮጵያ የምድር ላይ መጥፋት አለበት የኢትዮጵያ ጀግና ንጉሶች መከላከያ ሠራዊታችን የኢትዮጵያ ንጉስ መከላከያ ሰራዊት

  • @gjdtfjrt8222
    @gjdtfjrt8222 2 года назад +2

    ያላሂወደአተሸሸን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወለጋወገኖቻችንንንንንፍትህ ፍትህ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣው በምስራቅ ወለጋ በግፍ በአማራነታቸው ለሚጨፈጨፉትና በግፍ ከቤት ንብረታቸው ለሚፈናቀሉት ወገኖቻችን😭😭😭😭

  • @Mወሎየዋ-r9t
    @Mወሎየዋ-r9t 2 года назад +1

    እራሳቸው ነካክተው ጥቃት ተከፈተብን ወሎ ድረስ ምን አመጣው እደነሱማ ግፍ ሚስማር ነበር የሚዘበው አላህ አዝኖልን እጅ

  • @አቡሠልማን
    @አቡሠልማን 2 года назад +2

    እስከመጨረሻው መቀጠል አለበት ታልጠፉ ሠላም አይመጣም እየመጡ አማራን ባዶ አስቀሩት ❗❗❗

  • @መታመንለራስነው-መ3የ
    @መታመንለራስነው-መ3የ 2 года назад

    ትመቸኝአለህ ቢረዝምምአይሰለቸኝ እቀጭእቀጭነው አማርኛእዳተ አሚፈጨውየለም አድናቂህነኝ ግን አልገባኝም ሁለትሆናቺሁ አተነህእምትመቸኝ

  • @AkaluTesma-mk4px
    @AkaluTesma-mk4px 7 месяцев назад

    በጣም የሚገርመው ህወሀት ከነ ህዝቦች መጥፋቱን በተግባር ተረጋገጠ

  • @amarekasawe3358
    @amarekasawe3358 2 года назад +1

    ፍትህ ለጉራጌ የህሊና እስረኞች

  • @sarayewrmeringueevernews2752
    @sarayewrmeringueevernews2752 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @gettemesgen5836
    @gettemesgen5836 2 года назад

    ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💯

  • @kedirseydi5682
    @kedirseydi5682 2 года назад +2

    ሰላም ለሀገራችን ያረብ በቃበለን

  • @rahaetseed9420
    @rahaetseed9420 2 года назад +1

    አላህአገራችንንዮጠብቅልን

  • @osmanabduu2900
    @osmanabduu2900 2 года назад +2

    ያገራችንን ሰላም አምጣልን ያረብ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 2 года назад +1

    ክብር.ለመከላከያ

  • @mehrekashemliszenebe7756
    @mehrekashemliszenebe7756 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት!!!!

  • @ethiopianprvails
    @ethiopianprvails 2 года назад +2

    ድል ለጥምር ጦሩ💚💛❤

  • @ቢስቲማከነማ
    @ቢስቲማከነማ 2 года назад +1

    በጣም ያደነኩት በየቦታው ለመከላከያ የሚደረገው እገዛ ይቀጥል ወረባቦ መኪናኳ የለም ስንቅ ማቀበል

  • @zebibafadil1409
    @zebibafadil1409 2 года назад +1

    ድል ለጀኖች

  • @tomyabbey8403
    @tomyabbey8403 2 года назад +1

    Nobody need Abiy Ahmed prosperity government in Ethiopia better abiy Ahmed government step down for peace of Ethiopia.

  • @farukabafogi5241
    @farukabafogi5241 2 года назад +3

    Excellent.
    Amazing way of reading & expression wz evidence

  • @ቢላልአወል-ዐ9መ
    @ቢላልአወል-ዐ9መ 2 года назад +3

    ሰላም ፍትህ በሱዳን ለሚኖሩ ወገኖቻቺን እግልትና ስቃይ እየደረሰባቼው ነው

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +10

    የኢትዮጵያ ጥምር ኃይሎች የኢትዮጵያ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆንልን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⁉️⁉️⁉️

  • @abdilfatahmohamad6713
    @abdilfatahmohamad6713 2 года назад +1

    ክብር ለመለው ለፀጥታ ሀይሎች

  • @tube1433
    @tube1433 2 года назад +7

    በተለይ ሶስቱ መገደል አለባቸው ኢትዮጵያ ሰላም ለማግኘት አንዱ ምክንያት ነው
    ¹ ደብረፂዮን
    ² ጌታቸው ረዳ
    ³ ጀነራል ታደሰ

  • @tameruworku5667
    @tameruworku5667 2 года назад +3

    እነ ደብረፅዮን ለኢትዮጵያ ሲባል ከዓለም መጥፋት ያለባቸው ናቸው።ፍርዱን ለፈጣሪ!!!

  • @ቲጂየተክልዬወዳጂቲዩቡ

    ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 😥 እመዋ ኢትዮ እንኳን አዴረሳችሁ አድሱ አመት ሰላም የምንሰማበት ያድርግልን ሰላምን ያሰማችሁ ወገኖቸ 🥰🥰▸🥺

  • @debesaykidane7233
    @debesaykidane7233 2 года назад

    ሰላምህ ስጠን

  • @danielgonitie3075
    @danielgonitie3075 2 года назад +3

    ጠ/ሚ እንዳሉት እዉነት ነዉ በእድገት መንገድ ላይ እንደሆንን የተገነዘቡ የውስጥ እና የዉጭ ሀይሎች ይፈታተኑናል.

  • @هدىايمان-ع7ب
    @هدىايمان-ع7ب 2 года назад

    Thank you الحمد لله تمام 👍👍🇪🇹👌

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 года назад +1

    ድል ለኢትዮጵያ ጀግኖች ሞት ለወያኔ ባንዳ

  • @አሚርዩቱብ
    @አሚርዩቱብ 2 года назад +2

    እለተ ቂያማ ስትቃረብ በምድር ላይ መሀይምነት ይስፍናል እውቀትም ይነሳል ፣ እርስ በርስ መገዳደልም ይበዛል ።
    ነብዩ ሙሀመድ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም

  • @hanamichael8575
    @hanamichael8575 2 года назад +2

    ወንድሜ እኳን ደህና መጣህ ወንድማችን የምንኮራብህ ድምፅህ ተስፋ የሚያለመልም የሚያጓጓ ወይ እረ ምን ልበል ይቅርታ ሰለምወድህ ነው .

  • @surajtiub5213
    @surajtiub5213 2 года назад +1

    Salam alaikum 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @መታመንለራስነው-መ3የ
    @መታመንለራስነው-መ3የ 2 года назад

    አድደቅህአለሁ

  • @kidasilas9828
    @kidasilas9828 2 года назад +1

    ሀገሬ ደስ ይበልሺ🥹🥺

  • @ma9546
    @ma9546 2 года назад

    thanks for sharing information feta

  • @smartpress163
    @smartpress163 2 года назад +1

    ይጨረሱ እነሱ አሁኔም አያርፉም

  • @الاال-م8ظ
    @الاال-م8ظ 2 года назад +1

    አህያዋርዳቸው እነዝህሌቦችአላህያሣቸው

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 года назад

    Inshallahe wayana Gedeal yegeba.

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +8

    ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤️🇪🇹👊👊👊💪💪
    ከዶክተር አብይ አመራር ጋር ወደፊት 👊🇪🇹💚💛❤️👊💪⁉️⁉️⁉️

  • @woifenalebchew8404
    @woifenalebchew8404 2 года назад

    KEEP IT UP

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 2 года назад

    INSHALLAH ETHIOPIA TACHENEFALECH

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 2 года назад +3

    ይጥፉ እሻአላህ አስጥሉን አሁንኮ ዝም ቢባሉ ነገ ተደራጅተዉ ሀገር ሊያፈርሱ ነዉ

  • @ethiopia500
    @ethiopia500 2 года назад

    ፍትህ ሳውዲአረቢያ ልታስሩት💔💔😭😭😭😭

  • @miheretabmekebo5097
    @miheretabmekebo5097 2 года назад

    Wow God bless you