የትብብር፣ አብሮ የመቆምና ለሀገር ክብር ልዕልና የመጨከን ውጤት ታላቁ የህዳሴ ግድብ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии •

  • @tadelechichiso3385
    @tadelechichiso3385 47 минут назад +1

    እግ/ር የበለጠ ይርዳህ። እውነተኛ የአገር መሪ ነህ። እንወድሀለን። በርታልን።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn 9 часов назад +14

    ጃግና መልካም መሪ f👍🌹🌹🌹🌹🌹

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 8 часов назад +11

    በቃን ድህነት በቃን 💯💪አብቹ ጀግናው አላህ ይጠብቅህ የተግባሪ መሪዬ💯💯🇪🇹♥🇪🇹♥💯💪🕊🇪🇹ከፍ በይ ሀገሬ እምዬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊ሀገሬ እውድሻለው ♥♥♥♥💯💯💪💪💪🇪🇹

  • @قاسمقاسم-د4ن
    @قاسمقاسم-د4ن 8 часов назад +9

    🙏🙏 መሬዬ አመሰገናለሁ👍👍👍🇪🇹❤

  • @amanueltesfaye3626
    @amanueltesfaye3626 5 часов назад +3

    Very true, you did amazing things, May almighty God be with you. I support you, you are an amazing great leader.

  • @osmansirag-vu6nn
    @osmansirag-vu6nn 3 часа назад +2

    ቆይልን የኛ የዘመኑ ምርጥ መሪ

  • @aychiluhimzenebe6275
    @aychiluhimzenebe6275 8 часов назад +8

    በሃሳብም ሆኖ በተግባር ተሻግሮ የሚያሻግር ፣ ቆራጥ ፣ የሚወስን ፣የሚያስወስን ተራማጅ መሪ ሀገራችን ክፍተት ነበረባት፡፡ አሁን ግን ያ ክፍተት እየጠበበ ያለ ይመስለኛል፡፡ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመሰግናለን

  • @jeywastysports8853
    @jeywastysports8853 3 часа назад

    Engineer- Simegnew Bekele Aynalem RIP you paid the price!🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤ ET forever

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 7 часов назад +4

    አብቹ ኪየ ውድድድድድድ ፍ,የምንወደህ GELTOM BAYE SENGALENA❤💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @hanibalab4261
    @hanibalab4261 8 часов назад +4

    እናመሰግናለን!

  • @HenokGelaye
    @HenokGelaye 8 часов назад +4

    Our hero leader ❤❤❤🎉🎉🎉God bless you 🙏🙏🙏

  • @amensisa3648
    @amensisa3648 7 часов назад +4

    Ethiopia is Prospering with the visionary leadership of Nobel Laureate Colonel PM Dr Abiy Ahmed Ali 💯

  • @sileshia9828
    @sileshia9828 8 часов назад +3

    "A picture is better than one thousand words" Thank God. We will never forget those who labored tirelessly and scarified their lives. May God bless Ethiopia.

  • @tigistgidey1438
    @tigistgidey1438 2 часа назад +1

    እንኴን እግዚአብሔር ረዳህ ልፍትህን ሩጫህን ትጋትህን ከንቱ ሊያደርግ ተማምሎ የወጣ ብዙ ነበር እግዚአብሔር ግን ለጠላቶችህ ንክሻ አሳልፍ ሳይሰጥህ ለዚህ ክብር ስላበቃህ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን። በርታ ከአምላክህ ጋር ገሰግስ ኢትዮጵያ ን ወደ ተባለላት አድርስ።

  • @IvaTaiwan-u8z
    @IvaTaiwan-u8z 9 часов назад +4

    Keep going Ethiopia 🇪🇹 💪 💙 👏 👌

  • @soloapple3
    @soloapple3 8 часов назад +3

    I am so proud of you Dr. Abiy u are the man of action. True leadership demands risk taking and at the same time a Humble servant hood spirit. We see all that in your character. Blessings!

  • @Shalom-1990
    @Shalom-1990 9 часов назад +3

    We can, we are able 🎉 Ethiopia can do anything ❤ God bless our Land

  • @mefthimunshid6096
    @mefthimunshid6096 2 часа назад +1

    የተከበሩ ጠ ሚኒስተር አብይ አህመድ ኢትዮጵያ እንዲህ ነው ማማር ምፈልገው አንዳለቾት እየሰራት ይመስላል በጣም እናመሰሰግናለን በልባችን ውስጥ ሀገራችንን ከፍ ስላረጉ እራስ ወዳድ በበዛበት ጊዜ ያውም ለወዳጅም ለጠላት ሽልማት ኖት ጀእዛ ከላህ ተደስተናል

  • @nasrijia5180
    @nasrijia5180 10 минут назад

    ይህ ነው የኢትዬጵያዊነት ልክ

  • @AbrehamAbdu-f1h
    @AbrehamAbdu-f1h 8 часов назад +2

    ህዝብ ከሆሰነ❤❤❤

  • @natnaelazath9014
    @natnaelazath9014 9 часов назад +4

    Wonderful p.m.

  • @bety2338
    @bety2338 6 часов назад +1

    ጀግና ፣ ቆራጥ ፣ ሀገሩን የሚወድ መሪ 💪
    ራስ ወዳዶች እና ሆድ አደሮች ኢትዮጵያን መሸጥ አልቻሉም።

  • @KiyaSeyoum
    @KiyaSeyoum 6 часов назад +1

    God bless Ethiopian ! Et people's By being deciplind , Respect each other , stand for peace & development we can pass any challenges

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 9 часов назад +3

    በርታ የኛ ጀግና

  • @endaledemise9619
    @endaledemise9619 8 часов назад +2

    ቆም ብለን ብናስብ ጥሩ ነው ስርዓቱ ችግር የለበትም ብዬ ሳይሆን ፣፣ ሊቢያን እናስተውል እስኪ ?♦️♦️♦️♦️♦️♦️

  • @IsraelTesfaye-s8g
    @IsraelTesfaye-s8g 5 часов назад +1

    Wow abichu

  • @JamaalXajimaxamed
    @JamaalXajimaxamed 9 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @АнтенехТ
    @АнтенехТ 8 часов назад +1

    YES, HE IS THE TRUE SON AND FATHER OF THE CURRENT GENERATION OF THE STATE OF ETHIOPIA! HE'S TRYING TO MODERNIZE EVERYTHING, THE ECONOMY, AND IMPROVE THE LIVES OF ALL HIS ENEMIES FROM INSIDE AND OUTSIDE, BUT HE'S A LION!)

  • @besumind9545
    @besumind9545 7 часов назад +1

    እውነት ነው ያንተ ሀሣብ ዓለምን ይገዛል በግሪን ለጋሲ በአንተ ሀሣብ 😅 የአለም መሪዎች ተቀብለው ወደ ትግበራ ገብተዋል ኢ/ር ምክንያት አለው አንተን መሪ አድርጎ የሰጠን በዚህም እናመሰግነዋለን። ታላቅ ሀሳብ አመንጪ መሪ ነህ። በርታ ከጎንህ ነን።

  • @canaan4153
    @canaan4153 7 часов назад

    ጨቅላ!

  • @LakeNigatu
    @LakeNigatu 8 часов назад

    ስንዴ??😳😳😳

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 6 часов назад +1

    አንበሳ ነህ : ማንም አንተን የማስቆም አቅም ያለው አይመስለኝም።

  • @shegualene3000
    @shegualene3000 8 часов назад

    It was more5than 67% competed before Abiy took power. Kikiki

  • @EthiopiaMedia-l4c
    @EthiopiaMedia-l4c 9 часов назад +1

    ruclips.net/video/58dyJnbLl9s/видео.html

  • @tsemee9653
    @tsemee9653 7 часов назад

    ያንተ ብሄር ሰዎች በየቦታው ተሰግስገው ህዝቡን እሬት እሬት እንዲለው እያደረጉ ነው ዋ ዋ ዋ ብቻ ህዝብ ያጐነበሰበት ብልጭልጭ ሀገርና ሀብት በቀናቶች ይወድማል ያንተም መጨረሻ እንጃ በርዬ ሆ ሳር ሳሩን እያየህ ገደል እንዳትገባ በጣም የሚገርመኝ እንደ ኢሀዴግ ባለስልጣናት እንኳን ሄደህ የምትደበቅበት የለም የኦሮሚያ ክልል የደም ባህር እንደሚሆን ይሰማኛል የቻልከውን እንደ ኩሪደሩ ብታፀዳቸው ይሻላል

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 8 часов назад +1

    መጀመሪይ ከዘረኚነት ውጡ back up አትሂዱ ልማት አለ ግን የዘረኚነቱን በአንድ ጎሳ አገርን መምራት ለጊዜው ይመስላችሆል ግን አይዘለቅም!

    • @Rogfur
      @Rogfur 6 часов назад +1

      and gosa sety indet new? 2 xeqlay minister manor neberbat?

  • @danieltilahun5477
    @danieltilahun5477 6 часов назад

    Ere ooooo selechehen ketafi

  • @bulgaw
    @bulgaw 7 часов назад

    Mr Abiy, how many times have you made propaganda on this dam? It's not a big deal to complete one dam over the decade. The nation peace and security, to control the sky rocketing inflation, should have been your priority. It's too late now.

  • @What-Truth-Says
    @What-Truth-Says 8 часов назад

    Denkoro sew beseraw tidesekuraleh ante geday new Engineer simegnaw bekelen yegedelik 1.3 million tigrawi yebelah, 500000 Amrochem yekeberk. Ke pool bet eyafesik ye Oromo, sidama, welayita ....lijochin tirgum belelew ante be milaseh basihemerkew tornet yasibelah Min gizam bihon yemaniresah ye Ethiopian ergiman neh tarikm yitsafal Ethiopian tiketilalech. Fetary le Ethiopian selamuan yamitalat mekerawan beka belay.

    • @Medihabesha
      @Medihabesha 8 часов назад +1

      መሀይም

    • @What-Truth-Says
      @What-Truth-Says 8 часов назад

      @Medihabesha Manew mehayem eski zare berehab eyaleku yaliten ye wello hitsanat ena enatochin temelikech enatoch Dem nw eyatebu yalut. Anchi set nesh gin bians endet yiha ayasasibeshm yetignaw biltsegna nw. Fetary yiker yibelsh anchi eyebelash nw be moke bet eyenorsh nw.

  • @arcominnab2871
    @arcominnab2871 9 часов назад

    ሁለት ሚሊዮን የትግራይ ህዝብ ከርስታቸው ወደ ሱዳንና ወደ ቀረው የትግራይ ኣከባቢ ኣባረህ ኣንድ ወንጀለኛ ኮነሬል ሚኢራብ ትግራይ ኣርገህ ህዝቡን ኢንዳይ መለስ ኣርግህ በየ መጣልያው ህዝቡ ኢንዲያልቅ ያደርክ መሪ ኣሁን የመተባበር ስትል ለቃል ኢንጂ ተግባርህ ኣለም ኣውቆታል ጊዜ ደግሞ ኢዳኘናል።

    • @bajajetube4131
      @bajajetube4131 8 часов назад

      Simechachu tegeray teseer setshenfu génocide kkkk

    • @user-dk9of1ok1n
      @user-dk9of1ok1n 2 часа назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂
      Fesam

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 6 часов назад

    ❤❤❤

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤