የእድገት በህብረት ትዝታዎች (50ኛ አመት ልዩ ማስታወሻ) |ትዝታችን በኢቢኤስ|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 75

  • @mulatuayele5168
    @mulatuayele5168 18 часов назад +8

    I call myself very lucky to be part of that amazing generation. የእድገት በህብረት የእውቀትና የሥራ ዘመቻ memories is still very fresh to day. I was assigned at Debark station.(ዘመቻ ጣቢያ)💚💛❤

  • @shimelistesfaye807
    @shimelistesfaye807 5 часов назад +1

    ዮኒ ጀግና ነህ❤ ። እኔ ከህሊና የማይጠፋው በዛን ወቅት የነበሩ ወጣቶች የሀገር ፍቅራቸው አጅግ የሚደንቅ ነበር። የሀገር አንዱነት ሰባኪዎችና በጨለማና በመሀይምነት ቁራኛ ተይዘው የነበሩ ኢትዮጵያውያንን ብርሀን እንዲያዩ አድርገዋል ። የጀግና ጀግና ነበሩ።

  • @DerejeBoku
    @DerejeBoku 21 час назад +6

    Wow yone you are my fevert journist.To go for ward it is good to rember fro. Where we came so i loved it what you doing every time & all ebs crew too.God bless you my dr brother.❤

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 17 часов назад +6

    ከዘማቾቹ አንደበት ብንሰማው ግሩም ነው ።ማለት አንተም ዘማቾቹን ብታነጋግራቸው ጥሩ ት/ት የሚሰጥ ይመስለኛል ።በርታ ።

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 12 часов назад

      ጤናይስጥልኝ! ይኸው!
      tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/01/blog-post.html

  • @mamaethiopia8588
    @mamaethiopia8588 20 часов назад +3

    Thank you Yonas, this the history need to be remembered, those amazing generations has done their best to contribute even if it was aggressive mostly and extremist use it at the end ❤❤of the

  • @samuelgebreselassie6022
    @samuelgebreselassie6022 21 час назад +4

    Thank you yonas; You can even prepare or engage 2nd part of this,wondetful part of 🇪🇹 history. Please!

  • @ermiasalemayehu7610
    @ermiasalemayehu7610 13 часов назад +1

    ዬኒ እጅግ ደስ የሚል የመሥራች ነዉ በዚያን ጊዜ የአስረኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ በዚያን ጊዜው ከዘመቱት አንዱ ነበርኩ ብዙዎች ትዝታዎች አሉኝ ዛሬም በህይወት በመቆየቱ ደስተኛ ነኝ ይህ ኘሮግራም የተጠፋፋን ጓደኞቻችንንም ሊያገናኘን ምክንያት መሆን ይችላል ጠንክራችሁ ይቀጥሉበት ብዙዎች የተጠነሰሰ ስላለ በርቱልን ብዙዎች እናወራለን

  • @tigimelese7922
    @tigimelese7922 12 часов назад

    ድሮን የምንወደው በምክንያት ነው ዮኒዬ ተባረክ የቤተሰቦቻችን ታሪክ ነው እናመሰግናለን

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 17 часов назад +3

    ዋውውው ዬኒ መቸም የሚገርምነው🙏🙏🙏 የእማማ አንዱ ግጥም እና ዜማ ነው እንደግ እንስራ ነው ብዙ ግዜ ስራዎቿ የእማማ ስራ ናቸው ስለእድገትበሕብረት እናቴ ነብስሽን ይማረው!!!😢😢😢😢ዮኒ እናመሰግናለን🙏🙏🙏አባቴም አንዱ የዚህ ተባባሪ ነበር አዋሳላይ እንዴት ደስ ይላል!!!

  • @telisijohn2054
    @telisijohn2054 17 часов назад +2

    This is very nostalgic. I was eight years old when this took place. I remember the song "LeEdget BeHibret".

  • @EyobAdeme-oh1lk
    @EyobAdeme-oh1lk 21 час назад +4

    Thank you yoni ene degmo 50 Amet molagn keteweledu Aye gize

  • @HussenMohammad-d5f
    @HussenMohammad-d5f 20 часов назад +17

    ለእድገት በህብረት የሙዝሙሩ ስም እንጂ የዘመቻው ስም አይደለም። ትክክለኛው እድገት በህብረት የእውቀትና የሥራ ዘመቻ ነው። ተማሪዎች የዘመቱበት ዋናው ምክንያትም ማንበብና መፃፍ የማይችሉ ወገኖቻችንን ለማስተማርና አቅመደካሞችን ሥራ ለመርዳት ነበር። ታሪክን እትሽራርፉት ታሪክ ትምህርት ነውና። ማንበብና መፃፍ ዋናው ቁምነገሩ? እያለ እንድ ዝፋኝ የዘፈነውም በዛን ወቅት ነበር።

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 11 часов назад

      ወዳጄ መልእክቱ አንድ ነው የተሣሣትከው አንተ ነህ፣ የትዝታው ባለቤቶች አለን እኮ!!

    • @gizachewtsegaye8963
      @gizachewtsegaye8963 8 часов назад

      በወጣትነት ዕድሜያችን 😅ኢትዮጵያዊ ወገናችንን በተለይ የገጠሩን ማኅበረሰብ ለማንቃት ፣ ለማደራጀት፣ ለማስተማር የገጠር መሠረት ልማት ለማስፋፋት ፣የ

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 14 часов назад +1

    ዋው ለእኔ ትምህርት ቤት ለመግባት ምክንያት ነው የአባ የኔታ ተማሪ ነበርኩ ና እነሱ ሲመጡ ሀሁን ለወላጆች አስቆጥሬያለሁ ከዛ ወደአስኳላ ትምህርት ነው እንጂ ተብየ ስሄድ ጆሮ በጭንላቅላት ታልፎ መንካት ነበረ ቀንጨራ ስለነበርኩ አልደረሰም ተብሎ መለሱኝ በሚቀጥለዉ አመት ተቀበሉኝ ስለማነብ ከሁለተኛ ክፍል ጀመርሁ የህወቴ ትዝታ ነው ታንኪዩ ዮኒ።

  • @DoctorYetm-b6f
    @DoctorYetm-b6f 18 часов назад +5

    Zemach, still young and strong❤ I love to be your guest. I have a lot to tell. Me and my husband we met at Zemecha, Gemeto (Sidamo) and got married and still living with a lot of love and memories. I will post our pictures❤❤❤❤ Before and after?

  • @ZebiderZenawi
    @ZebiderZenawi Час назад

    ዮናስ ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @Eyerasalem
    @Eyerasalem 20 часов назад +4

    ለእድገት በህብረት እንዝመት ወንድና ሴት ሳንል በአንድነት ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @DoctorYetm-b6f
    @DoctorYetm-b6f 9 часов назад

    Amazing it was 50 years ago when the first time I met my husband in Zemecha and married for 34 years! Still married and hoping to live many more years together ❤

  • @EyobAdeme-oh1lk
    @EyobAdeme-oh1lk 21 час назад +1

    Enamesegnalen yager baleweleta dink wetatoch neberu Ahun shimagle

  • @serkalemnessibu4600
    @serkalemnessibu4600 9 часов назад +1

    እኔም አንዷ ዘማች ነኝ በጣም ብዙ ትዝታዎች ፎቶዎችም አሉኝ። ከዘመቻ እንደተመለስኩ ወደ አሜሪካ ስለመጣሁ አብሬ የዘመትኴቸውን ሁሉ አግኝቻቸው አላውቅም። በዚህ አጋጣሚ ካሉ የዘመትኩት ከ አ አ ጎጃም ይስማላ ጌዎርጊስ ዱር ቤቴ ቁንዝላ ና ባህርዳር ተዘዋዉሪ ነበር ይህን ያዮ አለሁ ይበሉኝ

    • @מסרטח
      @מסרטח 8 часов назад

      ሀይ ሰርካለም ሰላም ነሽ ስሜ መሰረት ክንፈ እባላለሁ አባቴ ክንፈ ገ/ሥለሴ ይባላል አባቴ የእድገት በህብረት ዘማች ነበር የዘመተዉ ከአዲስ አበባ ነዉ ከዛም መተማ ማጠቢያ ዋርደሪ የሚባል ቦታ ቆየቶ ጎንደር ቸቸላ ሆስጺታል ዘማጆችን በማሳከም ያገለግል ነበር ከዛ ነዉ ከናቴ ጋር ተገናኝተዉ እኔ የተወለድኩት አባቴን በአካል አላዉቀዉም እሱም እኔ መወለዴን አያዉቅም እናቴ ከሱ እርጉዝ መሆኖን ሳትነግረዉ ወደ አ'አበባ ተመለሰ ከዛ ስለሱ ሰምተን አናዉቅም ትዉልድ ሀገሩ ዱከም እንደሆነ ነግሮታል እባክሽ የምታዉቂዉ ከሆነ ወይም የምታዉቂያቸዉን ሰዎች ሁሉ በማጠጠያየቅ እንድትረጂኝ በእግዛብሄር ስም እለምንሻለሁ እን የምኖረዉ እስራኤል ነዉ 30 አመት ሆነኝ እዚህ ሀገር

  • @BehayiluFeleke-m2r
    @BehayiluFeleke-m2r 11 часов назад

    ያ ዘራፊ መግስት የሰነፍ አለቃ የሶስት ሺ ዘመን ኑግሳዊ ስራአት ያጠፋ ለዚሁሉ ሀገሪቱን ያበቃ መግስቱ የሚባል አውዳሚ ነው

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 12 часов назад

    ማዘርህን አቅርብልን❤
    አባቴ ሁሌ ስለ እድገት በህብረት ያወራል

  • @eshaiY
    @eshaiY 19 часов назад +2

    አሪፍ ነው ዩኒ - ጎርፍነህ 😂😅🎉

  • @maberomenze2392
    @maberomenze2392 5 часов назад

    የእድገት በህብረት ጥሩ ጎኑ ገበሬውን ለትምህርት እንዲተጋ ልጆቹን ወደ ትምህርት ቤት እንዲልክ አይን ገላጭ ነበር። በሌላ መልኩ ተማሪው ስሜታዊ ሆኖ ብዙ ለአገር የሚጠቅሙ ባህላችንን እና መፅሀፍትን ያወደሙ ዘማቾች ነበሩ ። የአካባቢውን ሥርዓት ባለማወቅ የመሬት ባላባት የነበሩ ግለሰቦችን ያስሩ ነበር ነገር ግንበየአካባቢው የነበረው ህዝብ ዘማቾችን ይቃወም ነበር።

  • @bizuworkbeyene5775
    @bizuworkbeyene5775 17 часов назад +1

    እንዱህ አይነት በፍላጎት በደስታ የሚደረግ ዘመቻ መቼም አይደገምም

  • @andnet2094
    @andnet2094 11 часов назад

    እኔ የዘመትኩት ከ10ኛ ክፍል ሲሆን ት/ቤቴም አስፋዉ ወሰን 2ኛ ደረጃ ነበር። የዘመትኩትም ጎንደር ክ/ሀገር ነበር። "ዕድገት በኀብረት የዕውቀትና የሥራ ዘመቻ" የዘመቻዉ መጠሪያም ነበር::

  • @nesredingerad8184
    @nesredingerad8184 8 часов назад

    I was in high school year 11 and this reminds me how old i am now. The student who prepared this song he was in my group in measo district his name looks Nugusae

  • @selamawitwondem5677
    @selamawitwondem5677 17 часов назад +2

    በጣም አመሰግናለሁ ዬኒ፣ የእናቴ ትልቁ ታራኳነው፣ እኔም የምኮራበት፣ እናቴ ከ6 ወር በፊት አርፍለች፣ ለኔ ግን ትልቅ ትዝታ ትታልኝ ነው ያለፈችው፣ ፕሮግራሙን ሳይ ማለፍ አልችልኩም።

    • @mulatuayele5168
      @mulatuayele5168 16 часов назад +1

      ፈጣሪ የእናትህን ነፍስ ይማር!!

    • @selamawitwondem5677
      @selamawitwondem5677 15 часов назад

      @mulatuayele5168 አሜን።

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 13 часов назад

      የእናትእን ነፍስ ይማር እኔ በሕይወት አለው እያንዳንዱን ነገር አውቃለው።

    • @DoctorYetm-b6f
      @DoctorYetm-b6f Час назад

      Sorry to hear that. I hope is not Selamawit Wondemu your mother’s name. Please tell me not her. Was she in Gemeto. Awassa, sidamo. My heart is sinking. She was my best friend and I have been looking for her for years.😂😂

    • @selamawitwondem5677
      @selamawitwondem5677 Час назад

      @DoctorYetm-b6f የተወለደችው ጎጃም ነው የኖረችው አዲስ አበባ፣ እድገት በህብረት የዘመተችው ግን ጅማ ነው።

  • @tadesseabitew9572
    @tadesseabitew9572 11 часов назад

    ትዝታው አይረሣም በተለይ በወቅቱ ለተሣተፍነው።

  • @nahomrobel3903
    @nahomrobel3903 8 часов назад

    እስከ ዛሬ መልስ ያላገኘሁለት የ "በቡቢባቤቦ" ገበታ ነው ። ሳድስ ቤት ለምን እንደተዘለለ። እባካችሁን አስረዱኝ።

  • @DaniManjus
    @DaniManjus 7 часов назад

    ለ፫ሺህ ዘመናት የቈየውን ኢትዮጵያ ኣገራችን ከኣምላኳ የተሰጣት ዘውዳዊው ኣገዛዝ የተነቀለበትና የነጮች ሰይጣናዊ ርዕዮት በህዝባችን ላይ ተጭኖ የዘር ፖለቲከኞች እንደ ኣሸን የፈሉበት ርጉም ዘመን ነው።
    ኢትዮጵያ ከዛን ዘመን ጀምሮ መንግስት ኣልባ ሆና ቀረች።
    የነበሩትም አሁንም ያሉት መንግሥታት ኢትዮጵያዊው ኣገር በቀል ፍልስፍና እጅግ የሚጸየፉና የነጮችን ርዕዮት ማቀንቀን እንደ ሊቅ የሚቈጥሩ የዲግሪ ደንቆሮዎችና ባንዳዎች ናቸው።

  • @lammiiambo5267
    @lammiiambo5267 10 часов назад

    በዛን ጊዜ ተለቭሽን በማይክረስኮፒ ነው እንደ የምያዩት እንዳለ ነጭ ግን ደስ ይላል ፍቅራቸው አሁን እነዝህ ሰዎች ግማሾቹ አርጅተዋል ግማሾቹ ሞተዋል ያሳዝናል

  • @tsegayewoldemariam9754
    @tsegayewoldemariam9754 20 часов назад +6

    የመጀመሪያዎቹ ዘማቾች የዘመቱት ጥር 5 ቀን 1967 ነበር የዘመቱት በቀድሞ ሲዳማ ጠቅላይ ግዛት ወንዶ ምድብ ጣቢይ በሚገኙ 13 ወረዳዎች ነበር ዘማቾቹም የተውጣጡት ከይርጋአለም ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ከአዲስአበባ ቀሀስ ት/ቤት እና ከተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡ ተማሪዎች ነበሩ

    • @teg22345
      @teg22345 19 часов назад

      Wow thank you ❤

    • @DoctorYetm-b6f
      @DoctorYetm-b6f 18 часов назад

      I was in Gemeto! This Yetmwork and they use to call me “KAKu” which means a little girl in sidamigna.

    • @DoctorYetm-b6f
      @DoctorYetm-b6f 18 часов назад

      I will post it on facebook!

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 18 часов назад

      Kkkkk I was 8 years. girl. thank God. still. looking. young looking 37

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 12 часов назад

      ጤናይስጥልኝ! እኔ አንዱ ዘማች ነበርሁ። ትዝታዬ ይኸው!
      tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/01/blog-post.html

  • @surafel435
    @surafel435 15 часов назад

    In Sidamo Regional Administration grade 8th Complete also was joined "Ediget Be Hibret"( The development through Cooperation campaign.)

  • @bezaamanuel5324
    @bezaamanuel5324 20 часов назад +2

    Ene betam tzta along gawdegnaye zemachi neber 5 kilo shignt adrgealhu yedegt behebret Hensta yemibal neber ( semayawe) Hensta ahun ynur alawkm

  • @et2507
    @et2507 18 часов назад

    La Bayamesa is [was] written in 1867. It is very similar to ማልዶ ለዅዴ ሰ ቀድሞ ልተነሳ ሩቅም ኣይዶለም ቅርብ ነ በለሣ:: Hasten to battle, men of Bayamo! How do you understand Mavericks and American Football?!

  • @birukayele04
    @birukayele04 21 час назад +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 14 часов назад

    እያንዳንዱን አስታውሳለው የመጀመርያው ዘማቾች ሲነሱ ሁለት ታላቅ ወንድሞችን ስሽይ አስታውሳለው፣ያለቀስኩት ለቅሶ ትዝ ይለያል ወንድሞቼን ስሸይ።

  • @solomonafework4331
    @solomonafework4331 15 часов назад +2

    ሰላም ዮናስ
    የአክብሮት ሰላምታዬ ይድረስህ።
    የዕድገት በሕብረት የዕውቀትና የሥራ ዘመቻን የሚመለከት ፕሮግራምህን አይቼዋለሁ። ቀኑን በዝግጅትህ ለማሰብ መሞከርህን አደንቃለሁ። ጠቅላላ ዝግጅቱን በተመለከተ ግን የበኩሌን እንድል ከፈቀድልኝክ:
    - በበቂ የተዘጋጀህበት ስላልሆነ (አንተም ይህንን ጠቅሰኸዋል) ለእንደኔ ያለ ተሳታፊም ሆነ ለተመልካችህ ጥሩ ሆኖ አላገኘሁትም፣ እንደ ታዋቂ ጣቢያ የሰጠኸው ምክንያትም አጥጋቢ ሆኖ አላገኘሁትም። በቂ ጥናትና ዝግጅት ይፈልጋል፣ ባለመሆኑ ሀሳብህን ለማቀነባበር ስትቸገር ታይተሀል፣ እዚህና እዚያ ስትል ነበር። የእሰከዛሬውን ጥሩ ዝግጅቶችህን ለተመለከተ ይህ ሰው ምን ነካው የሚያስብል ሆኖ አግኝቼዋለሁ። አንድ ምሳሌ ላንሳ ተሳታፊዎች የአሥረኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ አልነበሩም ። ከአሥረኛ ክፍል በላይ ያሉ ዩኒቨርስቲና ኮሌጅ ተማሪዎችና መምህራን እንዲሁም የፖሊስና መከላከያ ሠራዊት አባላትም ነበሩበት።
    - ቢያንስ ወግ አዋቂውን ሀይሉ ገ/መድህንን ብታቀርበው ይበልጥ ዝግጅትህ ጥሩ ይሆን ነበር። አበዛሁት መሰለኝ ይቅርታ።
    ከአክብሮት ሰላምታ ጋር
    ሰሎሞን

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 12 часов назад

      ጤናይስጥልኝ! እኔ አንዱ ዘማች ነበርሁ። ትዝታዬ ይኸው!
      tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/01/blog-post.html

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 11 часов назад

      በጣም ጥሩ ኮመንት ነው፣ እኔም ገርሞኛል ቅንጭብ ማለቱ::

  • @NugussieTadesse
    @NugussieTadesse 10 часов назад

    የመጀመሪያው ዘመቻ ቀን ጥር 2/1967 ነው ቦታው በትክክል ወደ ሲዳሞ ነው

  • @tadesseabitew9572
    @tadesseabitew9572 11 часов назад

  • @MohammedTaha-t9p
    @MohammedTaha-t9p 18 часов назад

    Eneman neberun azefilin

  • @samiibrahim3725
    @samiibrahim3725 19 часов назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MohammedTaha-t9p
    @MohammedTaha-t9p 19 часов назад

    Jalmeda beyuniform teselifen Mengistu, Atnafuna jeneralu bekift jip Mekina yezorun ayresagnm

  • @fetahatube
    @fetahatube 22 часа назад +1

    ያገሬ ልጅ ውውውውውድድ ከረግሀለው

  • @et2507
    @et2507 17 часов назад

    ሠውበላው ጎንዴሬ.... ቸሠሥ!/! Sudan 2 - FDRE 0., Benghazi.

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 13 часов назад +2

    ዮናስ የማይደፈረውን ርዕስ ደፈርከው ....ያዋጣህ ይሆን.... አንብበህ ግራ ቀኙን መዝነህ ማስቀመጥ ትችል ይሆን?
    እድገት በህብረት ለኢትጵያ የገጠር ህዝብን ከመሐይምነት ለማላቅና የሀገሩ ባለቤትን ለማሳወቅ በዚያ ትውልድ እጅግ ታላቅ መስዋዕትነት የተከፈለበት የተሳካም ነበር ሆኖም እንዲሁ ዛሬ ላለንበት የወረበሎች የዘር ፓለቲካም መሰረት የተጣለበት የአህፓ የOLF የወያኔ ውልደት የተበሰረበት ጊዜ ነው... ስንቱ ተነግሮ...ወንድሜ የማይደፈር ባለ መቶ ሽህ ምዕራፍ ታሪክ ለመተንትን ሞከርክ ..ይቅናህ good luck

    • @hailehaile9336
      @hailehaile9336 12 часов назад

      ጤናይስጥልኝ! እኔ አንዱ ዘማች ነበርሁ። ትዝታዬ ይኸው!
      tzztazeethiopia.blogspot.com/2022/01/blog-post.html

  • @hakufhr9532
    @hakufhr9532 12 часов назад

    😭😭😭😭😭😭😭🙈🙈🙈🙈

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 11 часов назад

    ያንን ሁሉ ወጣት መንጌ ፈጀው😡

  • @dawittedo
    @dawittedo 9 часов назад

    ሰው በላው የኦሮሞ መንግሥት

  • @fetahatube
    @fetahatube 22 часа назад +1

    When you love and hat have a reson.ጥላሁን ኢትዮጵያን ከበዷት ከቀበሯት እና ያን ሁላ ሙዚቃ ሲዘፍን አንድ እንኳን ግጥም የለውም እሱን ከኔ ቢጫወባ ለይቼ አላየውም

    • @KemeruWorku-gt4ze
      @KemeruWorku-gt4ze 17 часов назад +1

      ቆሻሻ ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ አንቺን አየሁ ።

    • @kemalbirru7927
      @kemalbirru7927 13 часов назад +1

      Tilahun is the greatest ever nationalist, gifted artist who has given everything to his country. The song Le-idget behibret is also presented by him,

    • @getachewtafesse5361
      @getachewtafesse5361 5 часов назад

      ​የቆሻሻም ቆሻሻ ነች