የማቴዎስ ወንጌል ምዕ.፩ ክፍል ሁለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 47

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 года назад +5

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share ruclips.net/user/EOTCMK

    • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927
      @nebiyuhaileyesuszwushwush4927 4 года назад

      ዛሬም እላለሁ እንደሌሎች ቻናሎች ኮመንቶችን ላይክ አድርጉ ለሳይኮ ጥሩ ነው የላይክን ጥቅም አላወቃቹበትም
      ለማንኛውም እናመሰግናለን ማኅበራችን

    • @fghmkvjhk
      @fghmkvjhk 3 года назад

      Bertuln

    • @koigatu615
      @koigatu615 2 года назад

      በጣም ጥሩ ነው ቀጥሉበት

  • @mulumesele3589
    @mulumesele3589 4 года назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋ መንግተ ሰማያት ያዋሪስልን አሜን አሜን አሜን
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑሪ

  • @eyea7297
    @eyea7297 4 года назад +7

    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ምርጥ አስተማሪ እና ምእመናንን የሚያንፅ ፕሮግራም ነው አባታችንን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ሐመልማልዘጎንደር
    @ሐመልማልዘጎንደር 4 года назад +4

    *እግዚአብሔር ይመስገን አሜን*
    *ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመገነ ይሁን አሜን*
    *አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ያሰማን አሜን*
    *አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን*
    *እግዚአብሔር ይስጥልን።*

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን 👏👏👏በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን።
    ማሕበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን 👏👏👏👏😍

  • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
    @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 3 года назад +1

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን
    በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @Bire-dp1fj
    @Bire-dp1fj 6 месяцев назад +1

    የእኛ እንቁ አባት ቃለህይወትን ያሰማልን እግዜአብሔር አምላክ የአገልግሎት እድሜውትን ያርዝመወ

  • @nebiyuhaileyesuszwushwush4927
    @nebiyuhaileyesuszwushwush4927 4 года назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት እናመሰግናለን ማኅበረ ቅዱሳን❤💕💖🙌🙌

  • @እምዬተዋህዶሀይማኖቴብረሳ

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሜን ::

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቸርነቱ የማያልቅበት ቸሩ መዳኒ አለም ከብር ምስጋና ይሁን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️❤️💚💚💚💛💛💛🙏🙏🙏

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 года назад +2

    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም ሰምተን ፍሬ የምናፈራበት ይሁንልን ተዋህዶችንን የቅዱሳን አምላክ ይታደግልል

  • @Young_Et
    @Young_Et 4 года назад +2

    ጣዕም ያለው ትርጓሜ ነው አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኑር
    ማህበረ ቅዱሳን በርቱ ሁሌም ከጎናችሁ ነን

  • @koigatu615
    @koigatu615 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛል በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርከው መምህር አሜን

  • @ፋሲካ.የተዋህዶልጅፋሲካ.የ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @astriemulu7440
    @astriemulu7440 4 года назад +1

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @salamhabta599
    @salamhabta599 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @yemimekabeegziyabhirymekag5564
    @yemimekabeegziyabhirymekag5564 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን !!!
    ቃለሕይወት ያሰማልን !!!

  • @elsaelsa6680
    @elsaelsa6680 4 года назад +1

    አሜን ለመምህራችን ቃላህወት የሰማልን

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @HabtamHabteshe
    @HabtamHabteshe 7 месяцев назад

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ተዋህዶነኝተዋህዶነኝ
    @ተዋህዶነኝተዋህዶነኝ 4 года назад +1

    በእውነት ለአባታችን ቃለህይውት ያሰማልን

  • @salamhabta599
    @salamhabta599 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @maqdesaslafe9326
    @maqdesaslafe9326 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @abelgoitom1031
    @abelgoitom1031 4 года назад +2

    Amen Amen Amen

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልንቅዱስ ቃሉ የከበረ የተመሰገነይሁን

  • @መዓዛቅዱሳንገብረኪዳን

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @filmonafewerki7884
    @filmonafewerki7884 4 года назад +1

    ቃለ ሕይወት የስምዓልና
    መሓሪ አምላኽ ቃሉ ሰሚዕና ብትሕትና ክንነብር
    ወላዲት ኣምላኽ ብጸለታ ቅዱሳን እግዚአብሔር ብተራዳእነቶም ይሓግዙና
    ኣቦታትና ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም

  • @desalebihonegn4894
    @desalebihonegn4894 4 года назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ

    *ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶች በረከታችሁ ይድረሳን ማህበረ ቅዱሳንን መንፈስቅዱስ ይጠብቅልን*

  • @Ureal22
    @Ureal22 Год назад

    ክብረት ይስጥልን አባታችን ።

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ቃል ህይወት ያስማልን መምህር

  • @weletesenay8953
    @weletesenay8953 4 года назад +1

    Abatachin kal hiwot yasmaln edmen kmelkam tena gar yistln tewahdo lzelalem tinur selam lethiopia yihun amen💚💛❤

  • @addisuagerie9282
    @addisuagerie9282 Год назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Aresama987
    @Aresama987 4 года назад +1

    kalehiweten yasemalen!

  • @tomastechgeek8621
    @tomastechgeek8621 Год назад

    ኣምላኽ ቅዱሳን ኣቦታትና ይሓልወልና፤🙏

  • @እሙወሎየዋ-ቈ9ነ
    @እሙወሎየዋ-ቈ9ነ 4 года назад

    ቃለህወትያሰማልን መምህራችን 💞💞😘😘😘😘😘👏👏👏👏

  • @dawitberhane8567
    @dawitberhane8567 8 месяцев назад

    kale hiwote yasebalen abatachen

  • @Bire-dp1fj
    @Bire-dp1fj 6 месяцев назад

    የጥያቄዎቹ ነገር አደራ።

  • @Bire-dp1fj
    @Bire-dp1fj 6 месяцев назад

    5ኛ ጥያቄ በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 13/31 ምሳሊ አቀረበላቸው እንድህም አለ በመንግሰተ ሰማያት ሰው ወስዶ በእርሻው የዘራትን የሰናፍጭ ቅንጣት ተመስላለች የሚለውን ቃል አብራሩ።

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @almazwasi5104
    @almazwasi5104 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያስማልን