Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳንየ አይቸ የማላውቀውን ግሩም ገዳም ነው ያሳያችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን አብዝቶ ግሩም ነው ስራው እግዚአብሔር እኛም ከሃገራችን ግብተን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ለመካፈል ያብቃን አሜን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን
በእውነት አስቀናችሁኝ ደብረ አሚን #ጻዲቁ አባቴ አቡነ #ተክለሀይማኖት የሠፈሬ #ታቦት ለደጆት በሰላም አብቁኝና እኔም ከብዙ በጥቂቱ #ገዳማቶቼን እንድሳለም እርዱኝ ማ.#ቅዱሳን እናመሠግናለን በርቱልን ጸጋውን ያብዛላችሁምአሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬
በእውነት ማሕበረ ቅዱሳን ኑሮልን ለእኛም በረከታችሁ ይድረን እጥፍ እጥፍ እጥፍ ሁኖ የቅዱሳን ፍቅራቸው ይብዛልን በጣም ደስስስስ ይላል ኑሮልን በእውነት ለስ ማሕበረ ቅዱሳን እምናገርበትኝ እንበህ ያጥረኝ በርቱ የቅዱሳን አምላክ እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የህይወትን ቃል ያስማልን አሜን፫
በእውነት በጣም ደስ የሚል ታሪካዊ ቅዱሣት ገዳማትን ስላስጐበኛችሁን አምላከ ቅዱሣን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ፤ አገራችን ኢትዮጵያ ከአለማት ሁሉ ልዩ አገር ናት በእውነት እኛ ኢትዮጵያውያን ማንም አገር የሌለ ሃብት ባለቤቶች ስለሆንን ልንኮራ ይገባናል፤ አባቶቻችን በብዙ መስዋእትነት ያቆዩልን መንፈሳዊ ሃብቶቻችን ልንጠብቅ ይገባናል
በእነቱ እግዝአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ወንድማችን እንድህም አባቶች እና እናቶች እግዝአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የቅድሳን በረከታቾው ይደሪብን
በረከት ቅዱሳን ምሳና ይኹንቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እናንተ የረዳ ኣምላክ ለኛም ይርዳን
ተባረኩ ምስጋና የባህሪው የሆነ አምላካችን ሁሌም በህፃናት በአዋቂዎች የተመሰገነ ይሁን
እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የቅዱሳን ኣባቶቻችን በረከታቾው ከሁላችን ጋር ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የቅዱሳን ኣባቶቻችን በረከታቾው ከሁላችን ጋር ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን እናቶቻችንበፀሎታች አስቡን በሰላም ተመለሱ
ቃለህውት ያሠማልን የቅዱሰን በርከት ይደርብን አሜን
ድንቅ ተምር ነው እግዚአብሔር ይመስጌን ኦርቶዶክስ ለዛላሌም ትኑር አሜን አሜን አሜን
በእውነት በጣም ደስ ይላል በረከታቸው ይደርብን እናንተንም ያበርታችሁ አሜን ፫ ።
እንዴት ደስ ይላል ኢ/ያ ምድራዊ ገነት ነች። የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን።
Amen amen amen kal hwet yesmalnaberketkum ykfelna
Good job well done kip up God bless you all
አባቶቻችን እባካችሁን ለሀገራችን አብዝታችሁ ፀሊዮበረከታችሁ ይደርብን
ተመስገን አምላካችን ይሄን ዉብ የምታሰማን
ወይይይይይ እናልስ በመንፈሳዊ ቅናት እርር ትክክክንንን አልኩኝ መቸ ይሆን እድህ እግዚአብሔር ደስስስ የሚያሰኝ ስራ የምሰራው በእውነት ታድላችሁላ በረከታችሁ ይድረስንእድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
ውድ ክርስቲያኖች እኛ አገራችን በላይ በሰማይ ከፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር መድሀኒት ዓለም ክርስቶስ ጋር ነው ስለዚህ በዚህ ምድር እንግዶች ነን ዘረኝነትን እንቃወም ዘረኝነትና ክፋት የሰይጣን ነውና!
እዴት ደስ ይላል ቀጥልሉ በርቱልን በሀይማኖት ወጠቱ ተኝቶአል ቀስቅሱ በተለይ የክፍለ ሀገሩን በትቀሰቅሱ በጣም ጥሩ ነው ።
kalehiwet yasemalin
ታድለው እግዚአብሔር ያፅናቹ እውነት በጣም ደስ ይላል አሁን እኔን ሰንበት ተማሪ ነኝ ብዬ እንዳስብ አደረጉኝ አገልግሎታቸው ታድለው እንዴት መታደል ነው እንግዳ መቀበል ለዚያውም ይሄን ያህል ህዝብ የእግዚአብሔር መንገደኞች ደስ ይላል እናተም ስላስቃኛቹን ከልብ እናመሰግናለን ስፉልን በርቱ
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን
Egziabeherh yemesegn kale hiwetn yasemaln Amen bedeme betsega yetebekelen ABATACNIN
እግዚአብሔር ይሰጥልን ዛበርቀት በመንፈ በአካል ተኝቸ በረከት አገኝዘንድ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ እናተም በሰላተመለሱልን ቀጥዩንበጉጉት እጠብቃለሁ!!!
Bereketachu yderbn
እሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናል
እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እህቶቼ ወንድሞቼ እያየን ነው በውጭም ያለነው እግዚኣብሄር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
*እግዝኣቢሄር ይመስገን ጸሎት ቅዱሳን ኣይፈለየና part 2 ብሃንቀዉታ*
Betam Tru Agziabhier yhagzkum.
Yabatochachen redeate breketachew yedereben .began yemyaskena guzo newe enenem lezhu yabekagne besloteachu asebune.beselam yemelesachu .Amen amen amen.
Where is part two
Ewnet kenahu tadlen Egzabihar ystln yekidusanu hulu berket ydrbn amen
በረከት ናይ ኣቦታት ቅዱሳን ምሳና ኡኩን
ቃለህዎት ያሰማልን።አዋሳ ያላችሁ ማህበረቅዱሳን።ምድነው ስራችሁ
እዝክ ቦታ ድርብ በረከት ተቀብዬ በማግስቱ ልሙት
Yabatachn bereket yedereben
Egzyabhr yemesgen !
Betekirstiyanachn tilemenalech engi atileminm gena yealem hzb begrwa sir ywedkal enye gin bezy lay hasab alegn feregoch atimenu diro amnen sile asgebanachw new niwayate betekirstiyanachn serkew yewesedut silezy metenkek alebn yewst selam kefelege keytim ymtae nibretwa menkat gin ayfekedim kudus egizabher abatochachin na betekirstyanachin ytebkiln!!!
Yet new gen Egezeabehir Bewenet Egezeabehir fekedolgn Enam bemetahu o amelake yate fekade yehunlgn
አምላክ እምሳንክ የለም እሰይ
አረ እባካቹ የገዳመቹ ታሪክ ከመንገር ይልቅ ነጪዎቹ በመናገር ግዝያቹን ጨረሳቹት።ነጪዎች ሲመጡ ለጥሩ ነገር ብቻ ኣይመጡም ስለዚ እኛ ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን በደንብ መከታተል ኣለብን ብየ ኣስብ ኣለሁ።ደሞ ኢኛ ራሳችን ገዳሞቻችን ሳናይያቸው ነጪዎች ስለሱ ስነግሩን በጣም ያሳፍራል።
Tigray hizb das yilalu engida tekebay lezawum egir atibew das yemilu hizbochi nachew enenim tihitnan asitemregni
Yes yeken jib
Leba agame
@@trtetintr5120 agame ketema new migbare bisi. alalif yalachiw kinategnochi ye base metabachiw 3wor alifolachiw neber enjera belitachiw
እግዚአብሔር አምላክ ይህደ/ር አብዮ እሚባልብልሃት ይስጥልንይህ የአረብ ቅጥረኛእንዶም ከኢዚች ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ቢገላግለን ምን አለበትወይ ሃገሬ የቅዱሳን አማላጅነት አይለይሽ
በውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ማህበረ ቅዱሳንየ አይቸ የማላውቀውን ግሩም ገዳም ነው ያሳያችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን አብዝቶ ግሩም ነው ስራው እግዚአብሔር እኛም ከሃገራችን ግብተን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ለመካፈል ያብቃን አሜን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አሜን
በእውነት አስቀናችሁኝ ደብረ አሚን #ጻዲቁ አባቴ አቡነ #ተክለሀይማኖት የሠፈሬ #ታቦት ለደጆት በሰላም አብቁኝና እኔም ከብዙ በጥቂቱ #ገዳማቶቼን እንድሳለም እርዱኝ ማ.#ቅዱሳን እናመሠግናለን በርቱልን ጸጋውን ያብዛላችሁም
አሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬
በእውነት ማሕበረ ቅዱሳን ኑሮልን ለእኛም በረከታችሁ ይድረን እጥፍ እጥፍ እጥፍ ሁኖ የቅዱሳን ፍቅራቸው ይብዛልን በጣም ደስስስስ ይላል ኑሮልን በእውነት ለስ ማሕበረ ቅዱሳን እምናገርበትኝ እንበህ ያጥረኝ በርቱ የቅዱሳን አምላክ እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን የህይወትን ቃል ያስማልን አሜን፫
በእውነት በጣም ደስ የሚል ታሪካዊ ቅዱሣት ገዳማትን ስላስጐበኛችሁን አምላከ ቅዱሣን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክላችሁ፤ አገራችን ኢትዮጵያ ከአለማት ሁሉ ልዩ አገር ናት በእውነት እኛ ኢትዮጵያውያን ማንም አገር የሌለ ሃብት ባለቤቶች ስለሆንን ልንኮራ ይገባናል፤ አባቶቻችን በብዙ መስዋእትነት ያቆዩልን መንፈሳዊ ሃብቶቻችን ልንጠብቅ ይገባናል
በእነቱ እግዝአብሔር በቤቱ ያፅናቹ ወንድማችን እንድህም አባቶች እና እናቶች እግዝአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የቅድሳን በረከታቾው ይደሪብን
በረከት ቅዱሳን ምሳና ይኹን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እናንተ የረዳ ኣምላክ ለኛም ይርዳን
ተባረኩ ምስጋና የባህሪው የሆነ አምላካችን ሁሌም በህፃናት በአዋቂዎች የተመሰገነ ይሁን
እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የቅዱሳን ኣባቶቻችን በረከታቾው ከሁላችን ጋር ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የቅዱሳን ኣባቶቻችን በረከታቾው ከሁላችን ጋር ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሞቻችን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችን እናቶቻችን
በፀሎታች አስቡን በሰላም ተመለሱ
ቃለህውት ያሠማልን የቅዱሰን በርከት ይደርብን አሜን
ድንቅ ተምር ነው እግዚአብሔር ይመስጌን ኦርቶዶክስ ለዛላሌም ትኑር አሜን አሜን አሜን
በእውነት በጣም ደስ ይላል በረከታቸው ይደርብን እናንተንም ያበርታችሁ አሜን ፫ ።
እንዴት ደስ ይላል ኢ/ያ ምድራዊ ገነት ነች። የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን።
Amen amen amen kal hwet yesmalnaberketkum ykfelna
Good job well done kip up God bless you all
አባቶቻችን እባካችሁን ለሀገራችን አብዝታችሁ ፀሊዮ
በረከታችሁ ይደርብን
ተመስገን አምላካችን ይሄን ዉብ የምታሰማን
ወይይይይይ እናልስ በመንፈሳዊ ቅናት እርር ትክክክንንን አልኩኝ መቸ ይሆን እድህ እግዚአብሔር ደስስስ የሚያሰኝ ስራ የምሰራው
በእውነት ታድላችሁላ በረከታችሁ ይድረስን
እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን
ውድ ክርስቲያኖች እኛ አገራችን በላይ በሰማይ ከፈጣሪያችን ልዑል እግዚአብሔር መድሀኒት ዓለም ክርስቶስ ጋር ነው ስለዚህ በዚህ ምድር እንግዶች ነን ዘረኝነትን እንቃወም ዘረኝነትና ክፋት የሰይጣን ነውና!
እዴት ደስ ይላል ቀጥልሉ በርቱልን በሀይማኖት ወጠቱ ተኝቶአል ቀስቅሱ በተለይ የክፍለ ሀገሩን በትቀሰቅሱ በጣም ጥሩ ነው ።
kalehiwet yasemalin
ታድለው እግዚአብሔር ያፅናቹ እውነት በጣም ደስ ይላል አሁን እኔን ሰንበት ተማሪ ነኝ ብዬ እንዳስብ አደረጉኝ አገልግሎታቸው ታድለው እንዴት መታደል ነው እንግዳ መቀበል ለዚያውም ይሄን ያህል ህዝብ የእግዚአብሔር መንገደኞች ደስ ይላል እናተም ስላስቃኛቹን ከልብ እናመሰግናለን ስፉልን በርቱ
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
አሜን አሜን አሜን
Egziabeherh yemesegn kale hiwetn yasemaln Amen bedeme betsega yetebekelen ABATACNIN
እግዚአብሔር ይሰጥልን ዛበርቀት በመንፈ በአካል ተኝቸ በረከት አገኝዘንድ እግዚአብሔር ይፍቀድልኝ እናተም በሰላተመለሱልን ቀጥዩንበጉጉት እጠብቃለሁ!!!
Bereketachu yderbn
እሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን
ማህበረ ቅዱሳን እናመሰግናል
እግዚአብሔር ይመስገን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እህቶቼ ወንድሞቼ እያየን ነው በውጭም ያለነው እግዚኣብሄር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
*እግዝኣቢሄር ይመስገን ጸሎት ቅዱሳን ኣይፈለየና part 2 ብሃንቀዉታ*
Betam Tru Agziabhier yhagzkum.
Yabatochachen redeate breketachew yedereben .began yemyaskena guzo newe enenem lezhu yabekagne besloteachu asebune.beselam yemelesachu .Amen amen amen.
Where is part two
Ewnet kenahu tadlen
Egzabihar ystln yekidusanu hulu berket ydrbn amen
በረከት ናይ ኣቦታት ቅዱሳን ምሳና ኡኩን
ቃለህዎት ያሰማልን።አዋሳ ያላችሁ ማህበረቅዱሳን።ምድነው ስራችሁ
እዝክ ቦታ ድርብ በረከት ተቀብዬ በማግስቱ ልሙት
Yabatachn bereket yedereben
Egzyabhr yemesgen !
Betekirstiyanachn tilemenalech engi atileminm gena yealem hzb begrwa sir ywedkal enye gin bezy lay hasab alegn feregoch atimenu diro amnen sile asgebanachw new niwayate betekirstiyanachn serkew yewesedut silezy metenkek alebn yewst selam kefelege keytim ymtae nibretwa menkat gin ayfekedim kudus egizabher abatochachin na betekirstyanachin ytebkiln!!!
Yet new gen Egezeabehir Bewenet Egezeabehir fekedolgn Enam bemetahu o amelake yate fekade yehunlgn
አምላክ እምሳንክ የለም እሰይ
አረ እባካቹ የገዳመቹ ታሪክ ከመንገር ይልቅ ነጪዎቹ በመናገር ግዝያቹን ጨረሳቹት።ነጪዎች ሲመጡ ለጥሩ ነገር ብቻ ኣይመጡም ስለዚ እኛ ኤርትራውያንና ኢትዮጵያውያን በደንብ መከታተል ኣለብን ብየ ኣስብ ኣለሁ።ደሞ ኢኛ ራሳችን ገዳሞቻችን ሳናይያቸው ነጪዎች ስለሱ ስነግሩን በጣም ያሳፍራል።
Tigray hizb das yilalu engida tekebay lezawum egir atibew das yemilu hizbochi nachew enenim tihitnan asitemregni
Yes yeken jib
Leba agame
@@trtetintr5120 agame ketema new migbare bisi. alalif yalachiw kinategnochi ye base metabachiw 3wor alifolachiw neber enjera belitachiw
እግዚአብሔር አምላክ ይህ
ደ/ር አብዮ እሚባል
ብልሃት ይስጥልን
ይህ የአረብ ቅጥረኛ
እንዶም ከኢዚች ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ቢገላግለን ምን አለበት
ወይ ሃገሬ የቅዱሳን አማላጅነት አይለይሽ