|200 ሚሊዮን ብር ጉቦ የጠየቀው ማነው?| |የትግራይ ክልል ከተሞች ሰልፍ| |የአሜሪካ አምባሳደር በሶማሊያ| |የእስራኤል-ሊባኖስ ፍጥጫ| |ቆጵሮስ|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 102

  • @melesseengida3118
    @melesseengida3118 2 месяца назад +14

    GAT Media ትክክለኛ መረጃዎች ነው የሚያቀርበው።ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች እና ፓለቲካዊ ትንተናዎች ይቀርቡበታል።እናመሠግናለን professor ✌️

  • @alemnewabebe7861
    @alemnewabebe7861 2 месяца назад +6

    ሰላም ጌቱ።በጥብቅ ከሚከታተሉህ ደጋፊዎችህ አንዱ ነኝ።እውነት ነው የምልህ በዕውቀትና ሀቀኝነት ንብረቶችህ የሆኑና የተሟላ ስብዕና ያለህ በመሆንህ አደንቅሀለሁ።በርታ።

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад +15

    ሰላም ጌትሽ የአረንጓዴ አሻራችን የምትተክል አገር የሚጸና ትዉልድ ብሎናል አብችዬ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿☘️☘️☘️☘️☘️☘️☘️🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🎄🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

  • @user-mm1bd2oh1d
    @user-mm1bd2oh1d 2 месяца назад +3

    ዶ/ር ከዘርኝነት ጉሽጉሽ ሳትወሸቅ እውነትንና ሀቅን ይዘህ የምትሞግትበት ሁኔታ እጅግ በጣም አደንቃለሁ ።ዶ/ር ጎጃም ምድር ላይ እንዲህ ያለ ቀዳዳና ቀጣፊ ትውልድ መፈጠሩ እጅግ ቢያበሳጨንም የሕወትን የዘረኝነት ላሀጭ እየላሰ ካደገ ከዚህ ዘመን መንጋ ብዙም አልጠብቅም ።

  • @user-el4ul5lj9l
    @user-el4ul5lj9l 2 месяца назад +2

    ተጨባጭና፣እውነተኛ፣መረጃ፣ስለምትሰጠን፡በጉጉት፡ነው፡የምንጠብቅህ፡፡

  • @user-dh2xd9sk1z
    @user-dh2xd9sk1z 2 месяца назад +9

    እነዚህ የፖለቲካ ነገዶች የኢትዮጵያ ህዝብ ልክ ያለማወቅ አሁንም ችግሮች እንድፋጣር እያሰሩ ነው ።ለዝህ ነው ተፋናቃዮች ወደ ነበሩት እንዳይመለሱ እያደራጉ ያሉ መንግስት ይሪምጃ ልወስድ ይገባል ።

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 2 месяца назад +2

    🎉🎉🎉🎉እኛም እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @genetayalew4367
    @genetayalew4367 2 месяца назад

    አንጀት አርሱ ወገኔ ፕሮፌሰር 😮ጌትነት አልማው እጂግ እጂግ እናመሰግናለን ጀግናችን ነሕ ጌታዬ ።

  • @Markanberihun
    @Markanberihun 2 месяца назад +6

    ሰላም ጌታው🎉🎉🎉❤❤❤

  • @alemuserawit
    @alemuserawit 2 месяца назад +3

    ይመችህ

  • @meserettemesgen9760
    @meserettemesgen9760 2 месяца назад +4

    ሰላም ሰላም

  • @hanantadisi4574
    @hanantadisi4574 2 месяца назад +4

    GAT thank you 🙏🏼

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 месяца назад

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @teshometelila
    @teshometelila 2 месяца назад +1

    thank you professor for your sharing realities

  • @ethiotube6965
    @ethiotube6965 2 месяца назад +1

    እውነት ጀግና ነክ እኔ ሌላ ምንም የምለው ነገር የለም ፈጣሪ ይጠብቅህ ፈጣሪ ሰላምክን ያብዛው በአሁን ሰአትኮ ለአማራ ቆምን የሚሉት ጋዜጠኞችም ሆነ አክቲቪስት ነን ባዬች በሙሉ ተሸጠዋል ጫካ ገብተን እንታገላለን የሚሉትም እውነት ለአማራው ነው እየታገሉ ያሉት?? እውነት ለአማራው አስበው ነው?? ለአማራው አስበው ከሆነ የአማራውን ጥያቄ ለማስመለስ አስበው ከሆነ ለምን ጥያቄውን አያቀርቡም ?? የአማራ ጥያቄ ሳይሆን አራት ኪሎ መግባት ለምን አሳሰባቸው??? እውነት እናውራ ካለን አንዳቸው እንኳን አማራ ይህን ይህን ይህን ይፈልጋል ይሀ ካልተደረገለት ትግላችንን እንቀጥላለን ብለው ያውቃሉ??? የአማራውን ጥያቄ እንዲመለስ ምን ያደረጉት ነገር አለ?? ስለ አማራው ጥያቄ ቀርቶ መሰረታዊ ስለሆኑ ነገሮች መንገድ ት/ት ስለመስራት አውርተው ያውቃሉ??? እኔኮ ቆመንለት እንታገልለታለን ለሚሉት ህዝብ ምን አደረጉለት ?? አንድ ቀን መግለጫ ሲሰጡ እንኳን ስለ ደሀው አማራ አውርተው ያውቃሉ?? ተሳስተው እንኳን ሲያወሩ ሰምቼ አላውቅም እኔኮ የሚገርመኝ ምንድነው ፍላጎታቸው ቆመንለታል የሚሉትን ህዝብ ማሰቃየት በዛ ህዝብ በሚሊዬን ዶላር መሰብሰብና ምንም የማያውቁ የደሀ ልጆችን እየመለመሉ ማስገል ይሀ ነው የእነሱ ትግል ሌላው ይቅር ወደ ድርድር ኑ ሲባሉ እንኳን የሰው ሞትን ከመቀነስ አንፃር ጥያቄዎቻቸውን አቅርበው በድርድር መጨረስ ሲችሉ እነሱ ግን የአማራው ህዝብ ጥያቄ ሳይሆን ያሳሰባቸው ዶላር እና የጠላቶችን ተልእኮ ማስፈፀም ነው አላማችን አራት ኪሎ መግባት ነው ይላሉ እውነት ግን ለአማራው ነው እየታገሉ ያሉት?? እያለቁ ላሉት የደሀ ወጣቶች ተጠያቂው ማነው ??
    በአሁን እንዴት እያሰብን እንደሆነ ሊገባኝ አልቻለም አውቀን ከመጥመም እና እውነቱን ለመካድ ከማሰብ ነው እንጂ እየሆነ ያለው ነገር በሙሉ ለአማራው ታስቦ አይደለም ይህ ትልቅ ባንዳነት እና ለገንዘብ ያላቸው ፍቅር ነው
    መጀመሪያ ሲነሱ የአማራውን ጥያቄ እናስመልሳለን ሲሉን ነበር ከዛ ኑ ጥያቄዎቻቹን አንጡ በድርድር ይለቅ ሲባል ደሞ አንፈልግም አራት ኪሎ ነው መግባት የምንፈልገው አሉ እኔ ግራ የገባኝ አላማቸው ምንድነው ?? እነ ዘመነ ካሴ እውነት ጦር ሜዳ ነው ያሉት ??? ወይስ መግለጫ ለመስጠት እና ዶላሩን ቶሎ ላኩ ለማለት ብቻ ነው ሽክ ብለው ማች አርገው የሚከሰቱት ?? ቆሜለታለሁ የሚለውን ህዝብ ለመንግስት ጠቁመሀል ተናግረካል እያለ በየቀኑ እየሰቀለ መግደል ይሀ ጀብድነት አይደለም ደሞ መጠቆም ከፈለገ ይጠቁም መብቱ ነው እነሱ ህዝብ ጉያ ስር ምን ይሰራሉ መዋጋት ከሆነ የሚፈልጉት ጦር ሜዳው ላይ መሄድ ነው ደሀውን ገበሬ ምን አርግ ነው የሚሉት በሚዲያ ጋጋታ ለጊዜው ትኩረት ልታገኝ ትችላለህ ነገር ግን ውጤት ሊያመጣ አይችልም

  • @Black-2024
    @Black-2024 2 месяца назад +4

    ▫️Thank you #Professor_Getnet_Almaw | #GAT
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @negedegugssa2911
    @negedegugssa2911 2 месяца назад +4

    ጋት ሚዲያ የ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ዊያን ሚዲያ ረ/ፕሮፌሰር ጌትነት በርታልን!

  • @gebeyehuashagre5703
    @gebeyehuashagre5703 2 месяца назад +4

    GAT ስለምትሰጡን ወቅታዊ መረጃና ትንታኔ እናመሰግናቹሀለን። በርቱልን!

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ።ጌች።

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 2 месяца назад +1

    ጀግና የ21ኛው ክፍለ ዘመን ሰው።

  • @bektak9714
    @bektak9714 2 месяца назад +4

    I just can’t wait for your next video. Intellectually invigorating.

  • @teshometelila
    @teshometelila 2 месяца назад +1

    ምርጥ ሀገር ወዳድ የፅንፈኞች የራስ ምታት የውሸት መድሃኒት ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ እኛ ኢትዮጵያዊያኖች ከፍ ብለን በህበረት የምንስቅበት ግዜ ቅርብ ነው፡፡

  • @geze.burayu2946
    @geze.burayu2946 2 месяца назад +4

    ሕዝብ ፍርሀት ሳይሆን ስጋት ነዉ ያለበት ያም ደግሞ መንግስትና ህዝብ በአንድ ልብ በጋራ ጠንክረዉ ካልወጡ ሀገራችን ኢትዮጵያ በሂዴት የመበታተን ችግር ዉስጥ ትገባ ይሆን የሚለዉ ነዉ።

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 месяца назад +3

    ሰላም ፕሮፍ ♥️

  • @mahadiamir7525
    @mahadiamir7525 2 месяца назад +1

    የሀገሪቷን በንዲረ የሚጠየፍ የማይዝ ኢትዮጲያዊ ይሆናል እንዴትስ ወዳ ቤታችን መልሱን ይላሉ አይሻማም ?

  • @masreshatesfaye1543
    @masreshatesfaye1543 2 месяца назад +3

    ጌች መመለስን የሚጠላ የለም ነገር ግን ከመሣሪያ ጋር አይሆንም አራስን መጠበቅ ብሒል አገር ማመስ ጥሩ አይደለም ወዳጄ!!!

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 2 месяца назад +3

    ትናንት ግን ባንድራ ይከበር ብሎ ስጮኽ የነበረዉ የትግራይ ህዝብ አልነበረም

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 2 месяца назад +1

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gethab2306
    @gethab2306 2 месяца назад +3

    Tx

  • @user-ht1zm8yb8y
    @user-ht1zm8yb8y 2 месяца назад +2

    እውነት

  • @Landofthefree8
    @Landofthefree8 2 месяца назад +2

    Selam Professor!

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 2 месяца назад

    በርታ ወንድማችን ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት🙏

  • @Hamddanhusen4445
    @Hamddanhusen4445 2 месяца назад +3

    ❤❤

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 месяца назад

    🎉🎉🎉

  • @mole576
    @mole576 2 месяца назад

    ጅጋ ስልትግድሎትስ አትዝግብም እርግጥኛ ንኝ ምርጥ ሁዳም አማህራይ ድድብ ይህ ልክስክስ ነህ ሌላ ስራ ይልም

  • @amanuelamanuel2361
    @amanuelamanuel2361 2 месяца назад

    👍🏽

  • @asrattadesse480
    @asrattadesse480 2 месяца назад +2

    ለዚህ ሠው አዘንኩኝ
    ።።።።
    ለሆዱ ላደረው ተገዝቶ በምንዳ :
    በብረት ለዘጋው የህሊናውን ጓዳ ።
    ጃዝ ጎፈር ....ጃዝ ጎፈር ...እንደሚሉት ውሻ:
    እንደሚጠብቀው ... የጌታውን ጥቅሻ።
    የጥቅም ማዕበል ሞገድ ላናወጠው :
    ህሊናውን ነስቶ ...ሆድ ብቻ ለሠጠው ።
    በደለበ ሥጋ ...በመከነ አዕምሮ:
    ደስታን ለሚሸምት በግፉዕ እሮሮ።
    ለዚህ ሠው አዘንኩኝ
    እንደ ሠው ተፈጥሮ ሠውነቱን ላጣው :
    ውስጡን አሣድፎ ክዳኑን ላነጣው።
    ኤዲያ !!!!!!
    ዕውቀት ከሻገተ .... አርጅቶ ከጃጄ:
    ለራስ ብቻ ሆኖ ...ለወገን ካልበጀ።
    ለሃገር ለወገን .. ካልተረፈ ዕውቀቱ :
    በደል ተፀይፎ ካልቆመ ከዕውነቱ:
    ኧረ መማር ይሙት ...መማር ምን አ..ባ..ቱ።

  • @Frmojoadd
    @Frmojoadd 2 месяца назад +1

    ሰላም ጌትነት እንደምን ሰነበትክ? አንድ ነገር ልብ እንድትል እወዳለሁ፣ በትግራይ ተካሄደ ባልከው ዜናን በተመለከተ ነው ይኸውም ያለ ቲፒኤልኤፍ(ወያኔ) ፍቃድ (ወይም) እውቀት የሆነ አይደለም፣ ስለወደፊተቱ የወልቃይት ሪፈራንደም በብዛት ሰው ለመመለስ የታቀደ ነው በእውነት ወደሁሉም የተፈናቀሉበት ቦታ ለመመለስ ከሆነ የኢትዮጵያን ባንዲራ ለማውለብለብ ለምን ተሳናቸው ?

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 2 месяца назад +1

    11🎉

  • @bayissadidi9394
    @bayissadidi9394 2 месяца назад +1

    አንተ ሰውዬው የማን ነህ ? ከየትስ ተገኘ ? የአማራኛ ችሎታህ አማራ ያስመስልብሃል ።
    በአብዛኛው የአማራ ዜና አቅራቢዎችና አስተያየት ሰጭዎች የቤሬ ወለደ ፕሮፖጋንዲስት ውቅያኖስ ውስጥ የጤፍ ፍሬ የምታክል ጠብት ያህል ነህና በርታ ።
    ከአማራ ባትሆን ግን የሚጠበቅብህ መልካም ተግባር ነውና ችግር የለም ።
    በሚገባ ልክ ልካቸውን እየነገርካቸው ነው ። ተባረክ ።

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 2 месяца назад

    አንድ ያልገባኝ ነገር የወልቃይት አካባቢ ተፈናቀልናል መልሱብ እያሉ እሚጠይቁት ሰዎች ኢትዮጵያውያኖች አደልንም ብለው ነው? የክልሉን ባንዲራ ብቻ ይዘው የተሰለፉት ለምንድን ነው? የኢትዮጵያ ባንዲራስ? ወደየት ጣሉት አባታቸው ብሎ እንደነብውረው ጨርቅ ነው ብለው ንቀውት ነው? ወደ ቤታችን መልሱን ብለው ሲጠይቁ ቤታቸው ያለበት ክልል ወይንም ቦታ ነዋሪዎች ኢትዮጵያውያኖች መሆናቸውን አላወቁም? ልዩ ባንዲራ ይዘውላቸው ሊሄዱ አስበዋል? ይህ እኮ ንግግር ነው የኢትዮጵያን ባንዲራ ሳይዙ ሰልፍ መውጣት ማንነቱን ጥያቄውስጥ ይከታል ነገር ፍለጋም ይመስልባቸዋልና። የኛም አንጎል እንደነሱ እሚሰራ ስለማይመስላቸው ስራቸው የዞረ ነው።

  • @user-rl3co2so5f
    @user-rl3co2so5f 2 месяца назад +1

    Hi Gech Seyumen atawut lela channel kefet inde?pls asawukegn merejaw kaleh

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 2 месяца назад +1

    Dires Yigzaw.
    No need to curse
    If you don't agree with his opinion you have the right to oppose him but no need to be rude

  • @grazmachtube
    @grazmachtube 2 месяца назад

    Fiseha eshetu ያደረገው ነገር ስጠብቀዉ የነበረ ነገር ነው""
    በሆነ ምክንያት አድርጎ ቢሊዮን ብሮች ስልቅጦ እንደሚሄድ እርግጠኛ ነበርኩ" ለዚህ ግለሰብ ዝርፍያ ትልቅ አስተዋፅኦ ካደረጉ ሰዎች ዋነኛው ደግሞ" ኮሜድያን እሸቱ መለሰ ነው"" በሺህ የሚቆጠሩ በአረብ ሀገር የሚኖሩ እህቶቼ ገንዘብ ተበልቷል😢
    እህቶቼ የተበሉት እሸቱ መለሰን በማመን ብቻ ነበር""
    ፐርፐዝፕላስ ቢሊዮን ይዞ ላስ"

  • @AffectionateCaptainHat-sr9ji
    @AffectionateCaptainHat-sr9ji 2 месяца назад

    ትግራይ ክልል አብዝተው ኢትዮጵያ ባንዲራን እየተው መተዋል የትም አያደርሳቸውም

  • @newg3441
    @newg3441 2 месяца назад

    What u said on Fesseh is 100% correct😂

  • @davidbelay9833
    @davidbelay9833 2 месяца назад

    መንግስት ፍቃድ ሰጥቶ ቢሮ ተከራይቶ ማስታወቂያ አሰነግሮ በአገሪቱ ባንኮች ህዝቡ 1,5ቶሺ ሲከፍል ቤት አገኛለሁ ብሎ ሲታለ ል ዝሞ ማለቱ እራሱ መንግስት ተጠያቂ መሆን አለበት በባንክ የተያዘው ገንዘብ ለቤት የተከፈለው ለህዝቡ መመለስ አለበት ።ይህ በእውነት የደሃን ገንዘብ መንግስት አለ በሚባልበት በመሃል ከተማ መነጠቅ የለበትም።ቤቱ የማይሰራ ና የማይሰጥ ከሆነ ከንዘባቸው መመለስ አለበት ።ይህ ለመንግስትም ሆነ የዜጎቹን የሚጠብቅ የደህንነት የፍትህ የፖሊስ የመሳሰሉትን የህግ አካላት ትዝብት ውስጥ ይከታል። በወቅቱ ማስታወቂያ ስለቀ ቅ የሚመለከተው የመንግስት አካል ለምን እንዴት ማለት ይገባው የነበረ ቢሆንም አሁንም መፍተሔው መንግስት ጋር ነው።

  • @solomonfantahun8043
    @solomonfantahun8043 2 месяца назад

    Memar endezih new yastlal

  • @RimiTadesse
    @RimiTadesse 2 месяца назад

    Le endante ayinet ye reft valley college miruk gize yelachewum

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 2 месяца назад

    በጎንደር ብሙስሊሙ ማህበረሰብ ላይ እየተደረገ ያለው እገታ እና በሚሊየን የሚቆጠር ብር ካልከፈላችሁ እንገድላለን እያሉ ነው እረ የመንግስት ያለ!!

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 2 месяца назад

    Erso Erasom Kedada Not You Tube Lay Tetidew Tultula Keminefu Lemin Wede Kegazmach Simeneh Desta Ager Hedew Ye Dirshawon Aywetum ????

  • @yeaddisabebelij7832
    @yeaddisabebelij7832 2 месяца назад +1

    አንተ ለፉዳዳ አቃጣሪ ቀንህን ጠብቅ ለትራፊ ብለህ ለባንዳ ታጨበጭባለህ ግን የትም ብትሆን ትገኛለህ የዛንጊዜ አንተን አይርገኝ ድል ለተገፍው አማራ 💪

  • @kumlachewbizuneh3589
    @kumlachewbizuneh3589 2 месяца назад

    ሰላም ወዳጄ : አቋምህን እና ትንታኔህን ወድጄው አለሁ። ለኢትዮጵያ ቀኝ እጅ እና መከታ እንሁንለት። ጥቁሩን ጥቁር ነጩን ነጭ እንበል።

  • @kasahunmelesemenigistu8471
    @kasahunmelesemenigistu8471 2 месяца назад

    ጭፍን ድጋፍ ለሀገር አይጠቅምም የሳቸውንም እውነት ጥቀስ።መንግስት የመላእክት ስብስብ አይደለም

  • @solomonsufa5917
    @solomonsufa5917 2 месяца назад

    Abo sitemchegn❤❤

  • @yosephzerezghi8513
    @yosephzerezghi8513 2 месяца назад

    Tenoorena Yemote rival algebanim woye?

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 2 месяца назад

    ድንቅ ወጣት ረዳት ፕሮፈሰር ጌትነት ዓልማው
    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @YibeltalTedila
    @YibeltalTedila 2 месяца назад

    Mr. Getnet he did not say I Support . But the corrupted authorities can use that pretext to push him out from the market . Please be rational, do not be a blind Supporter of PP .

  • @tsegayewoldesenbet-ef5rv
    @tsegayewoldesenbet-ef5rv 2 месяца назад

    በትግራይ በተደርገው ሰልፍ ላይ የኢትዮዽያን ባንዲራ ለመያዝ ፈቃደኛ ካልሆኑ የትግራይ ፖለቲከኞች ጣልያን በኢትዮዽያ ውሥጥ በቆየበት ዘመን ኢትዮዽያውያንን ለአምስት ሲከፍል ትግራይን ከኤርትራ ጋር ሲሆን የመደበው ወልቃይት ጠገዴን ግን ከበጌ ምድር ጎንደር ጋር ሥለሆነ ወልቃይትን የመፈለግ ምኞታቸው ከንቱ ህልም መሆኑን የሚመለከተው አካል በሚገባ ሊገልፅላቸው ይገባል

  • @melakuteshome2539
    @melakuteshome2539 2 месяца назад

    Never mind messaye.. It is really really unfortunate we live at a time when lies and false narratives are the thing of the day. What's sad is the herd of fools who are letting themselves be misled.

  • @badegshalemo7789
    @badegshalemo7789 2 месяца назад

    መረጃ ስለ ዶክተር ሀሰተኛነት?

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 2 месяца назад

    Getnet Tiru bilehal! Hulum memeles yemifelgu tefenakayoch wede kedemt keyachew limelesu yigebal! Yemejemeria akabab tefenakayochs eg ye Gondar tegenakayoch endet yihunu?

  • @wubesileshi5043
    @wubesileshi5043 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ እንድታስጠጋቸው በጀት እንድትሰጣቸው ሀብቷን ለመዝረፍ ይፈልጋሉ ኢትዮጵያን ግን አይወዱም ባንዲራዋን አይፈልጉም። አመድ ናቸው። እባብ የስራውን አይቶ እግር አሳጥቶት የለ ሁልጊዜ ፉከራ ወዲያው ልመና (እነ ውርደት ጌጡ) Shameful

  • @mohammedzein4995
    @mohammedzein4995 2 месяца назад

    ወንድም ጌትነት:- የትግራይ ተፈናቃዮችን መመለስ በተመለከተ ዶክተር አምባቸው ከሲሳይ አጌና ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ እንዴታስማማዋለህ?

  • @addisbeyenr7359
    @addisbeyenr7359 2 месяца назад

    በሁሉም ነገር መግባት አለብህ ወይ? ወረድህብኝ፣ አንተን በሚመጥኑ ጉዳዮች ብታተኩር

  • @Babi-qh5ft
    @Babi-qh5ft 2 месяца назад

    Keletiko ehe kibati ayito yemayiki fiti😂😂😂😂

  • @user-cn5oj1vp1d
    @user-cn5oj1vp1d 2 месяца назад +2

    የአማራ ህዝብ ምንም እንኳን ቢዘገይ አንተን አንድ ቀን ይበቀልሃል ምንክንያቱም አንተ ከገዳዮቻችን በላይ በየ ሚዲያው እየወጣህ በንግግር አዋርደኸናል። እድሜ ለዲጅታሉ ዘመን ንግግርህ ተቀምጧል።

  • @Shakazulu-ee9mf
    @Shakazulu-ee9mf 2 месяца назад

    sela and tiyake bicha liteyikih kehuala yalew bandira limut new ? weyis Ye Biheresebochu Bandira malete Bale kokebu new ?

  • @engilyas44
    @engilyas44 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ የሁሉም አይደለችም

  • @yonaseshetie2815
    @yonaseshetie2815 2 месяца назад +2

    የመሐይም መዝገበ -ቃል ምን ይባላል? የአማራ ህዝብ ምን ቢበድልህ ነዉ በል?

  • @seyomworkagegehu3368
    @seyomworkagegehu3368 2 месяца назад

    ማስረጃ አለኝ ብሎአል አንተ አአልተደረገም ለማለት ማስረጃህ ምንድነው እውነት እንዲወጣ መጣር ሲኖርብህ ሰውየውን ለመወንጀል አትሩጥ

  • @gdr668
    @gdr668 2 месяца назад

    ምርጡን እራት ከ G A T ብፌ ያንሱ !!

    • @hanantadisi4574
      @hanantadisi4574 2 месяца назад

      Tademenal tafach nw keakbrot gar🙏🏼

  • @RimiTadesse
    @RimiTadesse 2 месяца назад

    Tiru Dedeb neh

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 2 месяца назад

    ትግራይ ከክሉ ውጪ የምን ቄዬ ነው ያለው 😂ቄዬ መመኘት ትቶ ወንጀለኞችን ለህግ ያቅርብ ።

  • @abezanteneh3592
    @abezanteneh3592 2 месяца назад

    የዘመኑ ሰዎች ውሸተን ስለሚወዱ

  • @lula2636
    @lula2636 2 месяца назад

    አቤት ሆድ ካገር ይሰፋል ማለት አንተ ነህ

  • @seyomworkagegehu3368
    @seyomworkagegehu3368 2 месяца назад

    ውሻ በበላበት ይጮሀል

  • @mohamadbiwta167
    @mohamadbiwta167 2 месяца назад +1

    ንፍጣም በሬራስ አሽቃባሽ ነህ

  • @AlexTeshome-ym5hk
    @AlexTeshome-ym5hk 2 месяца назад +1

    ባንዳው ተላላኪው

  • @DanielSentayehu-lh2qh
    @DanielSentayehu-lh2qh 2 месяца назад

    ኦርጂናል ጋላመሆንህን አረጋግጥሃል

  • @antenehabiye
    @antenehabiye 2 месяца назад

    Ante hodam ke mesay gar rashn litawedadir

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u 2 месяца назад

    አንተ ነህ

  • @AaAa-gm3rb
    @AaAa-gm3rb 2 месяца назад +2

    አንተ አህያ አፈር ብላ በቅርቡ አፈር መብላትህ አይቀርም

  • @jemberadugna8779
    @jemberadugna8779 2 месяца назад

    አንተ የዘመን ጅል አሳማ ቦርኮ ከብት

  • @AlexTeshome-ym5hk
    @AlexTeshome-ym5hk 2 месяца назад +2

    የውሻ ሞት ያንስሀል ጊዜው ሲደርስ

  • @BamlakuMunaye-xb5ko
    @BamlakuMunaye-xb5ko 2 месяца назад

    አንተ ግን እውነት የምትናገረው ን መልሰህ ሰማው እርግጠኛ ነኝ ጥግ ይዘሃል ሰው ።።።።።አይኖርም

    • @bektak9714
      @bektak9714 2 месяца назад

      Maybe you don’t understand the way he analyzes things. It is beyond your intellectual ability. Sorry, you need to go back to school

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 2 месяца назад

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 2 месяца назад

    ❤❤