ጥናት ስትሰሩ ማመን ያለባችሁ ማንን ነው? የጥናት ሳይንሱን (Research Methodology)፤ Advisor ወይስ Examiner?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 авг 2024
  • ለመመረቂያ ጥናት የምትሰሩ ሰዎች የጥናት ሳይንስን ተከትሎ በመስራት፤ Advisor የሚሰጠውን አቅጣጫ ተከትሎ በመስራት እና በመጨረሻ ሰዓት Examiner ሊያምንበት ይችላል ብሎ አስቦ በመስራት መካከል መጨነቅ አለ!
    ስለዚህ ሳይንሱንም (Research Methodology)፤ አማካሪውን (Advisor) እና የመጨረሻ ገምጋሚውን (Examiner) ባስማማ መልኩ ጥሩ ጥናት እንዴት ልትሰሩ እንደምትችሉ እንመልከት!

Комментарии • 3

  • @kibebewshenkute427
    @kibebewshenkute427 2 месяца назад

    Tanx wasu eski sile Endogenous switching regression (ESR model) endet run endeminareg video siralin ketemecheh.

  • @MEU916
    @MEU916 2 месяца назад

    Thanks wasu excellent advice!

  • @animutsolomon-sn6hz
    @animutsolomon-sn6hz 2 месяца назад

    Wushetau neh